በመላዐከ አርያም መንግስቱ ዘለዓለም ሲመራ የቆየው የደብረ ታቦር ሥርዓተ ቅዳሴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን ማነዉ ይህ ደምፅ የናፈቀዉ እደና በናፍቆት ልሞት ነዉ እግዚአብሔር ሆይ በሰላም ለሀገራችን አብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታድለን ኦርቶዶክስ መናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezermulugeta6158
    @abenezermulugeta6158 2 ปีที่แล้ว +6

    ወዛቹ በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ምስባክ ላይ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቼ እና ወንድሞቼ

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደል ነው 🙏💒💒💒💒🙏

  • @shewamen12
    @shewamen12 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡዉነት ያባቾቻችን ቡራኬይድረሰን

  • @user-zm9cj6mo8c
    @user-zm9cj6mo8c ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💞💞💞💞💞💞💐💞💐💞💞💞💐💞💐💐💐💞💐💞💞

  • @ዮዳሄዮዳሄ-ኸ7ከ
    @ዮዳሄዮዳሄ-ኸ7ከ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት👏👏🌿🕊🕊

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amin Amin Amin Amin Amin Amin Amin dessssss emil beteleyi misbaku 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @etayewadugna9480
    @etayewadugna9480 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋውደስዪላል አባቶቼንይባርክልን እናዳቆንያሬድአበባው እናዳቆንአካል በልጠ እግዚኣብሔር ዪባርካቹበጣምነውየምውዳቹው

  • @wondeabera8240
    @wondeabera8240 2 ปีที่แล้ว +5

    Kale hiwot ysemal

  • @haymanothabeta7673
    @haymanothabeta7673 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @marem3709
    @marem3709 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🥰🥰🥰🥰❤️

  • @handle123-wt1me
    @handle123-wt1me 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @belubella7049
    @belubella7049 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንቃለህይወትንያሠማልን

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 🙏 so much blessed

  • @bekitamirat9399
    @bekitamirat9399 ปีที่แล้ว +1

    ምስባኩ 👌

  • @janaathubia5848
    @janaathubia5848 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @msganawtadese3385
    @msganawtadese3385 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወትያሠማልንበእድሜበፀጋይጠብቅልንኦርቶዶክስተዋሕዶለዘላለምትኑርልን

  • @dawitalem7927
    @dawitalem7927 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ግን እንደዚ ቀለል ታደርጋላችሁ ለምንድነው የቤተ መቅደስ ምስጢር እንደዚ ይወጣል

  • @user-xi9ir3oy4c
    @user-xi9ir3oy4c 2 หลายเดือนก่อน

    በቁጥርም በግብርም ከስርአተ ቤተክርስቲያን ውጪ በአንድ መንበር የማይተገበር ስርአት አልበኝነት

  • @mulualemzeru5102
    @mulualemzeru5102 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ድምፅፅፅፅ

  • @Ams-jm7ev
    @Ams-jm7ev 3 หลายเดือนก่อน

    ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።ግን ቅዱሱን ስርአት ለምን በዚህ ታሰራጫላችህ እሚቻል ቢሆን ስጋወደሙ በዚሁ ልታቀብሉ ነው ማለት ነው አሰራጮች ስርአተ ቅዳሴን አታሰራጩ ።ቅዳሴ እኮ ስውር እና አርምሞ የተሞላበት ስርአት ነው ።እናንት ግን ምግብ እየተበላም እንዲደመጥ አደረጋችሁት ።እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ።