ወገኖቻችን በበረሃ እየረገፉ ነው!😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 400

  • @naimatube2312
    @naimatube2312 ปีที่แล้ว +15

    እነሱም ተገደዱ ሀገራችን ያለው ነገር ወይ ሰላም ብቻ አላህ ይርዳን 😢

  • @user-Toyba7523
    @user-Toyba7523 ปีที่แล้ว +36

    በሰው ሂወት ላይ የሚጫወቱት ደላሎች ናቸው አላህ ይይላቸው ሀስቢ አላህወናእመልወኪል

    • @rhkrt598
      @rhkrt598 ปีที่แล้ว

      ዋአሊኩም ሰላም ወረመቱላሂወበረካቱ ያረብ በጣብ ያማል

  • @ገነትዩቲዩብ
    @ገነትዩቲዩብ ปีที่แล้ว +19

    በምታምኑት ይሁንባችሁ የኢትዮጵያ ደላሎች በገዳይ ይያዙልን😭😭😭😭 እኛ አረብ አገር ያለነው መስራት አልቻልንም በጭቀት ማለቃችን ነው😭😭😭😭እውነት ይህን ያህል ተጨካክነናል ማለት ነው 😭😭😭😭

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว +1

      በጣም የጭካኔ ጥግነው እኛሀገር ያለው 😢

  • @ኡሙሙባረክ
    @ኡሙሙባረክ ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ወንድሜ😢

  • @kadidja1405
    @kadidja1405 ปีที่แล้ว

    ሱብሀናላህ ኡስታዝ ሰደቅት ጀዛ ከላሁኸይር አላህ ሁላችንንም ከመጥፎነገር አላህይጠብቀን

  • @ሀዩነኝየረሱልወዳጅ
    @ሀዩነኝየረሱልወዳጅ ปีที่แล้ว +5

    ያአላህ ስደት በቃ ይበለን እሄን የየመን መገድ ይዝጋልን ወገኖቻችን አለቁ😭😭😭😭

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 ปีที่แล้ว +42

    ኢትዮጵያ መንግስት ቢኖራት ድንበር ይዘጋ ነበር ከመንግስት ጀምሮ እስከ ደላላ የአሏህ በላ ይሁረድባችሁ

  • @alainfef176
    @alainfef176 ปีที่แล้ว +4

    😢ደላላወችኮ. ተይዘው እያዳዳቸው ቢለቀሙ. ማንም የሚሄድ የለም.

  • @aminh8142
    @aminh8142 ปีที่แล้ว +2

    ያረብ ሁልግዜ ሀዘን መርዶ አሏሀ በቃበለን😭😭😭😭

  • @halemhhabashy396
    @halemhhabashy396 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ወድሜ ሢመጣ ካርድመግዦ የለኝም ከዛ ተበድሬ አመጣሁት አልሀምዱሊላህ ሢያወራኝ የሞቱትን ሢነግረኝ አልቅሸ ልሞት ያረብ እርዚቃችንን ባገራችላይ አርግልን ያረብብቦሸ

  • @hayat.966
    @hayat.966 ปีที่แล้ว +3

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ እከታተልሀለሁ ግንኮሜንት አልጽፍም እሁሉም ቦታ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን በጣምነው ያስለቀሱኝ ሚስኪኖች እበረሀላይ ቀሩ የኔከርታቶች አላህ ይሄንን መንገድ ይዝጋልን

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 ปีที่แล้ว +11

    _ወላሂ በጣም ልብ ይሰብራል መንግስት እንደሁ እንኳን የመን ያለው ሀገራችንም ያለውም ግድ አልሰጠውም ሰው አለቀ የአላህ ወላሂ የመጨረሻው ቀን እየተዳረሰ ነው መሰል ብቻ አላህ ኸይሩን ነገር ይዎፍቀን በቃ በዚህም በዛም ሰው አለቀ_

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว

      ሀቂቃ በየመን የሚሂዱትንመንግስትምንያርግ አገርያለውንባረጋጋውእጂ ምክናየቱም የመንእደዛተሰቃይተው ታስረውስንትአመት በስርቤት ተሰቃይተውገብተውመልሰውይመጣሉ እናመንግስትምንያርግ ለነፍሳችን እራሳችን ካላወቅን ማንምሊያቅልን አንችልም አብዘሀኛው የገጠር ልጅ ነው ለምንአርሰው አይበሉም እዛምፍየልነው አገር ቤትም እርሻነው ስለዚህምንይደረግ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 ปีที่แล้ว +4

