ሄሉ እውነቱን ተናገረች😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024
  • #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #natty #duet

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @mahletube
    @mahletube 2 หลายเดือนก่อน +101

    ሂሉዬ የእኔ ውድ ልክ ነው
    ሰው ቢገፋ ፣ቢተነኩል፣ ለእድገት እንቅፋት ቢሆን እንቅፋቱን የሚያስወግድ የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ስላለሽ አትጨነቂ እኔም ወንድምሽ ከጎንሽ ነኝ❤❤❤ አይዞሽ ጠንካራ ነሽ፣ ይብላኝ ለከዳተኛ፣ ወዮለት ለተንኮለኛ ፣ እግዚአብሔር ሲጥል እንጅ ፣ሰው ቢጥል እግዚአብሔር ያነሳዋል ፣እግዚአብሔር ያነሳውን ደግሞ ማንም አይሞክረውም ከይዞሽ አለንልሽ፣ ነብዩ ዳዊት ሲናገር በመጸሐፍ ቅዱሱ "በሰው ከመመካት በእግዚአብሔር መመካት" ብሏል ።
    አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ፣አሁንም ጠንክሪ❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 หลายเดือนก่อน +2

      😢ናቴ፡ነውዴ😢በጌታ😮

    • @osratgold7930
      @osratgold7930 27 วันที่ผ่านมา

      🇪🇹🇮🇱♥️♥️♥️

  • @ZeharaYimam-o1n
    @ZeharaYimam-o1n 2 หลายเดือนก่อน +320

    እናት ለዘላለም ትኑር ፍቅሮ የማይቀንሰው የእናት ነው በዚህ መድር ላይ ❤❤❤❤

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @nunushdebebe7794
      @nunushdebebe7794 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያርብ

    • @መሬምከድሪ
      @መሬምከድሪ 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @BikiBiki-d7b
      @BikiBiki-d7b 2 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen niwu

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 2 หลายเดือนก่อน +311

    ሄሉ በርቺ ጠንካራ ሁነሸ አሳይን እምትሉ በLike አሳዩን

  • @temarebrahim
    @temarebrahim 2 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻ አላህ ምርጥ እናት አለችሸ እኔ እያለሁ ልጀ አታለቅስም አለች እረዥም እድሜ ለናቶች ሄሉ ወጣት ነሽ የተማርሸ ነሸ ቆጆ ነሸ አላህ የሆነገር ሲወስድብሸ የተሻለ ነገር ሰላስበልሸ ነው ስለዚህ ጠክሪ ደሞ ይሄን የመስለ ቤተስብ እያለሸ ይችን የመስለች ወርቅ የሆነች እናት እያለችሸ ጤና እናለሸ ሰት አለ አይደል በሸተኛ ሆነው ከሀልጋ የማይቀሳቀሱ አንች ያለሸበትን ሂወት የሚመኝ ሰንት አለ ጥክሪ

  • @habia-d4u
    @habia-d4u 2 หลายเดือนก่อน +190

    ሄሉየ አይዞሽ 😢ማነዉ እዴኔ ሄሉ የሚወዳት❤❤❤

    • @Missnegn777
      @Missnegn777 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤️

  • @GODISGOOD-tn4fe
    @GODISGOOD-tn4fe 2 หลายเดือนก่อน +41

    የዋህነት ሲጎዳ እንጂ ሲጠቅም አላየሁሞ አይዞሽ

  • @ፍቅር
    @ፍቅር 2 หลายเดือนก่อน +176

    ማዘር ደግሞ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሄሉ ምርጥ እናት አባት አሉሽ እና በቂ ነው በአዲሱ አመት በአዲስ መንፈስ ጠንክረሽ ውድቀትሽን ለሚፈልጉ ጠንክረሽ አሳያቸው እናም በርቺ እናትሽንም አስደስተሽ ኑሪ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 หลายเดือนก่อน +169

    ሄሉየ አንች እውነተኛ አፍቃሪ እና እውነተኛ ታማኝ በራሷ የምትተማመን ቆንጆ ሴት ነሽ

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 2 หลายเดือนก่อน +1

      Konjo naw yaleshew??

    • @Fawzya-xs1ct
      @Fawzya-xs1ct 2 หลายเดือนก่อน

      እናምን ይወጣላታል​@@ritahaile1787

    • @ZahrerAhmad
      @ZahrerAhmad 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂​@@ritahaile1787

    • @zabebahmed7095
      @zabebahmed7095 2 หลายเดือนก่อน

      @@ritahaile1787 አወ ምን ያንሳታል የሰው ልጅ ልክ እንደማበጠሪያ እኩል ነን አንዱ ከአንዱ አይበልጥም ተፈልጎ የማይገኝ ስነመግባር ያላት ሴት ነች

  • @HailuGossaye-ut4el
    @HailuGossaye-ut4el 2 หลายเดือนก่อน +7

    በምንም ሁኒታ ብትሆኑ እግዚሐብኤር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በሂወታችን ሰለሆነ ስላልሆ ነው እየሆነ ሰላለው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን በርቱ ውድድድ ነው ማደር ጋቹ ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤

  • @RomanAliy
    @RomanAliy 2 หลายเดือนก่อน +81

    ሄሎ የኔ እህት መልካም እናት ጀግና እናት የናት ጓደኛ አለችሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ❤

  • @Hirut-yu2iz
    @Hirut-yu2iz 2 หลายเดือนก่อน +2

    በእዉነት ልብ ነወ የተሰበረዉ የሰዉ ልጄ በዚህ ደረጀ በወሸት ምን አይነት አእምሮ በኖርዉ ነዉ ሄሌ አይዞሸ የኔ ቆንጅ እንኳንም ከአንቺ የሆነ❤️❤️❤️❤️

  • @RimHubi
    @RimHubi 2 หลายเดือนก่อน +57

    የኔ ሄሉ እውነት አንቺ ልዬ ሙሉ ሴት ነሽ እይዚሽ እንደዚ አይነት እናት ሰቶሻል ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት ❤

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 2 หลายเดือนก่อน +21

    አይዞሽ ሄሉዬ ጠንክረሽ ማሳየት ነው ያለብሽ የስራው ይስጠው።ናቲ ተብዬው ወንዶች በጣም።ከወደድሻቸው ዞር ማለት ይወዳሉ ጌታ ይድፋቸው የሴት ህይወት ላይ የምትጫወቱ ወንዶች ጌታ ይድፋቹ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 หลายเดือนก่อน

      ልጁ አላጠፋም ብዙ ጊዜ ተናግሯል እኔ መማር እፈልጋለሁ ለትዳር ዝግጁ አይደለሁምብሏል ጥፋቱ የሄሉ ነው ማወቅና መዘጋጀት ነበረባት በተጨማሪ ሁሉም ጓደኝነት ትዳር አይሆንም ለትዳር እምትጠጋ ከሆነ ራሷን አስከብራ ከመጀመሪያውኑ ነገሮችን ማወቅና እማይሆን ከሆነ መራቅ አለባት።

  • @devatube1
    @devatube1 2 หลายเดือนก่อน +62

    ሁሉም ያልፋል ሄሉዬ እግ/ር ያሰበልሽ ነገር ስላለ ነዉ ጠንከር በይ❤❤❤❤

  • @TigistBekele-p3q
    @TigistBekele-p3q 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉም ካጂ ናቸው የ 3 አመት ፍቅረኛዬ ሚስት እንዳለው አወኩ በሳቱ በጣም ተረብሼ ነበር ግን ሕይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጠንካራ ነኝ አሁን እግዚአብሔርን እግዚአብሔር ይመስገን ሔሉ ጠንካራ የማትሰበሪ ሁኚ

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 2 หลายเดือนก่อน +83

    አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል የኔ ጥንቅሽ አይዞን አች ጀግናነሽ የኔ ቸኮሌት መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ በቃ ወደፊት ኋላሽን እዳታይ ወደፊት የኔ ጀግና አምላክሽን ብቻ አጥብቀሽ ያዥ ሠው ተሠባሪ ነው😊

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክልልል የኛያላለውው ይሔዳልል የኛያለውውው ይመጣልልል ቢሳካም ባይሳካም እግዚአብሔር ይመስገን እንበልልል ስናመሰግን ይጨመርልናልና🤲🤲🤲💚💛❤🤝🎉 መልካም አዲስ አመት

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน

      እንዳልክ አደለም ብላለች

    • @Amen-pf
      @Amen-pf 2 หลายเดือนก่อน

      @@fasikagmeskel8437 ናቲ ነው

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 2 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ ሄሉ የተሻለው ሊመጣ ሲል ነው እምትፈተኝው ጠንካራ ሁኝ በፀሎት በርች እግዚአብሔር የወደደውን ነው ይሚፈትነው የኔ የዋህ ማዘርዬ እዴሜ ጤና ይስጥሽ👏🥰🥰

  • @ZeharaYimam-o1n
    @ZeharaYimam-o1n 2 หลายเดือนก่อน +75

    አይዘሺ ሂሉዬ አንች ጀግና ሴት ነሺ የኔ ውድ ሰው አትመኔ የኔ የዋህ ጥንካሬሺን እንጅ መሰበረሸን አታሳዬ ምረጥ እናት አለችሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @zufetube1981
    @zufetube1981 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ አንች እድለኛ ነሽ ምክንያቱም ምርጥዬ እናት ስላለችሽ እ/ር አመስይገን በይ ሽ ቆንጆ ❤❤❤

  • @IyeFgj-kp4bs
    @IyeFgj-kp4bs 2 หลายเดือนก่อน +41

    አይዞሽ ሄሉ ላንች ያለው የትም አይህድም እናትሽ ትንኑርልሽ ጠንክሪ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤❤

  • @feru22
    @feru22 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማዝርዬ አድሜ ከ ጤና የስጦት she is lucky to have a mother like you heluye በልትሽ ተግኝ አዞሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 หลายเดือนก่อน +30

