ይህን ሸክም ካወረድክ ህይወት ቀላል ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @kd1018
    @kd1018 6 หลายเดือนก่อน +14

    አይ ፍፄ በወሳኝ ርዕስ ወሳኝ ሰዓት ነው የምትደርስልን። እመብርሃን በእለተ ቀኗ ያሰብከውን ታሳካልህ 🙏

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep 6 หลายเดือนก่อน +10

    አሪፍ ነገር የሚሰሩ ሰዎች ብዙም ተመልካችና ሰብስክራይብ የላቸውም ይሄ የሚያሳየው በብዙ ኮተት ነገሮች መጠመዳችንን ነው።

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ደግሞ ሌላ ነክ ብሳቅ ገደልከኝ ትክክል ነው የምታውራው የት ነበርክ እስከዛሬ ተባረክ ❤

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ወንድሜ የሚቻልቢሆን ለእንተ 10000 ላክብሰጥ ቢቻል ከዢህም በላይ በርታ እሽቱ እግዚአብሄር በአንተ ውስጥ እሁ አለው

  • @Read1144
    @Read1144 6 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሠግናለን ወንድሜ
    ዛሬ ነው ያየሁህ 100% 👌

  • @MahlietTsige
    @MahlietTsige 6 หลายเดือนก่อน +3

    ፍፄ አንደኛ ነህ እኮ።

  • @ayamy100
    @ayamy100 5 หลายเดือนก่อน +1

    I hope our people back home and abroad watch your channel. I shared with friends and families and subscribed . Thank you!!

  • @genetabate45
    @genetabate45 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ግሩም ምክር ነዉ ሁሉ ሰዉ መሰማት አለበት.👏

  • @Eyed_tube3307
    @Eyed_tube3307 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍጼ ከልብ አመሰግናለሁ ። እጅግ ወሳኝ ትምህርት አስተምረኸኛልና ።

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 3 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ት/ት ነው
    እናመሰግናለን

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 6 หลายเดือนก่อน +3

    ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው❤

  • @addisababa49
    @addisababa49 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርታልን
    አንድ አስተያየት ነበረኝ ትምህርትህን አዘምነው

  • @tibebugmichael8719
    @tibebugmichael8719 5 หลายเดือนก่อน +2

    Excellent video

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 6 หลายเดือนก่อน +5

    ሚኒማሊዝም እውነትም ወሳኝ ነገር ነው በዚህ ዘመን ?በቁሳቁስም ስብስብ የሚያምን ማህበረሰብ ውድቅቱ የከፋ ነው በተለይም እኛ ሀገር ላይ ቁሳቁስ ላይ ተጣብቀን እያሰጀን ያለን ብኩን ህዝቦች ነን ?ያሉንን ሳጥን ሙሉ ልብሶች የማንልብሰው 90% ነው ነገር ግን ለሰው እንስጠውም ስንሞት ነው ለኔቢጤ የሚሰጠው ስለዚህ በቁመና የበረደውን ነኔቢጤ አልብሰህ ተባረክ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 6 หลายเดือนก่อน +2

    አባቶቻችን ህይወት ገና እንደዛሬ ሳይውሰበሰብ ገብቷቸው ሰው እንደቤቱ እንጅ እንደ ጎረቤቱ አይኖርም ብለውናል፡፡
    እናም እኛ እንደ ሰዎች፣ እንደ ካምፓኒዎች፣ እንደገበያው ፍላጎት ሳይሆን እንደ ራሳችን ህይወት ብቻ መኖር መለማመድ አለብን፡፡
    በጣም እናመሰግናለን ፍጼ፡፡

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር ችግሪን ነው የነገርከኝ ገና ለወደፊቱ የሚጨንቀኝ ነገር ሆ ፍፄ አመሰግናለሁ

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 6 หลายเดือนก่อน +1

    Nice yona
    Simplicity ደስ ይላል
    Standard ከሚለው አንፃር በቀጣይ ብታሳየን

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍፄ ፈጣር ኣብዝቶ ይባርክህ ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ጥያቄዎችን በትንሽ ደቅቃ መለስክልን ኣመሰግናለው❤

  • @sofiayimam5300
    @sofiayimam5300 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፋፁም ከአንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ አመሰግናለሁ

  • @Thedagimtube20
    @Thedagimtube20 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን

  • @DesalegnFitsumGebru
    @DesalegnFitsumGebru 6 หลายเดือนก่อน +3

    ewnet new memhr......enamesegnalen

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @jesserobel3485
    @jesserobel3485 6 หลายเดือนก่อน +2

    Wow amazing wisdom

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 6 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለው

  • @solomon5075
    @solomon5075 6 หลายเดือนก่อน +2

    realistic

  • @Henok-m4m
    @Henok-m4m 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebitegn Temaselagn nebar gen kelale yalek ena gobeze Asetemari nek

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፈፄ ጀግና ነህ እውነትህን ነው

  • @ephratahyoseph
    @ephratahyoseph หลายเดือนก่อน

    You are the best 😊

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 6 หลายเดือนก่อน +1

    thank u feste

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህ አለ እንዴ አልክ አሳከኝ የለት ተለት ኑሮዬ ነው የሚገርም ትምርት ነው

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ 6 หลายเดือนก่อน +1

    100%❤❤❤

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🏻

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 หลายเดือนก่อน

    I have learnt a lot🙏

  • @teklushasho
    @teklushasho 6 หลายเดือนก่อน +1

    10Q brazer

  • @BehailuAargw
    @BehailuAargw 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነገር ነው እያልክ ያለከው

  • @bekalufekede8296
    @bekalufekede8296 6 หลายเดือนก่อน

    Social media lay betam tinish sew new eyayeh yalew. Lebezu sewoch medres bichelu temertocheh bezuwochen mekeyer yechelalu. Enem kante bezu temerialehu Amesegnalehu fetse!

  • @soltelavivetube4539
    @soltelavivetube4539 6 หลายเดือนก่อน +1

    #1

  • @lebamrotube2265
    @lebamrotube2265 6 หลายเดือนก่อน

    The Golden thought ❤

  • @BabaPiku-bm9ik
    @BabaPiku-bm9ik 4 หลายเดือนก่อน

    በስላሴ ስም እስከ ዛሬ የት ነበርክ

  • @DanielKebrom
    @DanielKebrom 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉😮

  • @AbiMan-y9k
    @AbiMan-y9k 2 หลายเดือนก่อน

    Abte gebgn limestone achinbdenb astmrulin

  • @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
    @ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ባለቤቴ ሁኔ ነይ ስደት ይበቃሻል እያል እኔ ያንተን ሀሳብ ይነግረኛል እሱን አስታወስከኝ እና እኔ ደሞ እህን ሳልገዛ ሰውስ ምን ይለኛል እያልኩ እጨቃጨቃለው

  • @AzebGme
    @AzebGme หลายเดือนก่อน

    Futume betame gobze nehe gen metale emitelwe laye emayerba nagre yetale be 90 ken ketelene yeheme lela kesara naw temleso addise megezate selelbte taleyanochi lijachwe setewolde yegzeutene lebese bekebre asekmetwe ke 40 amete behewala le enate hona le lejewa enide addise enidetalbese yestwatale enidaweme ye eigna dehente yemtawe kemetale naw taleyanochi betame habetame honwe yetkdada kalisi sefetwe yelbesaleu habetame ye honeuite be kutba ena bezihe menigde naw eigna gen wendeme lehiteu yadgchi yelejeune chiama beste kosachine bado hono weraje setgne belne enikyemalne

  • @BehailuAargw
    @BehailuAargw 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነገር ነው እያልክ ያለከው