    አዛኝ የሆነው አላህ ይዘንልን አይ የኢትዮጵያ ህዝብ በሀገሩም ተገድሎ በሰው ሀገርም ተገድሎ ያማል አላህ ይራሀማቸው

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ ปีที่แล้ว +6

    ሰው እደቀላል እደቅጠል በየበረሀው በለጋ እድሜያቸው ቀሩ😭😭😭😭
    እስከመቸነውግን

  • @GTime-jr6cf
    @GTime-jr6cf ปีที่แล้ว +1

    እነሱም ተገደዱ ሀገራችን ያለዉ ነገር ወይ ሰላም ብቻ አላህ ይርዳን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube ปีที่แล้ว

    ትክክክል አላህ ልቦና ይስጠን እያዩ እየሰሙ መህድ ከባድ ነው

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj ปีที่แล้ว +7

    ወዲሜ 2ወሩምን ይሻለኛል እህ የመንነወያለዉ😭 እኛንየተርዳንየለም ወዲም ሀሰን ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
    @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه ปีที่แล้ว +7

    ኸረ ዛሬስ እኔ አልቻልኩም ወላሂ እህቴ ደብር 1ወር ሆናት በዱአችሁ እዳረሱኝ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +2

    የማየው ነገር ሁሉ እያሳመመኝ መጣ ወላሂ 😭😭😭😭😭💔ምን ይሻላል

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 ปีที่แล้ว +1

    አይሰሙምምምምምም ምንም አይሰሙምም ሱብሀን አላህ ባይሰራ ቢቀርስ በሀገር አፈር ላይ ቢሞትስ በሰው ሀገር አየርፍባይአጉዳይ ብዙ ያልታዩ ያለቁ ብዙ ናቸው ህግም ጠፍ ምን ሰውም ማሰብ አቃተው

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 ปีที่แล้ว +10

    በእዉነት በጣም ያሳዝናል 💔💔💔 አቤቱ ፈጣሪ 😭😭😭

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ትኽት ብሎኛል እህቴን ወሠድኳት ሣነግረኝ እምንገድ ገብታ አሁን ደሞ ወንድሜ እያሥፈራራኝ ነው እመጣለሁ ይላል በዛላይ ቤተሠብ እኔ እድሜየ ሄደ ሣልወልድ አላህ ያሣካልኝ ምኞቴን ዱአ አርጉልኝ

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳችሁ እህቴን አመጣሁ መንድሜንአመጣሁ ወንድሜ ሀገሩገብቶነበረ ድጋሜ እመጣለሁ እያለነው

    • @zeharaahimed1818
      @zeharaahimed1818 ปีที่แล้ว

      አይዞን የኔ ውድ

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዘነል የኛ ሰድተኞች ድከመን ሊረዱን አልቻሉም ግን እንዳበባ እረገፉ እህት ።ወንድሞቻችን እፍፍፍ😭😭😭😭

  • @haleemaumhayat2549
    @haleemaumhayat2549 ปีที่แล้ว

    ትክክል ነው ንግግርህ መቸመሥሜያአላቸው ደላሎች እሚባሉሌቦችን አላህ ያጥፋልን ያረብ

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 ปีที่แล้ว +12

    መንግስት ሲኖረ ነው እኮ ከባድ ነው ልብ ይሰብራል

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و ปีที่แล้ว +1

      ሁሉንም መንግስትን መውቀስ አይከብድም እዴ ህገ ወጥ መንገድ መቼ ፈቀደ መንግስት

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว

    አላህ እዳው መጨረሻየን አሳምርልኝ ጊዜው ያስፈራል አላህ በራህመቱ ይዘንልን 🤲😭😭

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 ปีที่แล้ว

    It's true statement my brother mashaallaah jazaa kalaa waa keeyriin ❤❤❤

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 ปีที่แล้ว +1

    ፈልግው አደለም የሀገራችን ችግር ቅጥ አጣ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว +3

