ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻአላ በርች የኔ ቅመም እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለመስራት ያብቃን
ጎበዝ በርች እኔም ሱቅ እየሰራሁ ነው
ማሻአላህ ዴስይላል ካዋጣ ግን ላዳዱም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
በርቺ 🎉❤
ጎበዝ
ሢትራየ ማሻአላህ በርች
ማሻአላህ በርች እህቴ ስራ ጥሩ ነዉ ሱቅ ለመክፈት እስከስት ድረስ ብር ይበቃን
ግን የመቼ ነው አሪፍ ነው ማሻአላህ አልተወደደም ማለት ነው
ጥያቄ ኮንቲነሩ አይሞቅም ወይ እቃሽ በሙቀት ሰአት አይበላሽብሽም ወይ ለምሳሌ ቅባት፣ ጁስ የለለያዩ ነገሮች ?
አይበላሺም ምክንቱም ብዙ ጊዜ አይቆይብኚም ቶሎ ቶሎ ስለሚሄዱ
በርች🎉❤
Masha Allah
ማሻ አላህ ሲትሩ መብሩክ
በርች ውዴ ስራ ክብር ነው አላህ ገር በገር ያርግልሽ ውዴ
Selam Sitra kombolcha laye Condeminyem 1 kefel weyem 2 kefel kale asawekigne
Wow
ግን ስንት ብር አስፈለገሽ ለመክፈት አጥቃላይ
Mashaalh jabadha
Allaah uichemerilish.gin bedenb moltesh masrat alebish
የት ነዉ ቆንጆ
ብርች ጎበዝ
የመቸነው ርካሽነው
ማሻአላ እህት
የት ነው በ1000ሺ ብር ኪራይ ያገኘሽው ክፍለሀገር ነው እንዴ
ጎበዝ በርች እህት
የመቸ ነው የቆየ መሰለኝ ወይስ አድስ ነው
SHALOM !የት ሀገር ነው የከፈትሽ ው ?
ማሻ አላህ ጎበዝ በርች
Woowwwww merr
ባርቺ
ማሻአላህ ጎበዝ መስራት የምችይ ልጅ ነሽ
ከስበል ሀላል በርች
ማሻአላህ በርች ለኛም ብርታት ትሆኑን አላችሁ እናመሠግናለን
አርቺ
ማሻአላህ ሲትራዬ በርችልኝ 🥰🥰
ውይኔ ዳግም ሰወድ እኮ በርች እህት
ማሻ አለህ ስትረ ጎቦዝ ባርች
መብሩክ
ማሻአላህ የምትለወጭበት ያድርግልሽ አላህ ይባርክልሽ
መሸአሏህ ኮበዝ በርቺ እሰውሀገር ሰራሰራ አድርጎ በሀገሩ የሚሰራ ሰው ጎበዝነው እኔ የሀው 16 ሊሆነኝነው ያረቢ ደብርልኝ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሽአላህ እህት ጥሩ ቆይታ ነበር
በርች
ጎባዝ በርቺ 🎉🎉🎉እኔንም አበረተቱኝ
መሻአላህየትአገርነሸ
በርቺ እኔም እጀምራለሁ
ዎሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለንማሻአላህ ሁቢ ጎበዝ ጥሩ ቦታ ኮቲነር ጥሩ ቦታ በኮቦልቻ ከተገኘ ለልብስ መሸጫ አሳውቂኝ ሁቢ ማሻአላህ ጎበዝ
እሺ ማማ ኢንሻ አላህ
Berchi
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሺ ወላሂ ዋጋቸውን ስለምትናገሪ ተመቺቶኛል ማሬ በርቺ
የት ነው
አጠቃላይ ስንት ፈጀብሺ❓
ማሻ አላህ
ሲ ትራ አህለን ጎበዝ ማማ የ
አሪፍ ነው ስሪ
ጎበዝ አንበሳ ልጅ ነሽ......በርች
ሡቅ ለመክፈት ሥት ይፈጃል ዉዴ መልሽልኝ???
