ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት አዜብ መዝሙሮችሽ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረቱ የበሰሉ መንፈሳዊ ህይወትን የሚያንፁ ናቸው በግሌ እኔ ብዙ ተፅናንቼባቸዋለሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ስለአንቺ አመሰግናለሁ:: በዘመንሽ ሁሉ ጌታ ወንጌሉን በዜማ የምትመሰክሪበትን ፀጋ ያብዛልሽ አሜን!!🙏
ያምወድሽ ዘማሪ አዜብ ዘመንሽ ይባረክ የምዘምርይው እርጋታሽ አለባበስሽ ብቻ ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ ውድድድድ
እንኳን ደስ አለሽ አዜብዬ ተታታሪ የ እየሱስ ወታደር። በ አንቺ መዝሙር ነው እየሱሴን ያገኘሁት ተባረኪልን!!!!!!
እች ዜማሪት አይችም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ዘመነሺ ይባርክሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ዘመትሽን ይባረከው በጣም ነው ምንወድሽ አ ❤
አዜብ። ተባረኪ መዝሙርሽን ሁሉ በጣም ምወዳቸው በተለይ እቅፍ ድግፍ የሚለው ስሰማ በእንባ ነው እወድሻለው
ተባረኪ አዜብዬ የኔ እህት : በዝማሪዎችሽ ተባርኪአለሁ::
በጣም የምወድሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ከነቤተሰቦችሽ ጌታ ይባርክሽ
እረ በጣም በጣም ተባርከንበታል አሁንም ባገልግሎት ዘመንሽ በብዙ ተባረኪ ያባቴ ልጅ
አዜብዬ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ነው በዝማሬሽ ብቻ አይደለም በህይወትሽም እንቺ ሰባኪ ነሽአብሬሽ በአድ ቸርች በማምለኬ በጣም ደስተኛ ነኝ 😍እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ
የተወደድሽ የእ/ር ሴት ዘማሪ አዜብ ሰለም ነው በዚህ መዝሙር ከስንት ነገር እንዳመለጥኩ ልመሰክርልሽ በዱባይ ቆይታየ እንደ ቅርብ ጋደኛየ አዜብ እንዲ ብላኛለች ማለት እችላለሁ ባንቺ የሰራው እ/ር ይባረክ ክሩን እ/ር ይውሰድ
አንቺ ብሩክ ሴት ዘርማንዘርሽ ይባረክ 🙏
ትክክኛ ክርስቲያናዊ ሰው አዜብ እግዚአብሄር ይባርክሽ wooow im so happy ....GOD bless you
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ብቻውን ይበቃል እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤትሽን በሙሉ ይባርክ አሜን💞🙏🙏
ተባረክ መዝሙሮችሽ ተባርከናል ተባረክ
አዜብየ በጣም ነው የምወድሽ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርኬአለው እግዚአብሄር በፀጋው ይባርክሽ
አዜብ እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከ ቤተሰቦቸሽ መዝሙርሽ እጅግ በጣም ይባርካሉ
eysuse be sem Amen 🙏 hallelujah 👏♥️♥️ Amen tabareki Shalom Salem 💯✅🙏 hallelujah Amen 🤲 yes 🙌☝️✝️
በጣም ነው የምወድሽ የተከበርሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይለምልም
Slanchi telku egzabheirn amesegnalehugn tebareki zerish yibarek🙏ewedshalew yene wed ehet
Dinkua ehite Azityeeeee zemenish yibarek hulem bemezmurochsh ebarekalew tebarekilgn tsegawu yibzalish❤❤❤❤❤Album#1 to Album #6 the best of best God Bless you Azityeeeeee
አዜብየ ድሮ ደብረዘይት መጥተሽ ከጥሩየ ጋር ስታገለግይ ብዙ ተባርኪያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም እወዳችዃለሁ
God bless you and your Family. You are anointed singer by the Holy Spirit! I love your songs thank you!
ሀሌሉያ አሜን አዜብዬ የተባረክሽ ገና ታበሪያለሽ ከነ ቤተሰብሽ ብሩክ ነሽ
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ በኢትዮጽያ ቤ/ቲያን እ/ር ባአንቺ አልፎ የሰራው አሁንም እየሰራው ያለው የማይረሳነው እ/ር ጨምሮ አሁንም ይጠቀምሽ ዘርሽን ዘርማዘርሽን ይባረክ እኔ እና ቤተሰቦቼ ላንቺእና ለቤተሰቦችሽ ልዪ አክብሮት ነው ያለን ::
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!ስላንቺ አና ባነቺ ስላሰቀመጠው ፀጋ፣ስለባለቤትሽ!!!!!!!
You are our blessing .God bless you .Our dear sister Azeb መዝሙሮችሽ ባርካውናል ወደ ክርስቶስ አስጠግቶናል እህቴ አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ በሰማያዊው በረከት ይባርክሽ።ና
የኔ እንቁ ተባረክልኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አንደኛ ከልቤ ነው የምወድሽ
እግዚአብሔር ዘማንሺን ይበርክ ፀጋ አሁንም ይጨምርልሺ ተበረክ
wow aziye beruk nashi💓❤️
ውዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክች በጣም ነው የምወድሽ
Oh I am happy for you Aze you deserve it. You such a blessing to me I love all your songs. May God bless you abundantly!
ተባረኪ በጣም ነዉ ምወዲሺ
Azebiye yene balemogesam indet indemiwodish iko, egzabiher yibarikish .
Wooooooooooooooooow well Amenn Amennn tabaraki geta yebarikishi tsaga yebizalishi ❤❤❤❤
አዜብዬ የኔ ማር እንዴት እደምወድሽ ተባረኪ
Azeb you blessed so many your gosbal song is always new ,..god bless you and your family for ever !!!
በጣም ነው የምንወድሽ ተባረኪ
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ
ዘመንሽ ይባረክ!
Wow tebarki
I like you so much hazabya God bless you and all your family ❤️❤️❤️❤️❤️
ሀዜብዬ አውቅሻለሁ በአገልግሌትሽ ተባርኬያለሁ ፀሎቴ ሀሰተኞ ነብያቶች እንዳያታሉሽ ነው ፀጋው ይብዛልሽ
Yaradash geta eyasus yatabarak yehune tsagawene yabezalesh tabarak labarakate hunelegn
Aziyiiiii anchi zeme beleshe zemeri sewdeshe eko jegenite
Azete gata zamanesh gata Abezito yhbarkii tabaraki
Ewodishalehu wud ye Getaye lij- ke Oakland, CA EEC
❤❤❤❤yene liyu set btm eko miwodsh
May the Lord bless you and keep you safe. Keep it up!
Amen God Bless U More🙏
የኔ ውድ ዘመንሸ ህይወትሸ ይለመልም
God bless you!
Ameen Ameen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wawu Aziye zamnshi yibarki uufffff mazimurochishin yiwodo
አዝዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሻ
What's the song name
May the lord bless you Aziti we love you
ስላምሽ ይብዛ የኔ ውብ ቆንጅ እንደት እንድምውድሽሽሽ
Azei tebarky
Tebark konjo
azeb taberki zabinshi hulu yeberk
ጌታ ኢየሰሱ አብዝቶ ይባርክሽ
Betammmmmmmmm sew wedeshi tawekiyalesh? Ene endat eko endeniwedeshi
I miss you
God,nless,you
Great
ameen tabarekiiiii 😍😍😍
Yene wdeeee😗😘
My favorite woman of God
ተበራክ የኔ እናት
Aminnn Aminnn Aminnn aminnn aminnn
Wowoo 😙
des ylale
Azebye.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤waw❤❤❤🎉
Geta Yibarkish
💌💌💌💌💯💯💘💘💘🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
Geta yebarkih
Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. AmenAzebeye.Er.haunenemi.camiro.cemamere.yenirekoteEje.bexami.denqe.mezemuroche.ka.andebateshi.yemiwota.La,sawoche.mideneteNow.tebirekhe.ba.bezu.