    አየ የኛ ነገር ማሳዘናችን
    እርስ በርሳችን ተጨካክነን አላህ እንደት ይዘንልን

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ ปีที่แล้ว +1

    ከስረው አከሰሩት ወድሞቻችን ደከመን ዛሬስ ወላሂ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ኡስታዝ ከባድ ነው አላህ ኽይሩን ነገር ይወፍቀን እኔ ልምጣ ሲኝ እኔ ከናንተ በፊት እሞታለሁ ስላቸው እሽ አንመጣም ነው እሚሉት

    • @ratube5665
      @ratube5665 ปีที่แล้ว

      ጉበዝ አች ነሽ ያወቅሽበት

  • @momina1149
    @momina1149 ปีที่แล้ว

    ደላሎችን ነበር ጠራረጎ ሰር ቤት ማሰገባት ታዲያ በመግሰት ተሰፋ ቆርጠናል አላህ ነጃ ይበላቸው ወገኖቻችን እኛ ከአርብ ሀገር ያለነው ምን እንሁን ግራ ሚገባኝ አንድም ተቆርቋሪ የለለን አልቅሰን እድሜያችን መፍጀት ሆኗል ከማንም በላይ ለኛ ሠው ክብር ቢሠጠን ኖሮ ሀገርም ሁሉም ሠላም ሁኖ ተሰማምቶ ከሰው ሀገር አይሰደድም ነበረ መንግሰት የት ነው በሚመጡት እዳይፈረድ እነሡም ሰራ አተው ዝም ብለው ተኝተው ሚውሉ ተምረው ሰራ የለ እኛ ምን እንሁን አሰተምረን ከጨረሱ ቦሀላ ሰደት ከዚህ መተው ለኛ መከራ የሠራችውንወድዴ ይሞታል እነሡን ላለማጣት አልቅሰን እና እየገላመጡን እየተሠቀቅን ምግብ እኳ ከሁም ቦታ ባይሆንም በየ ቤቱ ያለው መከራ አላህ ይወቀው አብዛኛውን አረብ ሀገር ያለነው ከሀገራችን ሰንወጣ ጤነኞች ሁነን እንመጣና እንመጣና ከዚህ አብዛኛው በሸተኞች ነን ግን በውሰጣችን ደብቀን ደህንነታችን ብቻ እናወራለን ሰንት አመት ተለፍቶ የተሰራ ቤት አፈረሱት በሰቱ በሰቱ ብቻ😭😭😭😭😭

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ነህ100%

  • @mekyamekya
    @mekyamekya ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ልጅ ይዘንንንንን አስተናልል😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @بنتمحمد-م9ع
    @بنتمحمد-م9ع ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከክፉ ይጠብቃቸው ሰቅጣጭ ነው የሚታየው የሚሰማው ነገር እህት ወንድሞቻችን በበርሀ አለቁ. አላህ ይድረስላቸው

  • @bisra7025
    @bisra7025 ปีที่แล้ว

    Maashaa Allah Tabarakala SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW SAW

  • @hassennando462
    @hassennando462 ปีที่แล้ว

    አላህ ነጀ ይባለን ሁሉን ቸይ የሆነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @madeenaahmed6448
    @madeenaahmed6448 ปีที่แล้ว

    እረ ኡስታዝ ጨቆኛል ወድሜ የመን ተደረሰ በኃላ ሰማሁ አሁን ደውሎም አያቅ አሁን እምስራውንም አላቀው በጭቀት ልሞት ነው

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር

  • @بنبنينن-ن1ق
    @بنبنينن-ن1ق 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አላህ የወጡትን ሁላ ይጠብቃቸው ያረብ

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 ปีที่แล้ว

    ሱብሓን አላህ ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ ปีที่แล้ว +3

    እረምን፣ይሻላል፣ወገን😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ፣ግራተጋባን፣ያረብ፣ፈርጀን።

