ከውጭ ስትመጡ ይሄን ማምጣት እንዳትረሱ ይጠቅማችሁዋል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 370

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj  7 วันที่ผ่านมา +36

    ኮሚኒቲ ላይ ፎቶው አለ ሀባይብ ላይክ እያደረጋችሁ 🌹🌹

    • @HalimaTube-f4k
      @HalimaTube-f4k 7 วันที่ผ่านมา

      ሰአድ እስኪ ባአላህ ሸር አድርጊልኝ ስደት እያለሁ ያሳደኩት ቻናሌ ተበላሽቶብኝ ነው😢

    • @مكةتاديس
      @مكةتاديس 7 วันที่ผ่านมา +1

      አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
      እናመሠግን አለን በርች ዉዶች በአላህ እኔንም አባራቱኝ 🎉🎉

    • @ሀቢባእዲሬስ
      @ሀቢባእዲሬስ 7 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ፍሬውን የዞ መጣት ይቻላል

    • @NeymaGesha
      @NeymaGesha 7 วันที่ผ่านมา +2

      ሰአደ በራስሽ የምትተማመኚ ጀግና ነሽ

    • @zuzu-ej5vq
      @zuzu-ej5vq 6 วันที่ผ่านมา +1

      ጀዛኪላህ ኸይር ሀቢበቲ የሚጠቅም ነገር ነው ያስታወሽን የት ቦታነው ዘሩን የምናገኘው ??

  • @Hope20437
    @Hope20437 7 วันที่ผ่านมา +33

    አንቺ ልጅ በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው የምትሰሪው በርቺ። እንደዚ አይነት ነገሮች ደጋግመሽ ስሪልን

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ 7 วันที่ผ่านมา +27

    ማሻአላህ አሁን ስለ ዘር ማን ያስባል በርች የኒቃቧ ንግስት🎉🎉🎉🎉

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 7 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @fatimayasuf6490
    @fatimayasuf6490 5 วันที่ผ่านมา +2

    መቶስልክ ባለኝ መቶ. ኬ. ባስገባሁሽ. ብየ. ተመኘሁ. ወላሂ. ጀዛከላህ ኽይር. እህት አለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZainaTem
    @ZainaTem 6 วันที่ผ่านมา +3

    ባጣም የታማቻኝ ናጋር ቃጥታ ዋናው ጉዳይ ማግባትሽ ናው ብዙዎች ያንዛዛሉ ካንች ይማሩ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሰያ
    @ሰያ 6 วันที่ผ่านมา +13

    ቦታ ልስጥሽ ከጠቀሚበት ታጥሯል ቧቧ አለው አዲሱ ምስረታ ከስፓልት ዳር ነው ከፈለግሽ ዝብሎ ካጥሮ ከሚቀመጥ አፈሩም አሪፍ ነው 250 ካሬ ነው እህቴ

    • @halimah8631
      @halimah8631 6 วันที่ผ่านมา +1

      ቅንነት ጀዛከላህ ቅንሰው

    • @ኡምዙበይር-ኘ5የ
      @ኡምዙበይር-ኘ5የ 5 วันที่ผ่านมา

      ጀዛክአሏህ ኸይር ማሠብህ እሷእኳንአላየችውም መሠል

    • @HayatFamily-n7h
      @HayatFamily-n7h 4 วันที่ผ่านมา

      የወለዱሽም ያሳደጉሽም እድሜና ጤና ይስጣቸው የኔ ቅን እህት

    • @ቢመርምአይከፋምመታገስዋጋ
      @ቢመርምአይከፋምመታገስዋጋ 4 วันที่ผ่านมา

      እደት ነው ዘሩ የሚገኛው

    • @Tamara-k9m
      @Tamara-k9m วันที่ผ่านมา +1

      ሰገጤ ሰው በበዛበት ሰአት እንዲህ ያለ መልካም ሰው ሳይ ዴስ ይለኛል መልካም ሰወቺን ያብዛልን

  • @LubabaNuru-r3k
    @LubabaNuru-r3k 6 วันที่ผ่านมา +4

    መሎኪያ እና ባሚያ ከፈለግሽ ወደ መተማ ቋራ በየ ጫካው በቅሉ ይገኛል በተለይ መሎኪያ አይዘራም በራሡ ጊዜ ነው እሚበቅለው ስሙ ደግሞ መሎክያው ኩድራ ይባላል ባሚያ ደግሞ ዋይካ ይባላል እና ከዚያ ማስመጣት ትችያለሽ የኔ ውድ