ዘማሪ አዜብ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
በጌታ የተወደድሽ ዘማሪ አዜብ ዝማሬሽ በጣም ይባርካል ነገር ግን ይሄ award የሚባል ነገር ብዙ አይመቸኝም ለምን ብለን ብንጠይቅ አንደኛ የእግዚያብሔር ቃል እደዚ አያስተምረንም ሐዋርያት ምሳሌዎቻችን ናቸው በክርስቶስ ስም ብዙ ድንቅ ከማድረጋቸው የተነሳ ሰዎች አንኳን ሽልማት አይደለም ሊያነግሳቸዉ ባሉ ጊዜ ሮጠው እደሸሹ ቃሉ ይነግረናል ከሰው recognition አላስፈለጋቸውም ጌታ ይሔ award የምትሉ ወይም በዚነገር የተሳተፋችው እባካችው አቁሙ እናንተም የምትቀበሉ እንቢ በሉ የአለም አሰራር ቀስ ብሎ ቤተክርስቲያን እየገባ ነዉ የ celebrite መንፈስ copy እያደረገች ነው ቤተክርስቲያን። ሰለ ክርስቶስ ሁሉን እደ ጉድፍ እንቁጠር ጳውሎስ እዳለው። ቀስ አያለ ጠላት ምንም አይደለም ምን ክፋት አለው እያለ ከአለም ጋር እያመሳሰለን ነው እኛግን የተጠራነው ክርስቶስን እድናሳይና እኛግን እድንሰወር ነዉ። ይህንን ሐሳብ ያመጣችው ሰዎች እባካችዉ አቁሙ እናንተ አይደላችሁም ሸላሚዎች ጌታ ነው ሰው ፊትን ያያል እግዚያብሔር ግን ልብን ያያልአመሰግንአለው
Tabrki
Mirt agelgay
Bruk nch enwdchalew
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት አዜብ መዝሙሮችሽ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሰረቱ የበሰሉ መንፈሳዊ ህይወትን የሚያንፁ
ናቸው በግሌ እኔ ብዙ ተፅናንቼባቸዋለሁ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ስለአንቺ አመሰግናለሁ:: በዘመንሽ ሁሉ ጌታ ወንጌሉን በዜማ የምትመሰክሪበትን ፀጋ ያብዛልሽ አሜን!!🙏
ያምወድሽ ዘማሪ አዜብ ዘመንሽ ይባረክ የምዘምርይው እርጋታሽ አለባበስሽ ብቻ ዘመንሽ ይባረክ ከነ ቤተሰብሽ ሰላምሽ ይብዛ ውድድድድ
እንኳን ደስ አለሽ አዜብዬ ተታታሪ የ እየሱስ ወታደር። በ አንቺ መዝሙር ነው እየሱሴን ያገኘሁት ተባረኪልን!!!!!!
እች ዜማሪት አይችም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር ዘመነሺ ይባርክሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ዘመትሽን ይባረከው በጣም ነው ምንወድሽ አ ❤
አዜብ። ተባረኪ መዝሙርሽን ሁሉ በጣም ምወዳቸው በተለይ እቅፍ ድግፍ የሚለው ስሰማ በእንባ ነው እወድሻለው
ተባረኪ አዜብዬ የኔ እህት : በዝማሪዎችሽ ተባርኪአለሁ::
በጣም የምወድሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ከነቤተሰቦችሽ ጌታ ይባርክሽ
እረ በጣም በጣም ተባርከንበታል አሁንም ባገልግሎት ዘመንሽ በብዙ ተባረኪ ያባቴ ልጅ
አዜብዬ በጣም ደስ ብሎኛል
እውነት ነው በዝማሬሽ ብቻ አይደለም በህይወትሽም እንቺ ሰባኪ ነሽ
አብሬሽ በአድ ቸርች በማምለኬ በጣም ደስተኛ ነኝ 😍እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ
የተወደድሽ የእ/ር ሴት ዘማሪ አዜብ ሰለም ነው በዚህ መዝሙር ከስንት ነገር እንዳመለጥኩ ልመሰክርልሽ በዱባይ ቆይታየ እንደ ቅርብ ጋደኛየ አዜብ እንዲ ብላኛለች ማለት እችላለሁ ባንቺ የሰራው እ/ር ይባረክ ክሩን እ/ር ይውሰድ
አንቺ ብሩክ ሴት ዘርማንዘርሽ ይባረክ 🙏
ትክክኛ ክርስቲያናዊ ሰው አዜብ እግዚአብሄር ይባርክሽ wooow im so happy ....GOD bless you
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ብቻውን ይበቃል እግዚአብሔር ዘመንሽን ቤትሽን በሙሉ ይባርክ አሜን💞🙏🙏