አሲር ብቻ ነውደ የሚጠጡት😂😂😂😂
መሽአላህ በርች አሁን ይሄን ለማሟላት ስንት ፈጀብሽ
Mashallah seteru
ማሻ አላህ የኔ ውድ ጀግናነሽ በርቼ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ በርቺ
ማሻአለህ በርች
ስንት ፈጀብሺ የኔ ማር ንገርን እስኪ የት ሀገር ነሺ እምወድሺ
ጎበዝ ነሽ እህቴ 😍❤🙏
ግን የሱቅ ስራ ያኖራል ወይ ጤፍ ምናምን ገዝቶ በየወሩ ያስተዳድራል ወይ
ስራየ ብለሺ ሁሉን ነገር አሞልተሺ ከያዝሺው ያኖራል ማማ
እሳሙናው እሪበወሀየ አጥበዋለሁ
ማሻ አላህ በርች ማማ🥰
😂😂😂😂😊
ማሻ አላህ በርቼ ውዴ
በርች እህቴ
ግበዝ
በርችሁቢ
ማሻአሏህ ጎበዝ ልጅ ነሽ
በርቺ ገበያሽን አላህ ይክፈትልሽ
በርቺ ዉዴ
በርች እህቴ እናመሰግናለን እኔ ሀገር መግባት ተስፋዬን አሁን ገና ቆረጥኩኝ ሆሆሆሆሆ ዘይኒት ቅባት መቶ ሀያ
መሻአላህ ደስ ይላል ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ ነው የኔ ውድ እህት አላህ እርዝቅሽን በአገርሽ ላይ ያብዛልሽ ለኛም አላህ ለአገራችን ያብቃን እንገዛሻለን ስንማጣ
አሚን እህቴ
ሲትራየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ግን የት ሀገር ነው ማለቴ እኔ ጎንደር ነው ግን ሁሉም ነገር ተወዶል ይሉኛል እንደው ምን ተሻለኝ
ሰላም እህት ቁጥርሽን አስቀምጭልን
ኪራይ አዲሺ ነው ያልሽው እርካሽ ነው
ጎበዝ በርች እህት መሥመር ዳር ሆኖ ግን አድስ የሆነ ሰፈር የሡቅ ስራ ቢሠራ ያዋጣል?
እስኪለመድልሺ ድረስ ነው እንጂ ከተለመደልሺ ብኋላ ያዋጣል ጠይቀው ግን ማጣት የለባቺውም ሁሉም ፉል መሆን አለበት ከስተመሮቺሺ ወደ ሌላ እንዳይሄዱ
ሲትራየ የልጀ ሞክሸ እደት እዳሳቅሽኝ የብረቷ ነገር
ወላ ማሻ አላህ አለይኪ በርቺ ጎበዝ ነሽ ኧረ እኛንም ከስደት በቃ ይበለን እና ባገራችን ባለን ተብቃቅተን እየሰራን የምንኖር ያድርገንየረባሾቹ መምቻ ይሄ ማስፈራርያ አይደለም መግደያ ነው ሲትሩ ይሄ ጫትና መጠጥ ያደነበዘው ወጣት በዚህ አንዴ ብትይው ፀጥ ነው ሚለው ክክክክክክክክ
ክክክክክክ እኔም እየሳኩ ነበር የምር እደት ትዝ ብሏት ነው ይህን ያዘጋጀችው
ሱቅን ለመጀመርስ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል
እህቴ ኢሄ ከወር በፊት ያመጣሁት ነው አሁን ላይ እቃ ጨምሯል ሳመጣ ሁሉንም አሳያቺኋለሁ በቀጣይ
ሥልሽን ትሠጭንእኔ የሰፈር ሱቅ ልክፈትበዳኛ መሥመር
ጎበዝዝ ቀጥይበት
መስራትእፈልጋለሁማር
ውዴ ሁሉንም አሞይና ስንት እደሚፍጅ ትነግርኛለሽ ኢሻ አላህ
እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ
የሳሙና ስትይኝ ወላሂ የ አጃክስን ዋጋ ለማየት ነው የጏጏሁት አረ እኔ ስመጣ ከ10 አመት በፊት ትልቁ 1ብር50ትንሾ 75 ነበር መሰለኝ ብዙም አልጨመረ