  • @ኮኪይየዲኮዋ
    @ኮኪይየዲኮዋ 6 วันที่ผ่านมา +5

    ጎበዝ በርች ብዙ ሰው አይናገርም ብፕራክ ነው ጊዜውን እሚጨርስ ሽኩርን

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go 7 วันที่ผ่านมา +18

    በርች እህት ለመግባት ያሠባችሁ ምክሯን ተጠቀሙበት እኔኳ ገና ሰደት ከመጣሁ አመት ሆነኝ 😢😢

    • @ዜድ-ሰይድ
      @ዜድ-ሰይድ 6 วันที่ผ่านมา +2

      አይዞሺ እህት እኔ በ13ኛየ ከተሳካ መግባት አስቢያለሁ

    • @FatimaJamal-gk4go
      @FatimaJamal-gk4go 6 วันที่ผ่านมา +1

      @ዜድ-ሰይድ አላህ ያሣካልሸ የኔ ውድ ቁርጠኛ ሁኝ እሡ እንደሁ አይሞላም እኔ ሁለተኛ ተስደጅ ነው ድክም ነው ያለኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @ዜድ-ሰይድ
      @ዜድ-ሰይድ 6 วันที่ผ่านมา +2

      @@FatimaJamal-gk4goኢንሻ አላህ ያኡምሪ አችም አይዞሺ እህቴ አብሺሪ አሁን ላይ ሁሉ ነገር አስጠልቷል እስከዛሬ ብዙ ሳናቅበት አለፈ ዋናው ጤና ለወደፊቱ ያጠነክርሻል

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube 6 วันที่ผ่านมา +1

      አብሽሪ እህት

    • @FatmaaAlshehhi
      @FatmaaAlshehhi 6 วันที่ผ่านมา

      ዘሩየትነው እሚገኘው ብናደርቀው እቤትያለውን ይሆናል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 7 วันที่ผ่านมา +9

    ጎበዝ ሀሳብሽ ጥሩ ነው ሀገራችንን የተለያዩ ምግቦችን መጠቀም አለብን ለንሮ ውድነት😂 ግን እኮ ክዝበራ አለ እኛጋ የድንብላል ቅጠል እኮ ነው

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam 6 วันที่ผ่านมา

      በቅዱንስ ባማረኛ ምንድን ነው ቀዝበራውን አውቀዋለሁ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ 6 วันที่ผ่านมา

      @LubabaImaam ጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ የሚባል አለ በገጠር እኛ አካባቢ በብዛት ይበቅላል ወሎ አምሐራ ሳይንት

    • @ፍልቅልቅሚዲያ
      @ፍልቅልቅሚዲያ 6 วันที่ผ่านมา

      አወ😂😂

    • @ፍልቅልቅሚዲያ
      @ፍልቅልቅሚዲያ 6 วันที่ผ่านมา

      ​@እግዚአሳህ❤ብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
    @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 5 วันที่ผ่านมา +1

    የአመቱ፣ምርጥ፣ተቃሚ፣መረጃ👍👍👍👍👍👍በርች

  • @ኡሙኹበይብ
    @ኡሙኹበይብ 7 วันที่ผ่านมา +6

    ኧረ ተመቸሽኝ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የሚታመጫቸዉ መልዕክቶች።

  • @AmalAmal-ss8lx
    @AmalAmal-ss8lx 7 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም እኮ ነው እምወድሽ ወደ ገደለው እምትገባት አታዛዛም ይመችሽ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 5 วันที่ผ่านมา

    1ኛ በኒቃብሽ ብሎም በጥንካሬሽ በመልካም አስተሣሰብሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እና ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ መቸም አንችን ያገባ እድለኛ ወንድ የቤተሠብ ዱዓ ያለው ነው ኢንሻአሏህ ብቻ አሏህ ሰተር ብለሽ መውጣትሽ አስከብሮሻል እና አሏህ የርዝቅ በርሽን ያስፋልሽ ኢንሻአሏህ