    ሄሉዬ በጣም ከፍቶኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ስላየሁሽ ማም ጀግና ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ !ሄሉ ያንቺን መውደቅ የሚፈልጉ እንዳሉ ጉዳትሽን የማይፈልጉ ቤተሰቦች አሉ በርቺ እስኪ ብልጥ ሁኚ የኔ የዋህ !ውድድድድ ነው ማረግሽ እህቴ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ !❤❤❤

  • @Liya-h8o
    @Liya-h8o 2 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ. ሄሉየ አንኳን ፈገግታሽን ኣሳየን ፈጣሪ በጣም ነው የከፋኝ ኣንቺን ባየሁት ሰዓት ስታለቅሺ በጣም ነው የተናደድኩ። የሰው ክፋት ጥግ የለውምና ሄሉየ አባክሽ ራስሽን ጠብቂ የሰው ነገር ሁሉ ኮንቱ ነው ። ብቻ አግዚኣብሀርሽን አየጸልይ ጥሩ ኣባት አና አናት ስካሉሽ ያለችስ አድሜ መደሰት ነው ያለብሽ አንኳን አናትሽ በጎኒሽ ኣለች ሙሉ አድሜ ይስጣት።

  • @ፍቅር
    @ፍቅር 2 หลายเดือนก่อน +36

    አይዞሽ ሄሉየ ጠንኳራ ሁኝልኝ አንች ጠንካራና ከለሽበት ቦታ ከፍ ብለሽ ከተገኘሽ እመኝኝኝ ይለምንሻል እማ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 หลายเดือนก่อน +5

    አረ በፈጣሪ እናትና ልጅ ስታምሩ ደሞ ፋ ብለሻል ጠላትሽ ይቃጠል እናትሽ እራሳ ውብ እናት ሁሌም አብራችሁ የምትደሰቱ ያርጋችሁ ትልቅ ትምህርት ነው እናትና ልጅ እንዲህ ቁጭ ብሎ ሲወያይ ሰላምናጰጤና ለመላው ቤተሰባችሁ💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 2 หลายเดือนก่อน +303

    የዘድሮ ወንዶች ኮ አይታመኑም የኔም የ3 አመት ፍቅረኛዬ ከዳኝ 😢😢እኛ ሴቶች የምር ታማኞች ነን ግን ግን ወንዶች ልቦና ይስጣችሁ😢😢

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน +5

      ደምሪኝ የኔ ወርቅ❤

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 2 หลายเดือนก่อน +5

      የኔ አይዞሽ😢😢

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 2 หลายเดือนก่อน

      @@RukeyaAli-nv8kl ደምሪኝ የኔ ውድ

    • @SelamNadew-w2k
      @SelamNadew-w2k 2 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም እውነት ሤቶች ፍቅር ያጠቃናል😢

    • @AgerYi
      @AgerYi 2 หลายเดือนก่อน +2

      enem welahi gn allah yeteshal ysetenal insha allah

  • @TsegiDemise-o9b
    @TsegiDemise-o9b 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሄደ ያ ስልቻ ተገላገልሽ አይዞን ሄሉ ❤

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 2 หลายเดือนก่อน +38

    ትክክል ማምየ ያስለቀሰ ያለቅሳል መቸውንም አይቀነውም የጁን ያገኛል ሄሉየ ❤አይዞሽ ሄሉየ ጠንክሪልኝ ውዴ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው አይዞሽ ምርጥ እናት አለችሽ ውዴ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ማምየ❤❤

  • @Mes355
    @Mes355 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽዬ ሄሉዬ ጠላቶችሸ ጠንካራ ሆንሽ ማሳየት አለብሽ 😍😍😍

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 หลายเดือนก่อน +43

    አይዞሽ ሄሉዬ እኛ ሥደተኞች እንወድሻለን የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢😢😢😢

    • @TaweenUae-zh9gm
      @TaweenUae-zh9gm 2 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤😢😢😢

    • @Selammengesha-n9g
      @Selammengesha-n9g 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢​@@TaweenUae-zh9gm

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน

      የተሻለ ምርጥ ቀን ይሆነ ላችው ይገባችዋል

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢እውነት ነወው❤

  • @emumulat5651
    @emumulat5651 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሄሎ ሁሉም ነገር ለበጉ ነዉ መፈተን ጥሩ ነዉ እንድትጠነክሬና እንድትበረቺ ያረግሻል ተመስገን ፈጣሪ ምርጥ እናት ሰቱሻል አይዛሽ ❤❤❤ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ደሙ ጉበዝ አይደለሽ የኔ ዉድ ለበጉ ነዉ ድንገት የተሻለ ነገር ፈጣሪ አስባልሽ ሊሁን ይችላል