ተባረክ መዝሙሮችሽ ተባርከናል ተባረክ
አዜብየ በጣም ነው የምወድሽ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርኬአለው እግዚአብሄር በፀጋው ይባርክሽ
አዜብ እግዚአብሔር ይባርክሽ እስከ ቤተሰቦቸሽ መዝሙርሽ እጅግ በጣም ይባርካሉ
eysuse be sem Amen 🙏 hallelujah 👏♥️♥️ Amen tabareki Shalom Salem 💯✅🙏 hallelujah Amen 🤲 yes 🙌☝️✝️
በጣም ነው የምወድሽ የተከበርሽ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሽ ይለምልም
Slanchi telku egzabheirn amesegnalehugn tebareki zerish yibarek🙏ewedshalew yene wed ehet
Dinkua ehite Azityeeeee zemenish yibarek hulem bemezmurochsh ebarekalew tebarekilgn tsegawu yibzalish❤❤❤❤❤Album#1 to Album #6 the best of best God Bless you Azityeeeeee
አዜብየ ድሮ ደብረዘይት መጥተሽ ከጥሩየ ጋር ስታገለግይ ብዙ ተባርኪያለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም እወዳችዃለሁ
God bless you and your Family. You are anointed singer by the Holy Spirit! I love your songs thank you!
ሀሌሉያ አሜን አዜብዬ የተባረክሽ ገና ታበሪያለሽ ከነ ቤተሰብሽ ብሩክ ነሽ
እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ በኢትዮጽያ ቤ/ቲያን እ/ር ባአንቺ አልፎ የሰራው አሁንም እየሰራው ያለው የማይረሳነው እ/ር ጨምሮ አሁንም ይጠቀምሽ ዘርሽን ዘርማዘርሽን ይባረክ እኔ እና ቤተሰቦቼ ላንቺእና ለቤተሰቦችሽ ልዪ አክብሮት ነው ያለን ::
እግዚአብሔር ይመስገን !!!!ስላንቺ አና ባነቺ ስላሰቀመጠው ፀጋ፣ስለባለቤትሽ!!!!!!!
You are our blessing .God bless you .Our dear sister Azeb መዝሙሮችሽ ባርካውናል ወደ ክርስቶስ አስጠግቶናል እህቴ አምላኬ እግዚአብሔር አብዝቶ በሰማያዊው በረከት ይባርክሽ።
ና
የኔ እንቁ ተባረክልኝ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ አንደኛ ከልቤ ነው የምወድሽ
እግዚአብሔር ዘማንሺን ይበርክ ፀጋ አሁንም ይጨምርልሺ ተበረክ
wow aziye beruk nashi💓❤️
ውዴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክች በጣም ነው የምወድሽ
Oh I am happy for you Aze you deserve it. You such a blessing to me I love all your songs. May God bless you abundantly!
ተባረኪ በጣም ነዉ ምወዲሺ
Azebiye yene balemogesam indet indemiwodish iko, egzabiher yibarikish .
Wooooooooooooooooow
well Amenn Amennn tabaraki geta yebarikishi tsaga yebizalishi ❤❤❤❤
አዜብዬ የኔ ማር እንዴት እደምወድሽ ተባረኪ
Azeb you blessed so many your gosbal song is always new ,..god bless you and your family for ever !!!
በጣም ነው የምንወድሽ ተባረኪ
የኔ ቆንጆ ስወድሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋውን ያብዛልሽ
ዘመንሽ ይባረክ!