  • @ላታህዘንኢናላህማዓና
    @ላታህዘንኢናላህማዓና 7 วันที่ผ่านมา +5

    ፍሬው ይሸጣል ወላ ከሚበላው ፍሬውን እናውጣና አድርቀን ይዘን እንጣ እስኪ አብራሪልን

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሲስቱ እናመሠግናለን የኔ ቅን አች ነሽ ለኛ ጠቃሚ ነገር ያመጣሽልን

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht 7 วันที่ผ่านมา +11

    ክዝመራ ማለትኮ የድንብላል ቅጠል ነው

    • @Hikma-f5x
      @Hikma-f5x 6 วันที่ผ่านมา

      አው ግን በርዶንስ እሚባለው ምንድነው?

    • @Nebihat
      @Nebihat 6 วันที่ผ่านมา

      ​@@Hikma-f5xበርዶነሥአይባልም ብግቶነስ ነውየሚባለው😂😂

    • @Hikma-f5x
      @Hikma-f5x 6 วันที่ผ่านมา

      @@Nebihat በአማርኛ ምንድነው? ለማለት ነው የፈለኩት ለምሳሌ. ከዝበራ. እሚባለው. የድንብላል ቅጠል ነው

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 7 วันที่ผ่านมา +17

    ዘሩን ምን ሱቅ እንደሚገኝ ባልሽን ጠይቂና ንገሪኝ በአላህ አደራሽን

    • @ሰያ
      @ሰያ 6 วันที่ผ่านมา +1

      እሪያድ ከሆሽ ሰውየዬን ላስገዛልሽ ሰው ልከሽ የፈለግሽውን ዘር እምሰራ አታክልት ነው የፈለግሽውን አሪፉን ዘር አስገዛልሻለሁ እሙ አበደላህ

    • @EmuAbdullah-di8mb
      @EmuAbdullah-di8mb 6 วันที่ผ่านมา +1

      @ሰያ እኔ ጅዳ ነው ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር

    • @zedtube291
      @zedtube291 6 วันที่ผ่านมา

      ጂዳ ታገኝሽ ለኔም ጠቁሚኝ ቦታውን​@@EmuAbdullah-di8mb

    • @RahmaAdam-bm2eg
      @RahmaAdam-bm2eg 4 วันที่ผ่านมา

      ጀዳ የት እንደሚገኝ ንገሩኝ በአላህ በዝህ ሰሞን ነው ያሰብኩት በአላህ ፈቂድ

    • @EmuAbdullah-di8mb
      @EmuAbdullah-di8mb 4 วันที่ผ่านมา

      @RahmaAdam-bm2eg ሱቀል ብድር ሀራጅ አለች ውዷ እንዳ ብለሽ ጠይቂና ካወቅሽው ለእኔም አሳውቂኝ

  • @እምከውሰርእምሶፍዋን
    @እምከውሰርእምሶፍዋን 6 วันที่ผ่านมา

    ሹክረን ኡኽቲ በርች ጠቃሚ ሀሳብ ነው

  • @HiraHira-h7z
    @HiraHira-h7z 3 วันที่ผ่านมา

    ጀዘኪሏህ ውዷ እህቴ❤

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
    @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش 7 วันที่ผ่านมา +4

    ልብሴ በሙሉ ጋውን ነው ማለት ይቻላል በጣም ነው እምወደው ዋጋው ደግሞ አንዱ 25 ሪያል ነው ለውጡን ስናስበው እንደውም ኢትዮ እርካሽ ነው በርችልን ውዷ

  • @ሰያ
    @ሰያ 6 วันที่ผ่านมา +1

    የምታቀርቢው መረጃ አሪፍ ነው ሂጅበት ከሱ የዘነው ብንመጣ አስፈላጊ ነው የምትይውን ሁሉንም መርጅልን እህቴ ❤❤❤

  • @HcjgHfg
    @HcjgHfg 5 วันที่ผ่านมา

    በርችልኝ. እናመሰግናለን

  • @Oumer-i1v
    @Oumer-i1v 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛሺሏክይር ባረክላፊክ

  • @Kdrah-p1l
    @Kdrah-p1l 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጡርሀሳብነውውድእህትእናመሰግናለን

