ለደስታ ቀጠሮ አትያዝ! የማክሰኞ እንግዳ ዳዊት ድሪምስ @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 382

  • @hayuhayu9063
    @hayuhayu9063 2 ปีที่แล้ว +23

    እኔ መከታተል ከጀመርኩ 1ወርም አይሞላም ግን በጣም እየተጠቀምኩበት ነው እራሴን እያየሁበት ነው መጠቀምም ጀምራለሁ ደሞ ደስ ሚለው ነገር ብዙ ነገርህ ከአላህ ጋር የተያያዝ ነው ያም ነው በጣም የተመቸኝ በርታ

  • @mulatworkmekonen363
    @mulatworkmekonen363 ปีที่แล้ว +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል በዳዊት ድሪምስ ትምህርት ለመለወጥ ቀጠሮ አያስፈልግም ዛሬ ብለን መነሳት ነው ምርጥ አስተማሪ

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 ปีที่แล้ว +13

    ማነው እደኔ ልብ ብሎ እሚያዳምጠው በጣም ጥሩ ሰው ነው በተለይ ምክሩ💐

    • @birhanemulugeta587
      @birhanemulugeta587 ปีที่แล้ว

      ይሄን ሰው ሳየው አስመሳይነት ትዝ የሚለኝ ለምንድን ነው?

  • @ebrahimahmed1770
    @ebrahimahmed1770 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊት በጣም ደስ የሚል ኘሮግራም ነው

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว +39

    አንተን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ አስተሳሰቤ በጣም ተቀይሮአል ከውስጥ ወደ ውጪ መኖር ጀምሬያለሁ

  • @uniqueenglishinamharic
    @uniqueenglishinamharic 2 ปีที่แล้ว +31

    በእዉነት አንተ ጀግና ነህ! ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን!!

    • @Leyoplayz
      @Leyoplayz 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 ปีที่แล้ว +21

    አንተ ምርጥ ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክ .አንተ ብዙዎቻችን እንድትቀይር ከ ላይ የተመርጥክ ነህ

  • @firagentgebermedhen3986
    @firagentgebermedhen3986 2 ปีที่แล้ว +4

    ተመስገን አምላኬ እንድል ስላደረከኝ አመስግንሃለሁ ብዙ ያላየሁት እንዳይ ስላደረከኝም ጭምር

  • @almazbantwlu2350
    @almazbantwlu2350 ปีที่แล้ว

    ዳዊቴ እውነት በጣም ነው ማመሰግነው ያለሁት ሀረብ አገር ነው ያለሁበትን ግን አለቅም ነበር ስለዚህ ስራዬን ስሰራ እንደግዴታ ነበር ያለሁበትን የምደርስበትን ሳውቅ ግን አሁን የምሰራው ስራ የምሆድበት ድልድይ መሆኑን ስረዳ በደስታ እነሳለሁ እሰራለሁ እተኛለሁ ትርጉም ያለው ህይወት እራሴን አመንኩ አመሰግናለሁ ያንስብሀል ልዩ ነህ እኔም ልዩ ነኝ

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም አመሰግናለሁ ራሴን ሙሉ ያየሁበት ትምህርት ነው

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi ปีที่แล้ว

    ዴቨ እናመሰግናለን❤ ብዙ ነገሮች አስተማርከኝ ብዙ ህልሞች አሉኝ ተሳክቶልኝ ላመሠግንህ እድመጣ ተስፋ አለኝ

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 ปีที่แล้ว +6

    ከሒወት የሚበልጥ ምንም የለም ዳዊትዬ ፈጣሪ ይመስገን

  • @ribkalove5880
    @ribkalove5880 2 ปีที่แล้ว +31

    ድንቅ ነው ንግግር በምስጋና መነሳት ስንችል ቀናችንን እንዋጃለን ምስጋና ድል ያስገኛል🙏🙏

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 ปีที่แล้ว +28

    ብርታት የሚሰጥ ንግግር!አመሰግናለሁ🙏

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 2 ปีที่แล้ว +15

    መልካም ልብ መልካም እይታ መልካም ውጤት፡ ተባረክ፡ ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች፡ ዕድሜ ይስጥህ፡፡

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 ปีที่แล้ว +25

    ሁሉም ነገር መልካም ነው አለምን ወደጥሩ ነገር እንድትወስድ ተመርጠሀል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክፈልልን🙏🙏🙏

    • @bemnimekonen
      @bemnimekonen 2 ปีที่แล้ว

      እረእዴት ክላሱን መውሰድ እችላለሁ ክፍለሀገር ነው ያለሁት እድታግዘኝ እፈልጋለሁ እባክህ

    • @abecaka8158
      @abecaka8158 2 ปีที่แล้ว

      Inenimi madam qixil tadargsnyalachi tadaya maqaxali faligenawu bagidi naw mitanadanyi

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 11 หลายเดือนก่อน

      Hi selam

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 11 หลายเดือนก่อน

      Hi 👋

  • @abebawabebaw435
    @abebawabebaw435 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ አንተ መልካም መናገር አይጠበቅብኝም ምክንያቱም ስራህ ምስክር ነው ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ትልቅ ህልም አለኝ መጽሐፍ ግን ገበያ ላይ ፈልጌ አጥቻለሁ አለን የሚሉም በውድ ዋጋ ነው የሚጠሩት

  • @zekariasdemisedemise9028
    @zekariasdemisedemise9028 2 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ አትቀልድ ሁሉም ከአዳራሹ ሲወጣ ሀዘንተኛ ነው።እውነተኛ ሠለም ደስታ ዕረፍት የሚገኘው ከእግዚአብሔር ነው። መጽሐፉ እንዲህ ይላል።🌼Romans 14 (አማ) - ሮሜ
    17: የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ደስታ ናት እንጂ መብልና መጠጥ አይደለችምና።🌼

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰው ዘመንኸ ይባረክ

  • @meseretgmichal9572
    @meseretgmichal9572 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ጌታ ይባርክ እውነት ነው

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ በእውነት በየሰፈሩ በያካባቢው የሚደረገውን ነገር ነው የተናገርከው አንድ ጉረቤት አለችኝ ህመም ችግር ማለቃቀስ የግሏ የሚመስል አገራችን በጣም እንደዚህ አይነት ነገር ይበዛል በእውነት ዛሬ ቡዙ ነገር ተምሪያለሁ ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 2 ปีที่แล้ว +6

    ለትውልድ የሚደነቅ ገንቤ መልክት እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @mekdelawitgetahun8694
    @mekdelawitgetahun8694 2 ปีที่แล้ว +5

    ገና ብዙዎችን ቀይረህ ኢትዮጲያ ብሔረ ሰላም ትሆናለች
    እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ

  • @sebilsebil5346
    @sebilsebil5346 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው የማከብርህ እራሴን እዳይ አርገከኛል

  • @emuya680
    @emuya680 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በአንድ አጋጣሚ ነው አንድ ቪዲዮ ያየሁት እናም በጣም ይኤን አክል እራሴትን አዳምጬ አላውቅም ነበር ፈጣሪ ይባርክህ በብዙ መልኩ ነው የተቀየርኩት።።።

  • @roudak3054
    @roudak3054 2 ปีที่แล้ว +14

    ከስልምና1ታሪክ አንድ ሰውወታሞ እግሩ ተቆረጠ ከዚያ አልሀምዱሊላ አለ እግርህተቆርጦለምን ታመሰግናለህ አሉት እሱም ሁለት እግር ሰጠኝ አንዱንወስዶ አንድአስቀረልኝ አና አላመሰግነውምደ አለ እዛውእያለ ልጁ መሞቱን ሰማ አሁንም አልሀምዱሊላአለ በዚህ ሁኔታ እንደትታመሰግናለህአሉት ከ6ልጆች1ወሰደ5አስቀረልኝ አላመሰግነውምደአለ

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @jemotube5968
    @jemotube5968 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ንግግር ከድንቅ ሰው ለ ድንቅ ሰዎች thank you

  • @rhimarhi364
    @rhimarhi364 2 ปีที่แล้ว +1

    ከልብ እናመሰግናለን በሰማነው የምተገብረው ያደርገን

  • @simonsays3366
    @simonsays3366 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳዊትዬ ይፃኑብሐል ነዉ ያልከዉ የልብ እኮ ነሕ በማርያም ከልቤ ነዉ የሳኩት ብዙ ግዜ በሰዉ ችግር ተፅናንቼያለሁና ጥፋተኛነት ተሰማኝ በፈጣሪ

  • @AndomGereziher
    @AndomGereziher 3 หลายเดือนก่อน

    እዝጋእብሄር ያክብርህ

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 ปีที่แล้ว +5

    You are the key holder of your inner peace!!!

  • @mseswark599
    @mseswark599 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤናጋ እግዛብሔር ይስጥልን

  • @g2-b70
    @g2-b70 2 ปีที่แล้ว

    የደስታ ሁሉ መሠረት ፈጣርን ማመስገን ነው ።አንተ ማለት የአይምዕሮ ዶክተር ነህ ። በጣም ነው የማደንቅህ አሁን ላይ አንተ በአካል ላገኝክ እፈልጋለው ። አሁን ላይ በጣም ደስተኛ ነኝ ።ትልቅ ህልም አለኝ እኔን ቀይሮኛል ።መፅሀፍ ማንበብ በአንተ ነው የጀመርኩት አሁን ላይ ብዙ መፅሀፍ እያነበብኩ ነው ። በጣም ከልቤ አመሠግናለው

  • @MitikeAdeme
    @MitikeAdeme ปีที่แล้ว

    ምስጋና መልካም ነው ❤❤

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዴቫችን እኔ ያንተን ቪዲዮዎች ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ በራሴ ላይ እየተለወጥቁ ነው አመሰግናለሁ