Wow tebarki
I like you so much hazabya God bless you and all your family ❤️❤️❤️❤️❤️
ሀዜብዬ አውቅሻለሁ በአገልግሌትሽ ተባርኬያለሁ ፀሎቴ ሀሰተኞ ነብያቶች እንዳያታሉሽ ነው ፀጋው ይብዛልሽ
Yaradash geta eyasus yatabarak yehune tsagawene yabezalesh tabarak labarakate hunelegn
Aziyiiiii anchi zeme beleshe zemeri sewdeshe eko jegenite
Azete gata zamanesh gata Abezito yhbarkii tabaraki
Ewodishalehu wud ye Getaye lij- ke Oakland, CA EEC
❤❤❤❤yene liyu set btm eko miwodsh
May the Lord bless you and keep you safe. Keep it up!
Amen God Bless U More🙏
የኔ ውድ ዘመንሸ ህይወትሸ ይለመልም
God bless you!
Ameen Ameen ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wawu Aziye zamnshi yibarki uufffff mazimurochishin yiwodo
አዝዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሻ
What's the song name
May the lord bless you Aziti we love you
ስላምሽ ይብዛ የኔ ውብ ቆንጅ እንደት እንድምውድሽሽሽ
Azei tebarky
Tebark konjo
azeb taberki zabinshi hulu yeberk
ጌታ ኢየሰሱ አብዝቶ ይባርክሽ
Betammmmmmmmm sew wedeshi tawekiyalesh? Ene endat eko endeniwedeshi
I miss you
God,nless,you
Great
ameen tabarekiiiii 😍😍😍
Yene wdeeee😗😘
My favorite woman of God
ተበራክ የኔ እናት
Aminnn Aminnn Aminnn aminnn aminnn
Wowoo 😙
des ylale
Azebye.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤waw❤❤❤🎉
Geta Yibarkish
💌💌💌💌💯💯💘💘💘🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿🙌🏿
Geta yebarkih
Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen
Azebeye.Er.haunenemi.camiro.cemamere.yenirekote
Eje.bexami.denqe.mezemuroche.ka.andebateshi.yemiwota.La,sawoche.midenete
Now.tebirekhe.ba.bezu.
ዘማሪ አዜብ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
በጌታ የተወደድሽ ዘማሪ አዜብ ዝማሬሽ በጣም ይባርካል ነገር ግን ይሄ award የሚባል ነገር ብዙ አይመቸኝም ለምን ብለን ብንጠይቅ አንደኛ የእግዚያብሔር ቃል እደዚ አያስተምረንም ሐዋርያት ምሳሌዎቻችን ናቸው በክርስቶስ ስም ብዙ ድንቅ ከማድረጋቸው የተነሳ ሰዎች አንኳን ሽልማት አይደለም ሊያነግሳቸዉ ባሉ ጊዜ ሮጠው እደሸሹ ቃሉ ይነግረናል ከሰው recognition አላስፈለጋቸውም ጌታ ይሔ award የምትሉ ወይም በዚነገር የተሳተፋችው እባካችው አቁሙ እናንተም የምትቀበሉ እንቢ በሉ የአለም አሰራር ቀስ ብሎ ቤተክርስቲያን እየገባ ነዉ የ celebrite መንፈስ copy እያደረገች ነው ቤተክርስቲያን። ሰለ ክርስቶስ ሁሉን እደ ጉድፍ እንቁጠር ጳውሎስ እዳለው። ቀስ አያለ ጠላት ምንም አይደለም ምን ክፋት አለው እያለ ከአለም ጋር እያመሳሰለን ነው እኛግን የተጠራነው ክርስቶስን እድናሳይና እኛግን እድንሰወር ነዉ። ይህንን ሐሳብ ያመጣችው ሰዎች እባካችዉ አቁሙ እናንተ አይደላችሁም ሸላሚዎች ጌታ ነው ሰው ፊትን ያያል እግዚያብሔር ግን ልብን ያያል
አመሰግንአለው
Tabrki
Mirt agelgay
Bruk nch enwdchalew