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ጠቀሚ መራጀ ነዉ ሁቢ ቀጥይበት

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በጣም ጣቃሚ ቢዲዮ ነው በርቺ እንደዚ አይነት ቢዲዮ ስሪልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 6 วันที่ผ่านมา +1

    እህት ሁሉንም በፎቶ ፖስችልን በተረፈ በርችልን

  • @hekmahekma4504
    @hekmahekma4504 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻላህእህት፡በርች፡እናመሠግናለን

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናማሰግናለን ወዲ በረቺ ጡረ ተመረት ነዉ ያች ቪዲዮ አየቺ 💪💪

  • @መሬየምነኝወሎየዊ
    @መሬየምነኝወሎየዊ 5 วันที่ผ่านมา

    ኢሻአላህ. ሰመጣአመጣልሻለሁ🎉🎉

  • @WWn-k6q
    @WWn-k6q 5 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝነሽ

  • @ዙዙabdu-v8n
    @ዙዙabdu-v8n 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሙልክያ. እኔም በጣም ነው እምወደው

  • @seadaahmed-x8p
    @seadaahmed-x8p 6 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በትክክል ነሸ እህቴ አብሸሪ❤❤🎉🎉😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ እህቴ ጀግና አብሸሪ❤❤🎉🎉

  • @YuKi-yl2wh
    @YuKi-yl2wh 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @zeynebabelay1697
    @zeynebabelay1697 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ሰአድዬ 🌹🌹🌹

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 6 วันที่ผ่านมา +1

    በርቺ

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 7 วันที่ผ่านมา

    በርቺልን ጠቃሚ ነገር ነው የምለቂው ሁሉ

  • @Yegags
    @Yegags 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን እኛእንኳን ባንሄድ ለሚሄዱ እንልካለን ጠቃሚ ነገር ነው የሚሰሪው ❤❤❤

  • @Tube-gi1tp
    @Tube-gi1tp 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጎብዝ በረቺ

  • @woyay2095
    @woyay2095 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሹክረን ሁቢ

  • @HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc
    @HcjfhcjxjcjbixChvuvhxjbdjnc 6 วันที่ผ่านมา +2

    በርቺ እህት ቤት ሰብ. አራኩሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ አመጣልሻለሁ ከ10ወር ብሀላ ኢንሺ አላህ

  • @amiramr791
    @amiramr791 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ

  • @SakinaAdam-k6q
    @SakinaAdam-k6q 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሹኩረን እኔም እንዳዝ አሰበለዉ ወላህ

  • @satrezdtube1162
    @satrezdtube1162 4 วันที่ผ่านมา

    መሻአላህ እህቴ እህቴን አገኘሁ እኔም ብዙግዜ አስባለሁ ጀዛኪአላህ ዉድ

  • @hayatahmed3347
    @hayatahmed3347 วันที่ผ่านมา

    ልላክልሽደ

  • @emanahmad1484
    @emanahmad1484 7 วันที่ผ่านมา

    ማሻላህጀዛኪላህ

  • @HgjFjg-b1o
    @HgjFjg-b1o 5 วันที่ผ่านมา

    እህት. አገር ኳዝብራ.ማለት.አገርድብላል ማለት ነው. መኳደንስ.ማለት.አገር የጥቁር አዝሞድ ቅጠልማለትነው.ወደገጠር በአመት አደየ እንዘራለን.

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንዶድ ነው የሚመሥለኚ ሙልኽያው ክክክክክክክ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 6 วันที่ผ่านมา +1

      ልብስ እጠቢበት ክክክክክአሳቅሽኝ የምር

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 7 วันที่ผ่านมา

    ተባርኪ እህታችን ጥሩ ምክር ነው

  • @wbgfbbehgfdf8449
    @wbgfbbehgfdf8449 5 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ማንም የማያሥበው ነገር ነው ትዝ ያሥባልሽኝ ተባርኪ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 6 วันที่ผ่านมา +1

    😂ኩሳ ዱባ እኮ ነው
    ፍልፍል ሩሚ ዳቡሴ
    ሀብሀብም ሞልቷል በተለይ ደቡብ ሞልቷል😂

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
    @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ 6 วันที่ผ่านมา