  • @salam9960
    @salam9960 2 หลายเดือนก่อน +30

    እንኳን በሠላም መጣሽ ሄሎ አይዞሽ ግን ለሁሉም ነገር መታገስ ዋጋ አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @NextTVs-rm8kt
    @NextTVs-rm8kt 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ አይዞሽ ሂሉሻ እግዚአብሔር ዬን ነገር በቲልቁ አይቶሽህ ነዉ ❤❤መልካም አዲስ አመት ይህንላችሁ🇪🇹🇪🇹🌼🌼🌼🌼happy naw year from Ethiopian ❤❤

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 หลายเดือนก่อน +15

    😂😂ቻብስቲኩን አበዛሽው እረሄሉ😂
    አይዞሽ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ገደልይግባ

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሔሉዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጭንቅ ብሎኝ ነበረ🥰🥰 ሔሉዬ እግዚአብሔርን አመስጊኝው🙏🙏እቺን የመሰለች እናት አለችሽ ከጐንሽ❤ ሺአመት ትኑርልሽ🙏🙏የኔናት መግፋት እጂ መገፋት ጥሩነው እሺ እግዚአብሔር ላቺ ያለው አለ በአዲሱ አመት መልካም እድል ሔሉዬ አታልቅሺ የኔ ቆጆ🥰🥰🥰🥰🥰መልካም በአል ይሁንላችሁ❤❤ ❤❤❤

  • @gzjz6854
    @gzjz6854 2 หลายเดือนก่อน +19

    አይዞሽ ውዴ ህወት የቀጠላን 😢😢

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞን ሄልዬ ጠንካራ ሁኝ የግዜ ጉዳይ እንጂ ስው የዘራውን ያጭዳል ለማየት ያብቃሽ አንቺ ብቻ ጠንካራ ሆነሽ ተለውጠሽ አሳያቸው መገፍት ጥሩ ነው አንቺ ብቻ አትግፊ ደሞ እግዚአብሔር የማይጠቅመንን ነው ከሂወታችን የሚያርቅልን ለዚ ነበር ለካ እግዚአብሔር ያራቀልኝ የምትይበት ግዜ ይመጣል ብቻ አንቺ ለእግዚአብሔር ስጭ ❤❤❤

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሄሉዬ ወደፊት ከእግዚአብሔር ጋር ሰዉ ከንቱ ነዉ አይታመንም በርች❤❤❤❤❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ ሄሉ ከበደ ቢሄድ አስፈው ይመጣል አች ብቻ ደህና ሁኒ አች ጀግና ነሽ ስራሽን ቀጥይ❤❤❤🎉🎉

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 2 หลายเดือนก่อน +19

    ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው ይቺን የመሰለ እናት እያለችሽ ፈጣሪ ያቆይልሽ

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 2 หลายเดือนก่อน +12

    ማርያምን እንዳንቺ የውደድኩት youtuber የለም ንፁህ ልብ ያለሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ የሚል በጣም ደሞ ቆንጅዬ በቃ ትለያለሽ የኔ ውብ እህታችን. እሺ wish 1ቀን አግኝቼ እቅፍ ባደርግሽ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 2 หลายเดือนก่อน +11

    አይዞን ሄሉ አድናቂሽ ነኝ አች ጎበዝ ልጅ ነሽ ወላሂ እኔ ያችን ያህል ድፍረት የለኝም ትክክል እኳን ሁኘ በሰው ትችት ወደኋላ እጎተታለሁ እናማ በጣም smart ልጅ ነሽ ወደፊት እሽ የምን ወደኋላ መ/ርት ፈትለን የመሰለች ጀግና እናት አለችሽ ልምድ ከሷ ወሰጅ በርች ❤❤👍👊🙏

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 หลายเดือนก่อน +7

    እማ ፍቅር እናትኮ ህይወት ምንም ነገር ቢሆን ያለ እናት ናት እማትርቅ❤❤❤ እማየ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤ አምላከ ቅዱሳን እኳን አደረሳችሁ ላድስ አመት። ኤሉየ የኔ እህት አች እቁ ሴት ነሽ ቃሉን ከቀላ እግዚአብሔር ያች መልካም ነገር ስላዘጋጀልሽ ነዉ አይዞሽ❤❤❤🌺💒💒💒🌺🌺🌺👏👏👏

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሄሉ እኳንም እናት አባትሽ ከጎንሽ ሆኑልሽ አይዞሽ ❤❤

  • @vhhj9640
    @vhhj9640 2 หลายเดือนก่อน +12

    አንቺ ምርጥ እስትሮግ እናት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ማሚ ሄሎ ጀግንነት ከማሚ ውሰጂ

  • @MakidaMizbahu
    @MakidaMizbahu 2 หลายเดือนก่อน +6

    Mommy long life ❤
    HAPPY NEW YEAR 🎉

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናትም እህትም ጋደኛም የሆኑ እናትሽ አሉ አይዞሽ እግዛአብሔር ለአንቼ የተሻለውን አስቦልሽ ነው ጠንካራ ብርቱ ሁኚ አዴስ አመት ደስታውን ያሰማሽ ❤❤❤❤