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 ปีที่แล้ว

    አንተ ብቻ ሀቅ ተናጋሪ የሌላው ህመም የሚያምህ ምርጥ ሙስሊም አላህ ልጆችህን ቤተሰብህን ይጠብልህ

  • @ያአላህመጨረሻይንአሳምረል

    አላህዋ አግራችንን ሰላም ያረገልን ያረብ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሰቸጋሪ ነዉ ምንም ልል አልችልም አላህ ህይሩን ይሻ ሰራ የለም አገር ተምረዉኳን የተመረቁት ሰራ መች ያገኛሉ ታዲያ ምን ያርጉ ህዝቡ ህጄ ልሙት ሆነ የሚሉት

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ኡዉንት ነው... መቸም ተቸግረን ነው ከሀገር የዎጣነው... 🥺🥺ቢሆንም በህጋዊ መንገድ መሄድ ይሻላል... በአየር መንገድ... እነዛ በባራሃ አትሂዱ ተብሎ አንሰማም ያሉት ናቸዉ 🥺🥺🥺🥺

  • @zinetseidzanbayseid
    @zinetseidzanbayseid ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ መች ይሰማሉ እደዚህ ስንላቸው የእህቴ ልጅ ና እኔ ከመጣን ኳተር ገና ሁለት ወራችን እሱ ተከትሎ ከሆላችን የመን ገብቷል እህቱ ጋር ደውሎ ላኪ አለ የት አለኝብር ስትለው ደላላው ደግሞ ካላክሽ እገለዋለን አለ ጭቀት ገባን ደላሎች እርምጃ ቢወሰድባቸው አሪፍ ነው ኡስታዝየ ጀዛክላህ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ተቸገርን እኔ 2ሰወ ከየመንአነሳሁ በዛላይ ቤተሰብ መርዳት እኛን አራቆተን ምንምአልተመቸን
    ስላሰብክልን እናመሰግናለን ❤❤

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 ปีที่แล้ว

    ትንሹ ኡሰታዝ አብደል መጅድ አላህ ይጠበቅህ እንኳን ደምፅ ሆንክልን

  • @hayat.966
    @hayat.966 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው

  • @Rahema322
    @Rahema322 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የሞቱትን አላህ ለጀነት ይበላቸዉ የታመሙትን አላህ አፊያያድርግልን አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ 😢😢

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 ปีที่แล้ว

    😢😢😢 ደላሎች ወላሂ ሳኡድ ሰውካለህ ሁሉም ቀላልነው በሳምት ሳኡድ ትገባለህ እያሉ ህፃናትን ከትምርትቤት ሰብስበው የመን አጥተው ያሰቃዩዋቸዋል በመጀመሪያ መግስትነው ለምን ህገወጥ ከተባለ በመግስት የተከለከለ ነው ታድያ መግስት ለምድነው ደበሩን እማይዘጋው አዳድ ፖሊሶች እራሱ የዝሁ ተባባሪናቸው ጠከርብለው ቢሰሩ አደም ሰው አይወጣነበር ሲቀጥል ህዝቡ የደላላውን ቤተሰብ ባድሆኖ መያዝ ልጁ ካለበት ስራ እድተው ለቤተሰቡ ሲል ምንናልባት ቢተው እነሱም ተጎድተው እኛንም ገደሉን እኛም የበሳሶ ዶኒክ ሆነን ቀረን አዱ ሲሄድ አዱሲመጣ በምን ቃል እናስረዳቸው ሰኞ አናግሬው ብርእደለለኝ የሚሰቃዩትን ልጆች ልኬለት ሀሙሰለት መገድ ገብቱዋል አሉኝ 😢😢😢😢

  • @ሀያትነኝቢንትባባአባቴሂወ
    @ሀያትነኝቢንትባባአባቴሂወ ปีที่แล้ว +3

    ያርብ አላህ ያርብ እዝብ አለቀ

  • @UkYoj0
    @UkYoj0 ปีที่แล้ว

    አላህ ይይላቸው እና ተይዘው የመጡት ናቸው እኛን የገደሉን ከደላሎቹም በላይ ምንም የማያቁትን እያመጡ

  • @محيبشيخرعدالكرديداعيمحمود

    አሁንማ ማን ከማን ያንሳል ነው አሉ የሚሉት በጣም ይገርማል የዘንዱሮውማ የተለየ ነዉ መንገደኞቹም ላይሳካላቸው በሰው ቤትም የሚሰቃዩት ወይ ከገንዘቧ ወይ ያሰው አይሳካለት አላህ ይሄን የየመንን መንገድ አሏህ ይዝጋልን

