መክቡስ ሩቢያን አሰራር كبسات روبييان

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን።እንኳን ሰላም መጣሽ እህታለም።ዋው ምርጥ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ነው።ማሻአላህ የኛ ባለሙያ እህት እጅሽ ይባረክ።❤❤❤🎉

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube ปีที่แล้ว +1

    .ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ናችሁ ሰማችሁ ይብዛ የኔዉድ በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነዉ እጅሽ ይባረክ ቀጥዮበት

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልሽ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም ጎበዝ በርቺል ብዙ ነገር ካንቺ መማር እንችላለን

  • @rabiatube1167
    @rabiatube1167 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ አሪፍ የሆነ አሰራር ነው

  • @tewabech2015
    @tewabech2015 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊኩምወረሕመቱላሒ ወበረካቱሑሰላምጤናይስጥልኝ እራቢያ እንዴትነሺልኝ የኔቅመም የኔባለሙያ በጣምየሚያምር የመጂቡስአሰራርነዉበርችልኝ

  • @yebabowa
    @yebabowa ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን እንኳንደህናመጣሽ ራቢየ ማሻአላህ እጅግበጣም ሀሪፍእናለየት ያለአሠራርነው ጎበዝባለሙያ

  • @MAskeytube
    @MAskeytube ปีที่แล้ว

    ሰላመ እግዝአብሕር ይዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉ አሰራርሽ በጣም ደስ የምል አሰራር ነው ያሳየሽዉ ደስ ይላል

  • @zainebyuotube8663
    @zainebyuotube8663 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም እንኳን ሰላም መጣሸ ሰላምሸ ይብዛ ባለሸበት ሠሻላህ በጣም ደሰ እሚል ቋይታ ነበርን በርችልን እህት

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 ปีที่แล้ว

    አስላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ መሻአላህ የኔ ባለሙያ በረች ጠክሪ ያምራል ውዴ❤❤

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሰላም መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው የኔ አበሳ ባለሞያ በጣም ቆጆ አስራር ነው በዚህው ቀጥይበተ ቀጣይም ክዚህ የበለጥ እጠብቃለን ሁቢ 🥰🥰👍👍

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ውዴ እንኳን ሠላም መጣሽ እንዲሁም የዚህ ቤት ታዳሚወች ሰላማ ችሁ ይብዞ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን ዋው

  • @ሰአዳወሎይቱብ
    @ሰአዳወሎይቱብ ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ኧራቢየ ውዴ እኳን ሰላም መጣሽ ሁላችሁንም ሰላም ሰላም ብያለሁኝ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንም ሰላም አላህ ያርግልን ውዴ ማሻአላህ በርችልኝ አሪፍ አሰራርነው የኔ ባለሙያ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mobarek-media
    @mobarek-media ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ራቢ ምርጥ አሰራር ነው ቡዙወች ይሜሩበታል ብዬ ተስፋ አለኝ

  • @አባይስደተኛዋ
    @አባይስደተኛዋ ปีที่แล้ว

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ ሰላም መጣሽ ዋውውውውው ደስ የሚል ቆይታ አገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ባለሞያ ነሽ ራቢቲ እጆችሽ ይባረኩልሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @khelifi.khaled6408
    @khelifi.khaled6408 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله

  • @-amefafi7639
    @-amefafi7639 ปีที่แล้ว

    መጣሁ ራቢ ምራቄ ቀጥኖማ አልቀርም ምርጥ አሰራር ነው

  • @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ
    @አማካሪሚደያ-ኈ5ደ ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እራህሙዬ እንክደህና መጣሺ መሻአላህ ባለሙያነሺ ሲትነት ሲለካ በተግባር ነዉለካ በርቺልኚ

  • @ifatawi8112
    @ifatawi8112 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችን ይሁን ፈጣሪ መተሳሰብ ይስጠን

  • @መካነሰላምዩቱብ
    @መካነሰላምዩቱብ ปีที่แล้ว

    አሰለም አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ❤❤መሸአላህ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu ปีที่แล้ว +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አህለን ራቢ ጥሩ ቆይታ ነበር ረቢያን አልወዲም😂