  • @mekdtube9924
    @mekdtube9924 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ውድ በዚህ አጋጣሚ እኔ በጣም ነው የምወድሽ እና አንቺንም እና ያንቺ ያፈገግታሽ ነው ደስ የሚለው ስትካፊነት ያመረዳሽ አይደለም እና ነገ ደግሞ እነዚህ ነገሮች ሁሉ አላፊ ናቸው አልፈው ስታያቸው ያሉት አይዞሽ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @MimiMimi-c1t
    @MimiMimi-c1t 2 หลายเดือนก่อน +2

    በመጁመሪያ ፈሌ ሳላደቅሽ አላልፍም ጀግና እናት ነሽ ሄሉ ሂወት ይቀጥላል አይዞሽ ማሬ የሰውን ልብ የምትሰብሩ መዳኒማያለም ፈጣሪ ይስበራችሁ ሄሉ ወድሻለው❤❤❤❤

  • @nafesanafesa-tt5vd
    @nafesanafesa-tt5vd 2 หลายเดือนก่อน +13

    ኡይዞሽ ሄሉዬ ጠካራ ሴት በብዙ ነገር ትፈተናለች ጥንካሬሽን አሳያቸው❤

  • @Khadijah-oe9of
    @Khadijah-oe9of 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉየኔ የዋህ አይዞሽ ማሬ ሰዉ ከባድ ነዉ አሁንም እራስሽን ጠብቀሽ ነዉ የሚመጣዉን ነር ብዙ አትዉደጂ እደሚሄድ አስበሽ ቅርቢ ማሬ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞሽ የኔ ጠንካራና ጎበዝ ሴት ድግልማርያም ነገሮችሽን ሁሉ ታአስተካክልልሽ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጣቸው እግዚአብሔር ላአቺ መልካም ሰውን ይሰጥሻል እሺ አቺ ጠንካራ ጎበዝ ጀግና ቆንጆ ሴትነሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @madenasaeed7607
    @madenasaeed7607 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉ የኔፍልቅቅልቅ አይዞሸ በርቺ እኔአግብቸውሥዴትሂጀ ወልዶጠብቆእካ ጥክርብየወዴፊትተጎዝኩ ትዳሩም ትዳርአልሆናኑትም ፈጣሪያቺስላልሆናየራቀው አይዞሸየኔውዲ እናትሸ ሐኔዴርባባ ልበወተሰበር ጠግናሸአሳይንሌሉ❤

  • @gamoyoutube1362
    @gamoyoutube1362 2 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ዉድ እኛኮ ሄሉ ነገረነሺንኮ አንችን እንዴ ምጎዳ በፊትም አዉቀናል አይዞሽ ግን አታልቂሺ ስታልቂሽ ከሱ ሌላዎንድ እንዴ ሚኖር አያቂም 💪💪ጀገን በይ

  • @AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli
    @AbiyemariyamlijeAbiyemariyamli 2 หลายเดือนก่อน +1

    አህቴ በጣም ምርጥ አናት በጣም አምትወደድ ሰለዚህ አይዞሸ ጠንካራ ሴት ሁኙ በፈተና እማይፈተን የለም በዚህ አጋጣሚ በጣም ነው እምወዳቸው አናትሸን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልሸ❤

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሄሎ እናትሽ ጠንካራ ናት አይዞሽ መዋደድ እንዳለ መጣላትም አለ አይዞሽ ከናቲ ጋር ነው የተለያየሽው አይዞሽ የወደዱት መለየት ይከፋል ግን ፈጣሪ ለበጎ ነው ላንቺ የተሻለ ነገር ያሰበልሽ ለበጎ ነው ጠንካራ እናት አለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሄሉዬ አይዞሽ አንች ታማኝ ሁኚ በተረፈ እንዳተ ፍቃድ ይሁን በይዉ በተረፈ ሁሉም የጁን ያገኛል አይዞሽ

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሺ ሄሉየ ጠንክረ እግዚአብሄረ ይረዳሻን ፀልይ ውደ ደግሞ በጣም ቆንጆ እና የምትረዳ እንደህት የምመክረ እናት አለችሺ እና አይዞሺ ሄሉየ?????????

  • @TgMulugita
    @TgMulugita 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ሄሉ😢😢😢በርች ጌታአለ ምርጥ እናት ቤተሰብ አሉሽ ❤❤❤❤ጀግናነሽ ሁሉም ያልፋል በርታበይ❤❤❤❤❤

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 2 หลายเดือนก่อน +23

    ሄሉዬ ያንቺ እድል የእውነት እኔም ወደእኔ የሚመጡ ሰወች ሁሉ እኔን ለመጉዳት ነው የሚመጡት በፍቅር ህወቴ በጣም ተጎድቻለው ደግም እንደ እድል ሆኖ ተመሳሳዪ ሰው ነው ወደእኔ የሚመጣው ሄሉዬ ፈጣሪሽን ተደገፊ እህቴ