  • @FareehaFareeha-j1p
    @FareehaFareeha-j1p 3 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ. ጀዛከላህ ኸይረን የባህር ነገር ሲነሳ ልቤ ይደማል ትክክል ነህ ኡስታዝ ግን. መንግስት ስለሌለን ነው
    በዚሁ አጋጣሚ እኔም ስጠላው ነበር የኖርኩት ነገር ግን ዘንድሮ ቀመስኩት ብቻ በጣም ግፍ ነው
    አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ያረብ

  • @ሡሡያአላህባሪያ
    @ሡሡያአላህባሪያ ปีที่แล้ว

    ሁላችነም በዚክ ነው የመጣነው ነገረ ግን እደ ዘንድሮ ሁኖ አያቅም ወላ እዚክ ያለ ቤተሰብ እደት እደሚኖረ ማነም የሚያቀው ነው እኔ በራሴ ይህን ሰሞን መኖረ አትበሉት ወላሂ በጭቀት ልሞት ነው ብራዘረ 2 ግዜ ደላሎቹ ታውቀው አስመለሱት 3 ተኛ መጣ የዛኔ ደላላ አልናገረም በምን ያስመልሱት አልቻሉም ሱብሀን አላህ አሞኝ ስራ አልነበረኝ ከቤት ነበርኩ እየተሀከምኩ ምንም ብረ አልነበረኝም ፈጣሪየን መለመን ብቻ ነበር አማራጫ አልሀምዱሊላህ አላህ ዱአየን ሰምቶ 8 ቀኑ ከብሀረ ወዳ ተያዙ ተመለሰ አሁን ይመጣል እያልኩ መኖረ አይደለም ያለሁት ወላ ቤተሰብ ምንም የሚያውቁት ነገረ የለም የኔ አሁን ተማረ ነው ት/ ቤት ሂዷል ብለው ያስባሉ ለገረ ግን 6 ሰአት ባልሞላ ነው ውሀ ልማት ደረሰናል ብለው የሚደውሉት አላህ ይዝጋልን ያረብ እኔ በቤተሰብ አልፈረድም

  • @Hወሎየዋ
    @Hወሎየዋ ปีที่แล้ว

    እዳው አነዝህን ደላሎች አላህ የጨርሳቸው ያረቢ አሁንስ እኛም በጭቀት አለቅን

  • @user-dd5de6mj5n
    @user-dd5de6mj5n ปีที่แล้ว

    ትክክል ወድሜ መችይሰማል

  • @اسياحسين-ث1ش
    @اسياحسين-ث1ش ปีที่แล้ว +7

    😭😭😭😭ربنا وفقنا ختمه الطيبه

    • @halimaad8207
      @halimaad8207 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @selimtube404
    @selimtube404 ปีที่แล้ว

    ምመች ይሰማሉ ኡስታዝ ሳኡዲ ሲባል ጀነት ነው የሚመስላቸው

  • @asdtddfg141
    @asdtddfg141 ปีที่แล้ว +1

    ሀስቡን አሏህ ወኒእመል ወኪል 😢😢

  • @أكرامأكرام-ظ1ه
    @أكرامأكرام-ظ1ه ปีที่แล้ว

    ሳሕ በጣም ያሳዝነል 😭😭😭😭

  • @hawabintdowed3006
    @hawabintdowed3006 ปีที่แล้ว

    በጣምኡሰታዝእኔንየወንድሜ ልጅእረተውተውበልአልአሸፈረኛበልበባህርመጣየመንላይተሰቃይትገባሁ

  • @seadi5
    @seadi5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ያሉደላሎችንአላህያጥፍለን
    ወላሂበጣምቸግሮናልአትምጡስንልምቀኝነትይመስላቸዋልወላሂሳኡዲተበልቶአብቅቶበታል😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

      አሸጉሊቱን አስተካክይ እየሳቅሽነው የሚመስለው

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh ปีที่แล้ว

    አሏህ ኸይሩን ይሻልን ያረብ እኳን ወድሜ ገባልኝ አልሀምዱሊላሂ በወሩ ገባ ሥራም ገባ ወለከል ሀድ ወለከል ሺኩር እነሱ አበዷን መቸሰሙንንንንጆሮጥጥ