    የኔዉድ ማሻላህ ያቆየሽ

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 7 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ የሚገርም ሀሳብነውያለሽ በርች

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 5 วันที่ผ่านมา

    የኔማር በርችልኝ አበረታቶት ቅመሞችየ እንተባበርእስቲ በአላህ

  • @BusyLine-p5q
    @BusyLine-p5q 6 วันที่ผ่านมา

    ዋዋዋዋዋውውውውው ጀዛከላህኸይርን

  • @HgjFjg-b1o
    @HgjFjg-b1o 5 วันที่ผ่านมา

    ባዝጃን.እና ኩሳ.የለም.አገር .ሞለኪ.የማዝያ.አረም.ውስጥ.ይገኛል .በሬይበላዋል

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህት

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 5 วันที่ผ่านมา

    ካልጠፋ ምግብ መለኩያ ያእ😮

  • @AaA-lh1lt
    @AaA-lh1lt 5 วันที่ผ่านมา

    thak you❤
    ሁሉንም አስገባለሁ ኢንሻ አላህ ዘር ልሰጥሽ እችላለሁ

  • @fatumasaaide
    @fatumasaaide 2 วันที่ผ่านมา

    በሰቺወደማሻአላሕገበዝ

  • @NeymaGesha
    @NeymaGesha 7 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህ ከይር ማገሰርቲ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ

  • @لبابهعمر-خ6ل
    @لبابهعمر-خ6ل 7 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉እናመሰግናለን ወደ

  • @seadaahmed-x8p
    @seadaahmed-x8p 6 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ እዳስታወሽን አላህ ያስታውስሽ

  • @كولمي-ث1ض
    @كولمي-ث1ض 7 วันที่ผ่านมา +7

    የማዳም ቅመም እንተባባረ ላይክ አድርኮት

  • @tubezedgeterwatube932
    @tubezedgeterwatube932 6 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሰብስክራብ አረኩሽ እጥር ምጥን ያለች ጠቃሚ ቪደወ ነዉ የምለቂወሐ ቀጥይበት

  • @BdhdhBzzh
    @BdhdhBzzh 6 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰአዳ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህት❤❤🎉🎉

  • @mersa12
    @mersa12 7 วันที่ผ่านมา

    አሠለማልኩምወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ መሸአላህ እናመሠግንአለን

  • @Hayathassan-xo3ed
    @Hayathassan-xo3ed 7 วันที่ผ่านมา

    ሽኩረን 🌹🌹

  • @shakiratubesiltawa
    @shakiratubesiltawa วันที่ผ่านมา

    በፊሬ ነው የሚጋዛው

  • @ውዴታእስከጀናት2
    @ውዴታእስከጀናት2 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ በርች🎉

  • @HawaSisay-bc5wb
    @HawaSisay-bc5wb 2 วันที่ผ่านมา

    ጀዛኪላህ ኸይራ ወይ የምፈልገው

  • @Zubaida-d2k
    @Zubaida-d2k 6 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከሎኽ ኸይር ውደ

  • @ፍልቅልቅሚዲያ
    @ፍልቅልቅሚዲያ 6 วันที่ผ่านมา

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ስአድየ❤🎉 ኡኡ ምሎህያ እንደት እንደምጠላዋ😢

  • @temokrotube1159
    @temokrotube1159 6 วันที่ผ่านมา

    እኔ አስቤው ነበር የፍራፍሬ ዘር ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ እፈልግ ነበረ!

  • @Halimetyimertegenu
    @Halimetyimertegenu 7 วันที่ผ่านมา +7

    የት ነው የሚሸጠው ፍሬው ለዘር የሚሆነው እኔ እሪያድነኝ ብዙ ጊዜ ነው የማስበው 😢
    ንገሩኝ የት አካባቢ እደሆነ የሚሸጥበት ሱቅ

  • @SikoSalo-qv8rn
    @SikoSalo-qv8rn 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ጎበዝ አሁንማንትዝይለውነበር እኔ ግን አስብነባርዘርይዥለመሄድ የትነውየሚገኘው ያለሁትሳውድጅዳነው ዘር የትነውየሚገኘድ እህት ንገሪኝ????