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 2 หลายเดือนก่อน

      ኣው ትክክል አንድ አንዴ ግአን ራሳችን መጠየቅ ጥሩ ነው ለምን መፈተሽ መጥፎ ለኛ ብቻ ኩፉ ለሰው ኣንስራ ምክንያቱ እግዛቤር አለ ለ ክፉ ይሰሩት ደሞ እግዛቤር ወደ ጥሩ መመለስ ስለ መጸለይ

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน

      እንዳልክ አደለም ብላለች

  • @user-ln7xm8nc2b
    @user-ln7xm8nc2b 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬ ሰብ አደረኩሽ አይዞሽ ለምን ታለቅሻለሽ እናት አባትሽ አሉ ካጠገብሽ❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน +8

    ማዘር ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም በጣም ታዛዝነኛለች እችልጅ አይዞሽ የተሻለዉን ሊሰጥሽነዉ ጌታችንን የሚፈትነን ለበጎ ነዉ አይዞሽ

  • @Chcghh-m6g
    @Chcghh-m6g 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሄሉየ የኔ እርግብ አይዞሽ ሁላችን በልባችን የያዝነው ምስጥር እና ስብራት አለን እኔ አሁን ልንገርሽ ህፃን ሁኘ ተድፍርያለው ግን እሄንን ነገር እናት እና አባቴን እንኩዋን አያቁም አሁን ስደት ነው ያለሁት ሄሉየ ብታምኒም ባታምኒም አንቺ ምርጥ ምትረዳ እናት አለችሽ እኔ ግን እሄንን ምስጥር ለአመታት ደብቀዋለው አንዳንዴ እንደዚ ሁኛለው ወይ እንደዚ አጋጣመኝ ብየ ብነግራት ምን ትለኝ ይሁን እላለው

    • @sara-rl7gd
      @sara-rl7gd 2 หลายเดือนก่อน

      Ayezoshe

    • @biruktawitgirma9176
      @biruktawitgirma9176 2 หลายเดือนก่อน

      Ayzoshe .betam tenkara sew nesh

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ የኔ እህት ዕንባዬን አመጣሽው እግዜር ይርዳሽ እግዜር ያበርታሽ። ሁላችንም እንዳልሽው በውስጣችን ብዙ ነገር አለ ባህላችን በግልፅ መናገር አልተለመደም እይዞሽ የኔ እናት በዚህ ሞራልሽን እንዳትጎጂው ሴት ሲኮን መከራው ብዙ ነው እግዜር ቀጣዩን ህይወትሽን ያሳምርልሽ። ከቻልሽ የስነልቦና ሰዎችን አማክሪ ።

    • @Chcghh-m6g
      @Chcghh-m6g 2 หลายเดือนก่อน

      @@Menelik27 eshi አመሰግናለሁ ምን ማድርገም አልችልም ለአመታት የደበቁትን ስብራቴ ይዤ ዝም እላለሁ

    • @Menelik27
      @Menelik27 2 หลายเดือนก่อน

      @@Chcghh-m6g እንዲቀልልሽ ግን የስነልቦና አማካሪዎች አማክሪ ባለሽበት ቦታ ሌላው ቢቀር ውጭ ስለሆንሽ የምትጨነቂበት ነገር አይኖርም ብዬ አስባለሁ። አይዞሽ የኔ እህት አገራችን እኮ ከተበላሸ ቆየ ለማንስ ይነገራል? የስነልቦና አማካሪዎች ምናልባት ይጠቅሙሽ ይሆናል ብዬ ነው በርቺ አይዞሽ።

  • @فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا
    @فاطمهالحمدللهياربّعلانعمتكاسلا 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉ አብሽሪ ጠካራ ሁኝ ደግሞ ጠካራ እናት አለችሽ ከጎንሽ ፈጣሪን አመስግኝ የበደሉሽ ሰወች ጊዜ ቢፈጅም የጃቸዉን ያገኛሉ ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ አችግን ጠካራሑነሽ ከዛሬሽ ወይም ከትናቱ ነገየተሻልሽ ጠካራ ሁነሽ አሳያቸዉ ለጠላቶችሽ ህይወት አደዝህናት

  • @ZeynebaLeben
    @ZeynebaLeben 2 หลายเดือนก่อน +14

    አብሽሪ እህቴ ምርጥ እናት አለችሽ

  • @DgDg-zc2mt
    @DgDg-zc2mt 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉ እራስን አትጉጂ እኔ 6 አመት ጔደኛዬ ነዉ የከዳኝ ለጊዜው በጣም ተጎዳዉ መርዝ ለመውጣት አሰብኵ ሁሉም አልፎ እግዚአብሄር ጥሩ ሰዉ ሰጠኝ አግብቶ ወለድኩ

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 2 หลายเดือนก่อน +14

    ኣይዞሽ ልጄ የካደሽን መሬት ትክዳዉ ። እንኳን ኣባትና ናትሽ ኣሉሽ በነሱ ጾለትና ብርታት ትኖርያለሽ እችን የመሰለች እናት እያለችሽ ኣይዞሽን ልጄ ፈትልየ የኔ እኩያ ኣይዞሽ 🙏🙏🙏👉💐❤️💐❤️