  • @fvv1680
    @fvv1680 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢😢😢 ወላሂ እኔ ራሱ በጭንቀት ልማት ነው ውንድሚ ምንገድ ላይ ነው ሳይናገር ነው የውጣው

  • @nitsuhgetienitsuhgetie8690
    @nitsuhgetienitsuhgetie8690 ปีที่แล้ว +1

    አይ አሁንሥ እጅግ ከፋ 😢😢😢😢አይ እናት አባት ሁሌ እደለቀሥሽ ትኖሪያለሽ ነገ ትመጣለች ትደውላለች ሥትይ በሀሣብ ሥትቫዝኝ እናት መከራሽ በዛ ደላላ እነዚሕን ልጆች የበላ ጫካ እናተን የሠው ጅቦች ውሀ ይብላችሁ የድሀ አምላክ ይፍረድባችሁ😢😢😢😢

  • @addf9067
    @addf9067 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱሏህ ወረካቱሁ
    አህለንኡሥታዜ እዉነትነዉ
    የኔምወድም የመንሆኖነዉ
    የደወለልኝ እናከባድነዉ አይደላላ
    የስራቸዉንይስጣቸዉ ያረብ
    ሀስቢአሏህወኒመልወኪል

  • @tube-hj2dz
    @tube-hj2dz ปีที่แล้ว +1

    ለምንድን ነው ግን የመን እማይዘጋው እፍፍፍፍፍ ወላሂ መከራችንን አየን

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 ปีที่แล้ว

      እኛ አስቸጋሪነን ስንት መንግስት ጥሰነው የምንመጣው

  • @kksakksakksakksa2661
    @kksakksakksakksa2661 ปีที่แล้ว +1

    ስብሓነክ ያረብ 😢😢😢

  • @sart9828
    @sart9828 ปีที่แล้ว +1

    አልሠማንአሉ ወላሂ ምንእናድርግ😭😭

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 ปีที่แล้ว

    ትክክልነህኡታዝ. ታውስንላቸው ምቀኝነትይመስላችዋል

  • @حوىمحمد-د1خ
    @حوىمحمد-د1خ ปีที่แล้ว

    😢😢😢 ትክክልል

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 ปีที่แล้ว

    አትምጡም ሲ ባሉ አይሰሞም አይተው የሂዱትም አይሰሙም እኳን ያላዩት

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ ปีที่แล้ว +1

    ደኡኡኡኡኡኡኡኡ ያማል

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 ปีที่แล้ว

    በትክክል ወለሂ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 ปีที่แล้ว

    ጀዛከአላህ፣እሚሰማየለም።ስደትበኛይብቃ፣አስከፊነው።እድሜያችንንጨርሰ፣ያላዬትአይረዱም፣ስደትያለ፣ሌላእድሰደድአይፈልግም።

  • @mekahussen3107
    @mekahussen3107 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ልብ ይሠብራል አላህ መጨረሻችን ያሣምርልን

  • @alainswe8996
    @alainswe8996 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ተቸግረናል

  • @አይዱኒያ
    @አይዱኒያ ปีที่แล้ว +2

    እንዳው ዱአብቻነው ሁሉምነገር ከባድነው ሀገሩም ጦረነው ከሀገርም ቢወጡ ጫካኙ በዛ አላህን የሚፈራ ጠፍ አይ መጨረሻችን ዱኒያ አታለለችን

  • @HgggYffgh-hv4on
    @HgggYffgh-hv4on ปีที่แล้ว

    ሠላም ነው ድሬሮቃ ያለው ደላላ ነው ሕዝበን ማሥጨረሥ የያዘው

  • @aminayimam8056
    @aminayimam8056 ปีที่แล้ว

    ኧረ አልሰማ አሉ ሲነገራቸው አልሰማ አሉ

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 ปีที่แล้ว

    በአላህ እኔኮ የእህቴ ልጂ መታብኚ ሁለተየ ከፍየ ጂዛን ስትደርስ ተያዘቺ አሉኝ አንድ ወር ሆናት ግን ትምትም ትዳንም አላቅም በደላለወቹ ነው የሰማሁት ምንም ድምፅ የላትም 😢😢😢😢😢😢😢 ያረቢ ምን ይገኸልኚ ይሆን