የት አገር ነሺ
ኮቻናት
@@seadaayalo1162 ሹክረን መሸ አላ
@@gf5289 አውፈን
ከከከከከ ሆይ የብረቷ ነገር አስቃኛለችችች ከመግሪብ በኃላ የሚመጣ ወዬለት
አሰላም አለይኩም ሲትራይ ስንት ፈጀ እደገና ደሞ ያወጣል
አወ ያዋጣል እህቴ ግን ሁሉም ፉል መሆን አለበት ከስተመር ጠይቀው አተው ወደሌላ እንዳይሄዱ
አሁን ላይ እቃ ጨምሯል ኢሄ በፊት ያመጣሁት ነው አሁን ሳመጣ አሳውቃቺኋለሁ
እሺ ወላሂ ዛሬ ነገ ሀገር እገባለን እያን እድሜ ጨርስን ብሩ እንድሆን ሰው ከልልሺ ስር የለውም ይበራል
@@HaWaHa ችግሩእሚገዛየለምቶሎቶሉ
@@ዜድወሎየዎ-መ8ወ ከሰው ቤት ወጥተን በሀገራችን አንድም ብር ተርፍ ታገኝን መስራት ነውእርዛቃችን በሀገራችን ያድርግል ያረቢ
ስንት ፈጀብሽ እናት
Esy esy elllllllll
እኔም መጥቸ ለመክፈት እፈልግ ነበር ግን ሰው ሱቆች አያዋጡም ብለው አስፈራሩኝ ስትራየ እስኪ በአሁኑ ሳአት ቀለል ያለ ሱቅ ለመክፈት እስከ ቤት ኪራይ እስከስንት ይፈጃል ?????
እህቴ ኮቲነር ላሰራነበር መቶሽ እስከመቶ አምሳሽ አሉኝ እስኩንገሪኝእህት
ወላሂ እኔምላስራነበር
ሠላም በስት ብር ከፈትሽው
ሲትራ አስታወስኩሽ ቡና ነጋዴ😅
በርቺ ሰብ ላይክ አድርጌሻለሁ ለቤትሽ አድስ ነኝ
እባክሽ ጓደኛይ ኩቴነር ስንት ነው ንገሪኘ ውዲ
እኔልገርሽ,3በሶስት,ሰማኔ,አምስትአሰርቻለሁ
ሲትራየ እሚረብሽ አለ እንዴ የሹሮ 😀😀
ማሻአላ በርች የኔ ቅመም እኛም ለሀገራችን አብቅቶን ለመስራት ያብቃን
ጎበዝ በርች እኔም ሱቅ እየሰራሁ ነው
ማሻአላህ ዴስይላል ካዋጣ ግን ላዳዱም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
በርቺ 🎉❤
ጎበዝ
ሢትራየ ማሻአላህ በርች
ማሻአላህ በርች እህቴ ስራ ጥሩ ነዉ ሱቅ ለመክፈት እስከስት ድረስ ብር ይበቃን
ግን የመቼ ነው አሪፍ ነው ማሻአላህ አልተወደደም ማለት ነው
ጥያቄ ኮንቲነሩ አይሞቅም ወይ እቃሽ በሙቀት ሰአት አይበላሽብሽም ወይ ለምሳሌ ቅባት፣ ጁስ የለለያዩ ነገሮች ?
አይበላሺም ምክንቱም ብዙ ጊዜ አይቆይብኚም ቶሎ ቶሎ ስለሚሄዱ
በርች🎉❤
Masha Allah
ማሻ አላህ ሲትሩ መብሩክ
በርች ውዴ ስራ ክብር ነው አላህ ገር በገር ያርግልሽ ውዴ
Selam Sitra kombolcha laye Condeminyem 1 kefel weyem 2 kefel kale asawekigne
Wow
ግን ስንት ብር አስፈለገሽ ለመክፈት አጥቃላይ
Mashaalh jabadha
Allaah uichemerilish.gin bedenb moltesh masrat alebish
የት ነዉ ቆንጆ
ብርች ጎበዝ
የመቸነው ርካሽነው
ማሻአላ እህት
የት ነው በ1000ሺ ብር ኪራይ ያገኘሽው ክፍለሀገር ነው እንዴ
ጎበዝ በርች እህት
የመቸ ነው የቆየ መሰለኝ ወይስ አድስ ነው
SHALOM !