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሳቹ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራውያን 🥰🥰🥰🥰 ሄሉ አይዞን ይህ ቀን ያልፋል በሁላችንም ህይወት ተከስቶ ያለፈ ጉዳይ ነው ጠንካራ ሁኚ ብዙ ሚጎዳው አንቺ ስትገፊ ነው ከተገፋሽ ነገሩ አይከብድ አሸንፈሽ ትቆሚያለሽ ነገ አዲስ ህይወት ይቀጠላል ይህ ቀን ሲያልፍ ምን ሆኜ ነበር በዛ ልክ ራሴን የጎዳሁት ብለሽ ትገረሚያለሽ ለቀጣይ ህይወትሽ ትምርት ይሁንሽ በማንም ሰው እርግጠኛ መሆን አይቻልም ለዛውም በዚ ዘመን የመጣ ሰው ሊሄድም ይችላል ቀጭን መንገድ አዘጋጅተሽ ነው መቅረብ አለበለዛ ልብን ሲሰብሩ መኖር ነው እግዚአብሔር ቤተሰቦችሽን ይጠቦቅልሽ መልካም በአል❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ማዘሯ የኔ ዉድ አይዞሽ አችም ኡፉ ፋዘርንም አላህ አፊያዉን ይመልሥለት

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ ጠንክረሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ግን ጠንካራ እናት አለሽ አይዞሽ❤

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 2 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ እናት እድሜ ይስጥሽ ምንም ቢሆን እምየ❤❤❤❤❤ ዝም በይ ሄሉየ የበስበስ ገለባ ዝናብ አይፈራም ነው እህቴ

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ውዴ ለእናትሸ ለአባትሸ ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥልሸ❤❤❤🙏

  • @MesitayitWenidimneh
    @MesitayitWenidimneh 2 หลายเดือนก่อน +12

    አች ብቻ አይደለሽም ሄሉዬ እኔም5አመት ፍቅርኛየ ክዶኛል አይዞሽ የኔም ሚድያ ስላልወጣው ነው እጅ በጣም ልቤ ተሰብሮል አሁን ፍቅርየሚባል ነገር አስጠሉቶኛል አይዞሽ ጠክሪ 😢😢😢

    • @fasikagmeskel8437
      @fasikagmeskel8437 2 หลายเดือนก่อน

      አንዳልክ አደለም ብላለች

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 2 หลายเดือนก่อน

      አይዞን😢

    • @MakdesTages
      @MakdesTages 2 หลายเดือนก่อน

      እኔንም የእርስ አመት ዋዜማ ጠብቆ ሰብሮኝ ሄደ አይቅናቸው

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ ሄሉ😢 ፈጣሪ ከአስመሳይ ወንዶች ይሰዉራን

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሄሉ አደዚህ ተፅናንተሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ዘመኑን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በደስታና የምትመኙትን የምታስቡትን እግዚአብሔር ያድርግላችሁ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይዙሽ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል ዋናው አች ነገሮችን በጥንካሬ ማለፍሽነው ነገሌላ ቀነው በርችይ

  • @DgfGdgg-g8f
    @DgfGdgg-g8f 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ዉድ አይዝወሺ ሁሉም ነገር ምክናየት ነዉ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ሄሉ ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው የሰው ልጅ ኮ ማመን በጣም ከባድ ነው አይዞሽ መልካም እናት አልቸልሽ ጌታ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤

  • @mekdesniguse148
    @mekdesniguse148 2 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ ሄሉ

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉየ አች ጀግና ሁነሽ ነው ማሳየት ያለብሽ በዛሬውግዜ እንኳን ሰውን እራስክን አትመነ ነው እና ውደራስሽተመለሽ ❤❤❤ለናትሽ እርሜና ጤና ይስጥልሽ ምርጥ እናት አለችሽ❤❤❤❤

  • @gdfx3728
    @gdfx3728 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማዘርየይ እግዚአብሔር ኣምላኽ እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልኝ በጣም ነው ምወድሸ❤❤❤

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናትዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዉብ ነሽ የኔ ሴት ወይዘሮ ተባረኪልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከልጅሽ ጎን በመሆንሽ ተባረኪ መልካም አዲስ አመት መልካም በአል

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 2 หลายเดือนก่อน +12

    😢😢😢😢😢😢ኣይዞሺ ሄሉ ጠካራ ነሺ

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ሔሉዬ 😢እግዚአብሔር እኮ የተሸለ ነገር አዘጋጅቷልሽ ይሆናል ጸሎት አድረጉ አንች ደሞ በታማኝነት አሸንፈሻል አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ ለወንድ እንዳታለቅሽ ሲፈልግ ራሱ ያልቅስ ይህ ቡቱቷ 😢