    • @rabiyoutube8168
      @rabiyoutube8168  ปีที่แล้ว

      ክክክእኔም አልወድም ለሠወቹነውምሰራው

  • @ብርሃኑbirhanuጥበብመረጃና
    @ብርሃኑbirhanuጥበብመረጃና ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰለም ለቤቱና ለባለቤቱ ይሁንልኝ ውድ ዘመዴ እንዴት አለሽልኝ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል በርች

  • @merimtube5408
    @merimtube5408 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እኮን ደህና መጣሽ ራብየ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔባለሞያ በርችልኝ

  • @hunatech9588
    @hunatech9588 ปีที่แล้ว

    ራቢ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @nuradismaryee5540
    @nuradismaryee5540 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ራቢዬ እደትነሽ እኳንደናመጣሽ ሠላምሽ ይብዛ እድሁም ተከታታወቿ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያድርግልን ማሽአሏ 👍👈💐🌺🌺

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 ปีที่แล้ว

    Selam ekan dena metashi❤

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ውድ ኢትዬጲያውያን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንም ሰላም ትሁንልን እኛም በስደት ላይ ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @ኩታበርእሩጋለይላ
    @ኩታበርእሩጋለይላ ปีที่แล้ว

    ክብሬ_ነህ_የኔ_አባት!!
    ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
    በምናቤ ስየህ አንተኑ እየናፈኩ፡
    ከሁለት አይኖቼ እንባየን እያበስኩ፡
    ማስታወሻ ጫርኩኝ መንገድ ላይ እየቆምኩ፡
    ስለይህ ፃፍኩልህ ሆደ ባሻ አረከኝ፡
    ከአብሮነትህ ይልቅ አሁን አስፈለከኝ፡
    ታየኝ ጉስቁልናህ ውስጤን ረበሽከኝ፡
    መሰልኩኝ እንግዳ ገና አድስ ያወቅኩህ፡
    ናፈቅከኝ በሰከንድ በደንብ አስታወስኩህ፡
    መንገዱ አላልቅ አለኝ አንጀቴ ታጠፈ፡
    የማጣህ መሰለኝ እንባዬ እረገፈ፡

  • @Bhena
    @Bhena ปีที่แล้ว

    ሒሳብ አለብሽ የቂያማ ቀን ተጠንቀቂ
    አላህንም ፍሪ ።
    ሒ-----ሒጃብሽ ነው ክብርሽ
    ሳ------ሳጥንና ጋሻሽ
    ብ-----ብርሐን ለቀብርሽ
    አ------አጥብቀሽ ከያዝሺው
    ለ------ለጀነት መንገድ ነው
    ብ------ብልጥ ሁኚ አስቢበት
    ሽ------ሽልማት ለማግኘት
    የ------የማይሞት ሰው የለም
    ቂ----------ቂያማምአይቀርም
    ያ---------ያን ቀን ይከሰታል
    ማ----------ማልቀስላንቸ ያበቃል
    ቀ----------ቀድመሽከታዘዝሺው
    ን----------ንጋትሽጀነት ነው
    ተ----------ተራ ወሬ አይርታሽ
    ጠ----------ጠላት አይስበርሽ
    ን----------ንቀት ስድብ ያልፋል
    ቀ----------ቀን ሲመጣ ይጠፋል
    ቂ----------ቂያማ ነው ዋናው
    አ----------አላህ ነው ጠያቂው
    ላ----------ላይሽ ብቻ አይደለም
    ህ----------ህሊናሽም ይስለም
    ን----------ንፁህ ይሁን ውስጥሸ
    ም----------ምንም ቢፈትንሽ
    ፍ----------ፍፃሜውጀነት ነው
    ሪ----------ሪድዋንን ማያው
    ሒሳብ አለብሽ የቂያማ ቀን ተጠንቀቂ
    አላህንም ፍሪ🎉

  • @shegeralmazk
    @shegeralmazk ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልሽ ዋውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ የኔ መልካም ጎበዝ በርቺል ብዙ ነገር ካንቺ መማር እንችላለን