የት ሀገር ነው የከፈትሽ ው ?
ማሻ አላህ ጎበዝ በርች
Woowwwww merr
ባርቺ
ማሻአላህ ጎበዝ መስራት የምችይ ልጅ ነሽ
ከስበል ሀላል በርች
ማሻአላህ በርች ለኛም ብርታት ትሆኑን አላችሁ እናመሠግናለን
አርቺ
ማሻአላህ ሲትራዬ በርችልኝ 🥰🥰
ውይኔ ዳግም ሰወድ እኮ በርች እህት
ማሻ አለህ ስትረ ጎቦዝ ባርች
መብሩክ
ማሻአላህ የምትለወጭበት ያድርግልሽ አላህ ይባርክልሽ
መሸአሏህ ኮበዝ በርቺ እሰውሀገር ሰራሰራ አድርጎ በሀገሩ የሚሰራ ሰው ጎበዝነው እኔ የሀው 16 ሊሆነኝነው ያረቢ ደብርልኝ
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሽአላህ እህት ጥሩ ቆይታ ነበር
በርች
ጎባዝ በርቺ 🎉🎉🎉እኔንም አበረተቱኝ
መሻአላህየትአገርነሸ
በርቺ እኔም እጀምራለሁ
ዎሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን
ማሻአላህ ሁቢ ጎበዝ ጥሩ ቦታ
ኮቲነር ጥሩ ቦታ በኮቦልቻ ከተገኘ ለልብስ መሸጫ
አሳውቂኝ ሁቢ ማሻአላህ ጎበዝ
እሺ ማማ ኢንሻ አላህ
Berchi
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሺ ወላሂ ዋጋቸውን ስለምትናገሪ ተመቺቶኛል ማሬ በርቺ
የት ነው
አጠቃላይ ስንት ፈጀብሺ❓
ማሻ አላህ
ሲ ትራ አህለን ጎበዝ ማማ የ
አሪፍ ነው ስሪ
ጎበዝ አንበሳ ልጅ ነሽ......በርች
ሡቅ ለመክፈት ሥት ይፈጃል ዉዴ መልሽልኝ???
አሲር ብቻ ነውደ የሚጠጡት😂😂😂😂
መሽአላህ በርች አሁን ይሄን ለማሟላት ስንት ፈጀብሽ
Mashallah seteru
ማሻ አላህ የኔ ውድ ጀግናነሽ በርቼ
ማሻአላህ
ማሻ አላህ በርቺ
ማሻአለህ በርች
ስንት ፈጀብሺ የኔ ማር ንገርን እስኪ የት ሀገር ነሺ እምወድሺ
ጎበዝ ነሽ እህቴ 😍❤🙏
ግን የሱቅ ስራ ያኖራል ወይ ጤፍ ምናምን ገዝቶ በየወሩ ያስተዳድራል ወይ
ስራየ ብለሺ ሁሉን ነገር አሞልተሺ ከያዝሺው ያኖራል ማማ
እሳሙናው እሪበወሀየ አጥበዋለሁ
ማሻ አላህ በርች ማማ🥰
😂😂😂😂😊
ማሻ አላህ በርቼ ውዴ
በርች እህቴ
ግበዝ
በርችሁቢ
ማሻአሏህ ጎበዝ ልጅ ነሽ
በርቺ ገበያሽን አላህ ይክፈትልሽ
በርቺ ዉዴ
በርች እህቴ እናመሰግናለን እኔ ሀገር መግባት ተስፋዬን አሁን ገና ቆረጥኩኝ ሆሆሆሆሆ ዘይኒት ቅባት መቶ ሀያ
መሻአላህ ደስ ይላል ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ ነው የኔ ውድ እህት አላህ እርዝቅሽን በአገርሽ ላይ ያብዛልሽ ለኛም አላህ ለአገራችን ያብቃን እንገዛሻለን ስንማጣ
አሚን እህቴ
ሲትራየ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ግን የት ሀገር ነው ማለቴ እኔ ጎንደር ነው ግን ሁሉም ነገር ተወዶል ይሉኛል እንደው ምን ተሻለኝ
ሰላም እህት ቁጥርሽን አስቀምጭልን
ኪራይ አዲሺ ነው ያልሽው እርካሽ ነው
ጎበዝ በርች እህት መሥመር ዳር ሆኖ ግን አድስ የሆነ ሰፈር የሡቅ ስራ ቢሠራ ያዋጣል?