  • @ዲያስኮራ
    @ዲያስኮራ 2 หลายเดือนก่อน +13

    ሄሉዬ ህይወት ምንም ፈተና ብትሆንም ወደፊት ፈጣሪሽን እያስቀደምሺ በሀይማኖትሽ ፀልይ በቀልን በፍፁም እዳታስቢ ለሄደዉ ሰዉ በንፁህ ልብሽ ይቅርታ አድርገሽ ወደፊት በልጠሽ ተገኝ ያኔ የሸሹሽ ሁሉ ባይጠቅሙሽም ይቀርቡሻል ...🌼💚💛❤️🌼 ለናትሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤አሜን🤲🏿

  • @ssss4655
    @ssss4655 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉየ የኔ ቆጆ አይዞሽ እግዚአብሄር በአዲሱ አመት የልቦናሽን መሻት ይፈፆመልሽ

  • @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ
    @የተዋህዶልጅ-በ8ዀ 2 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም በየዋነቴ ተጎድቻለው 😢💔በዝ ጊዜ ሰው አይታመንም ሄሉ አይዞሽ ጠንከር በይ የኔ ቆንጆ 🥰😢

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 2 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም አዲስ አመት ሄሉ አይዞሽ ሰዉ ቢሄድ ሰዉ ይመጣል ብቻ በልጠሽ ተገኝ

  • @samerakaled8896
    @samerakaled8896 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄሉዬየኔቆጆ።አይዞሁሉምለቦጎነወ።አቺንካፈቶሺ።መየትአልፈልጉም😢😢💔💔መመዬአቢሺር።የኔዉድኢነት🌹🌷

  • @AsterAstu-p1r
    @AsterAstu-p1r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬ እንኳን እንዳልክ አልሁነ በጣም ደስ አለኝ ሌላው ጌዜ አፈተዋል እንደዚህ ቀና ብለሽ በመየቴ ተመስገን እንኳን እናትሽ ኖረችልሽ የኔ አስተዋይ

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሄሉ አችን ያገኛ የታደለነዉ ለሰዉ አሳቤ እሩህሩህነሽ ሰዉ ቤሄድ ሰዉ ይመጣል ቄመሽ ጠንክረሽ ያችን ጀግንነት አሳያቸዉ ወድቀትሽን ለሚፈልጉ ቀናብለሽ አሳያቸዉ አለን ከጎንሽንን የስደት እህቶችሽ❤❤❤❤

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሄሉዬ አንችኮ ጠንካራና ትሁት ልጅ ነሺ አይዞሺ በርች በድጋሜ ስቀሺ ተዴስተሺ እዴምትመጭ ተስፋ አለኝ የኔናት 😢❤❤❤

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d 2 หลายเดือนก่อน +3

    👉👉👉👉👉 helu yanchi emba egziabeher be kerbu yasayeshal👌👌👌👌👌👌👌

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 หลายเดือนก่อน

    ሄሉዬ እባክሽ በርቺ ከዚህ በሀላ ተማሪ ፈጣሪ ደግሞ በበለጥ ይካስሽ ❤❤❤ደግሞ ይክስሻል የኔ ውድ 🥰🥰 እንኳንም በጊዜ አወቅሽ ሁሉንም ነገር ምክንያቱም ቆይተሽ ብታውቂ ኖሮ የበለጥ ነው የምትጎጂው የነበረው !!!!!እና በተረፈ የፖስተር ቸሬን ትምርህት ተማሪ የእውነት በብዙ ታትርፊበታለሽ

  • @Makiya-j5k
    @Makiya-j5k 2 หลายเดือนก่อน +10

    የኔቆጆ ለበጎነው እሺ አብሽር ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል ማሬ❤❤❤😢😢

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ የምን ለቅሶ ነው የእኔ ውድ በልጠሽ ተገኝ ለወዶች ልብ አለመስጠት ነው ገለውሽ ነው የሚዬዱት ልብሽ አትስበሪው እኔ እየው ከነህ ልጄ የከዳኝ ምንም አልሆኩም ልጄን አቀባርሬ እያሳደኩ ነው የምኖረው ይብላኝ ለሚከዳ ገና ወጣት ቆጆ ልጅ ነሽ ውዴ በልጠሽ ተገኝ ምርጥ እናት አለችሽ ጠንካራ ሆነሽ አሳያቸው ውዴ እረ ለቅሶ ለሚከዱ ሰዎች ይለቀስላቸው ቡርቺ ምርጥ እናት እና አባት አሉሽ ለነሱ ስትይ ጎበዝ ውኝ አይዞሽ መልካም አዲስ ዓመት ❤❤❤

  • @aaff882
    @aaff882 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኣይዞሽ ሄሉየ ወንዶች እንደዛ ናቸው ኣንቺ እማ እናትሽ ኣጠገብሽ ኣለች እኛ እካ በሰው ኣገር እየቻልነው ነው በርቺ ሄሉየ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 หลายเดือนก่อน

    ሔልዬ አይዞሽ የተሻለ ነገር ሊሰጥሽ ሲፈልግ ነው❤❤
    እሱም የእጁን ይሰጠዋል😢
    ፈትዬ ፈጣሪ ነፍፍፍ አመት ያኑርሽ❤❤❤❤❤በርቺ ሔልዬ❤❤❤