  • @tetr4232
    @tetr4232 7 วันที่ผ่านมา +5

    አንችየ ገበሬ ነበር መሆን ያለብሽ ችግሩ ውዴ መትከያው መሬት አይገኝም ግን ትከይና አፍርቶ ማየት እንፈልጋለን

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 7 วันที่ผ่านมา +6

    ችግርሺ ኮሜንት አትመልሺም እስኪ የት እደሚገኝ ጠቁሚኝ

    • @hayath9033
      @hayath9033 5 วันที่ผ่านมา +1

      እደዚህ አይነት ነገር በጠሀ ይሆናል ብየ አስባለሁ

    • @Tube-nh1fj
      @Tube-nh1fj  5 วันที่ผ่านมา

      ተናግሬያለሁ😊

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 5 วันที่ผ่านมา

    ዋሊኩም ሰላም እራህመቱለላሂ ወበረካቱ ውዷ❤

  • @hayatahmed3347
    @hayatahmed3347 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ እልክልሻለሁ ደሴድረስ ሰው ካለሽ ውርጌሳነኝ ግን መቸ እንደምመጣ አላቅም

  • @Haleem-x8l
    @Haleem-x8l 6 วันที่ผ่านมา

    በርቺጎበዝ

  • @የመንቶችእናት
    @የመንቶችእናት 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ በርቺ በጣም የሚጠቅምነገር ነው የምታቀርቢው 🎉🎉🎉

  • @hayath9033
    @hayath9033 5 วันที่ผ่านมา

    ለምክርሽ እናመሰግናለን ምን አይነት መሬት ላይ ነው የሚበቅለው ቀያቴ ላይ ነው ወይስ መረሬ ማለቴ ጥቁር አፈር ላይ ነው ወይስ ቀይ አፈር ላይ እኛ እስከምንመጣ ካላገኘሽ እናመጣልሻለን ችግር የለውም

  • @ماماوحشْتِنييارب
    @ماماوحشْتِنييارب 7 วันที่ผ่านมา +1

    جزك الله كيران 🎈 ደሞም ምክሪን እረ

  • @Ksa-sl3ox
    @Ksa-sl3ox 7 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ አመጣልሻለሁ መሎኪያ እኔም ነፍሴ ነው😂😂😂 ፎቶወቹን አስቀምጭ ልኝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሞለክያኮ አልማ ቅጠል ነው እጤፍ ውሥጥ አለ ፈልጊው ኢትዩ

    • @woyay2095
      @woyay2095 6 วันที่ผ่านมา

      አረሙ ሁላ እኮ ነዉ አረብ ሀገር የሚበላዉ ክክክክክክ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 7 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ፡፡፡እንዲሢህ ነው የሚባለው የሚ ጠቅመንን ንገሪን እንጅ እንዳትመጡ አይባልም

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 6 วันที่ผ่านมา

    ባጂጀርና ኩሳ አይጣፋጠኝም😂

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 6 วันที่ผ่านมา

    ወላህ ሀብሀብ የምጥም ሳገኘ እና ፍልፍል እሮሜ ልጀርብ አፍልቸ ሞክሪዋለሁ ከአረብ ቤ ት ቦታ አለኘ ካልተወሰደብኘ ከቤቴ ጣግብኮ 400ካሪ ነው ያለኘ ግን ሽሽና ይገባን እያሉ ነው

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 6 วันที่ผ่านมา

    ዉዴ መልሺልኝ የፍርች ዶርም መጋርጂ ከዱባይ ባመጣሥ ከዚህ ብገዛ በኡትዩ 15 ሺ ነዉ ከሡሥ ሥት ይገኛል ጥራቱሥ መርሣ አሥጠይቂ ነበር የለም አሉኝ ፎቶ ልኪ በተርፈ በርች የምመኛቸዉን ሁሉ ነዉ የምትናገሪዉ❤❤

  • @حساب-ن7د
    @حساب-ن7د 6 วันที่ผ่านมา +1

    ሩማንስ እንደትነው ሚዘራው በጣም ነው እምወድ

  • @ጀሚላአልዪ
    @ጀሚላአልዪ 6 วันที่ผ่านมา

    ኮዞበራ ዲብላልአይዴል

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 7 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ በርቺ የኔ ውድ

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ 5 วันที่ผ่านมา

    ለጉሳ ወዳጆች እኔስ