እስኪለመድልሺ ድረስ ነው እንጂ ከተለመደልሺ ብኋላ ያዋጣል ጠይቀው ግን ማጣት የለባቺውም ሁሉም ፉል መሆን አለበት ከስተመሮቺሺ ወደ ሌላ እንዳይሄዱ
ሲትራየ የልጀ ሞክሸ እደት እዳሳቅሽኝ የብረቷ ነገር
ወላ ማሻ አላህ አለይኪ በርቺ ጎበዝ ነሽ ኧረ እኛንም ከስደት በቃ ይበለን እና ባገራችን ባለን ተብቃቅተን እየሰራን የምንኖር ያድርገን
የረባሾቹ መምቻ ይሄ ማስፈራርያ አይደለም መግደያ ነው ሲትሩ ይሄ ጫትና መጠጥ ያደነበዘው ወጣት በዚህ አንዴ ብትይው ፀጥ ነው ሚለው ክክክክክክክክ
ክክክክክክ እኔም እየሳኩ ነበር የምር እደት ትዝ ብሏት ነው ይህን ያዘጋጀችው
ሱቅን ለመጀመርስ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልጋል
እህቴ ኢሄ ከወር በፊት ያመጣሁት ነው አሁን ላይ እቃ ጨምሯል ሳመጣ ሁሉንም አሳያቺኋለሁ በቀጣይ
ሥልሽን ትሠጭን
እኔ የሰፈር ሱቅ ልክፈት
በዳኛ መሥመር
ጎበዝዝ ቀጥይበት
መስራትእፈልጋለሁማር
ውዴ ሁሉንም አሞይና ስንት እደሚፍጅ ትነግርኛለሽ ኢሻ አላህ
እሺ እህቴ ኢንሻ አላህ
የሳሙና ስትይኝ ወላሂ የ አጃክስን ዋጋ ለማየት ነው የጏጏሁት አረ እኔ ስመጣ ከ10 አመት በፊት ትልቁ 1ብር50ትንሾ 75 ነበር መሰለኝ ብዙም አልጨመረ
የት አገር ነሺ
ኮቻናት
@@seadaayalo1162 ሹክረን መሸ አላ
@@gf5289 አውፈን
ከከከከከ ሆይ የብረቷ ነገር አስቃኛለችችች ከመግሪብ በኃላ የሚመጣ ወዬለት
አሰላም አለይኩም ሲትራይ ስንት ፈጀ እደገና ደሞ ያወጣል
አወ ያዋጣል እህቴ ግን ሁሉም ፉል መሆን አለበት ከስተመር ጠይቀው አተው ወደሌላ እንዳይሄዱ
አሁን ላይ እቃ ጨምሯል ኢሄ በፊት ያመጣሁት ነው አሁን ሳመጣ አሳውቃቺኋለሁ
እሺ ወላሂ ዛሬ ነገ ሀገር እገባለን እያን እድሜ ጨርስን
ብሩ እንድሆን ሰው ከልልሺ ስር የለውም ይበራል
@@HaWaHa ችግሩእሚገዛየለምቶሎቶሉ
@@ዜድወሎየዎ-መ8ወ ከሰው ቤት ወጥተን በሀገራችን አንድም ብር ተርፍ ታገኝን መስራት ነው
እርዛቃችን በሀገራችን ያድርግል ያረቢ