  • @الحمدللهعلكلحل-ن4د
    @الحمدللهعلكلحل-ن4د ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበርካቱሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን ያአላህ መቸ ነው የበሀር ጉዞ የሚቁመው

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ኡስታዝ አይሰሙሙ ምን እናድርግ እኛም እዚህ ያለው ችግር አለብን እንምጣ ሱሉን ኑ እድላችሁን ሞክሩ. እንለቸዋለን ከኛ ፊት አግኝተው ነው. 😢😢😢 የኔ እህት. ልምጣ ብትለኝ ወላሂ. አንድ. ብር አልክም አልካት አረፋ ቁጭ አለች አከተመ አላህ. ይድረስላቸው. ያረብ 😢😢😢

  • @zamzam4937
    @zamzam4937 ปีที่แล้ว +1

    ወላይ እኔ ወንደሜ እያስቸገርኝ ነው ሄዳለው ብሎ ዱዋ አርጉል አላህ ይጠብቅክ 😢 ጀዛክአላህ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ ปีที่แล้ว

    የወሎ ልጅ አለቀ ኡስታዝ😢😢😢

  • @ሥዴትእሥከመቼ
    @ሥዴትእሥከመቼ ปีที่แล้ว +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ወገኖቼ እኛ ኮ ግራ ተጋባን አገር ሠላም የለም ሠው እዴት ይቀመጥ አሁንሥ ለመሥራት ብቻ አልመሠለኝም እሚሠደዱት ትምርት ሢማሩ ኒቃብ አትልበሡ እዲህ አትሁኑ ሠርተው የገኙት ነብር በትንሥ ረብሻ ሁሉንም ወድም ያሰጉታ አላህ ክይሩን የምጣልን በሥ

  • @YouTubechnge
    @YouTubechnge ปีที่แล้ว +2

    አሁንስ ከበዴኝ ብቻግን ዴአ አርጉልኝ😢😢😢😢

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 ปีที่แล้ว

    ሠህ ኡዝታዝ ብር ለመሞጭለፎ ነዉ ዴላሎቹ

  • @alainswe8996
    @alainswe8996 ปีที่แล้ว

    ፈትህ የየመን ደላሎቺ ይዙል እህት ወንድሜቻቺን አለቁብን

  • @seadamohammedyoutube3116
    @seadamohammedyoutube3116 ปีที่แล้ว +1

    አረየአላህ እህቶችቸ ወዲሞቸ በየሚዳው ጪሁ ደላሎች በየሀገሩ እየተጠቆሙ ይይዙልን😢

  • @hawahasan6202
    @hawahasan6202 ปีที่แล้ว

    ወዱም አላህ ይጨምርልህ

  • @amina8801
    @amina8801 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም አህሌን ኡሥታዝ እረ አለቁ የአላህ ምን ይሠማሉ ሢጀመር

  • @neimaali7797
    @neimaali7797 ปีที่แล้ว +1

    እኔን መበቀል አድርጎት መንገድ ገብቶ እኔም ምናገባኝ ብየ ድምፁ ከተሰማ ቆየ እኔስ ወዶ ለገባ የራሱ ጉዳይ ብየ ነበር አሁን ግን ሀሳብ ጭንቀት ሆኖብኛል የአላህህህ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm ปีที่แล้ว

    አይ የኢትዮጰያ ነገር በስንቱ እናልቅስ እረተው አላህ ይቅርበለን

  • @እናትሀገር-ኈ3መ
    @እናትሀገር-ኈ3መ ปีที่แล้ว

    ወይታባታቸዉ አቦ ኡስታዝ አትምጡ ስንላቸዉኮ ያሾፍብናል ቀኔ ከደረሰ የትም ብሆን እሞታለሁ ነሚሉት እኛም ተሰቃየን እዉጭ ያለነዉ የሚረዳን የለ ያረቢ አተዉ ታዉቃለህ

  • @semirayonis6804
    @semirayonis6804 ปีที่แล้ว

    Allha. Ytareken. Amene. Yarebe

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 ปีที่แล้ว

    ያአላህ አሁንስ ባሰ ምን ይሻለናል
    እሳቸውም አይሠሙ