  • @edentsehaye7886
    @edentsehaye7886 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር እዴሜ እና ጤና ይስጥህ ደንቀ ሰው ነህ

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 2 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግንሃለሁ ዳዊቴ

  • @accacc8936
    @accacc8936 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳዊትዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሕ

  • @berrythegreat1568
    @berrythegreat1568 2 ปีที่แล้ว +1

    David thank you
    Very Pleasant & Life changing Advice
    God Bless you

  • @rim7014
    @rim7014 2 ปีที่แล้ว +9

    Thank you so much ❤️

  • @hayatendris6296
    @hayatendris6296 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ እራሴን እንዳይ አድርገህኛል

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የማመሰግነው ከተቻለ ድምፅ ይጨመርበት ምንም አይሰማም

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 ปีที่แล้ว

    Your words are powerful it helps me build up my inner peace. I really appreciate Thanks.

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 ปีที่แล้ว +1

    Dawit @ Dreams is become for me a bridge to my succusses

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 2 ปีที่แล้ว +1

    Egiziyabhir yebelet ewuketun tibebun yichemirilihi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YenurMangste
    @YenurMangste ปีที่แล้ว

    መጥቸ ለመማር እግዚአብሄር ይርዳኝ

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 2 ปีที่แล้ว

    ዳዊቴ እውነት ፈጣሪ ይባርክህ የኔ ልዩ ንርልኝ መምህሬ የኔ !

  • @sabasaba6271
    @sabasaba6271 2 ปีที่แล้ว

    SELAM
    Wendme eedmena Teena yisthii
    Fetarie

  • @bisratmeasho3021
    @bisratmeasho3021 2 ปีที่แล้ว

    My IT teacher @ advanced computer tec
    Super excellent teacher back in 2000 Ec.

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @sebelekebede3943
    @sebelekebede3943 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!

  • @seifushifa831
    @seifushifa831 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ሰው እናመሰግናለን 🙏

  • @yetemgirma7653
    @yetemgirma7653 2 ปีที่แล้ว +4

    ዋው እራሴን በደንብ አገኘሁት ። አመሠግናለሁ

  • @simegnewademe5014
    @simegnewademe5014 2 ปีที่แล้ว

    ok thank you. I put my dream starting now. I belive that one day I became successful person too you.

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Dave ye ewnet beeeeetam new yemwedh...yetefeterkuletn alama enderedana endekebel selarekegn

  • @DESTATUBE-5
    @DESTATUBE-5 2 ปีที่แล้ว +3

    I am really happy what you doing Dave

  • @abdinjira8746
    @abdinjira8746 ปีที่แล้ว

    Dave Amesiginalew timirth keyirognal des yibeli, des bilognal tebarek selam negn🙏🙏🙏

  • @mateyasdamte6042
    @mateyasdamte6042 2 ปีที่แล้ว

    Thank you
    Asakalew

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን ዳዊት ምራጥ ሰው

  • @fithawihabte8074
    @fithawihabte8074 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks for amazing idea, your class is amazing.

  • @jmilahalu5816
    @jmilahalu5816 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደሰ እሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @abdinjira8746
    @abdinjira8746 ปีที่แล้ว

    Libiya wust new yalewut gin timhirti betam tesfa, desta setognal 🙏

  • @yeshimengstutube5162
    @yeshimengstutube5162 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛልን በጣም ድቅ ሰዉነህ እናመሰግናለን❤🙏

  • @tsigeyohannes-co4ik
    @tsigeyohannes-co4ik ปีที่แล้ว

    Bless you more

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሰላምን ይሰጠንንን ያረብ
    በርቱልንን አላህ ይጠበቃችሁ
    አላህ መጨረሻችንን አሰምረውው ያረብ

  • @wisdomtube6604
    @wisdomtube6604 2 ปีที่แล้ว +3

    ደዊት ድሪም thank you for your super message i am living USA በጣም በአንተ ትምሀርት ተጠቅሜያለሁ ።
    i wish i will get your book

    • @dawitdreams
      @dawitdreams  2 ปีที่แล้ว +1

      please join us online event by DawitDreams on TH-cam on Thursday 08/09/22 at 5:30pm Ethiopian time

    • @madi6614
      @madi6614 2 ปีที่แล้ว

      @@dawitdreams ኑርልን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ 💋💋

  • @geremewmekonnen2136
    @geremewmekonnen2136 2 ปีที่แล้ว

    The really man of wisdom!

  • @ወለተመርያምሐብተማርያም
    @ወለተመርያምሐብተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ምን አይነት ጥበብ አለህ የሀገራችን ብርቅያችን ሰላምህ ይብዛ እንዳንተ አይነት ውስጣዊ አካል ፈትሾ የሚቀይር ያብዛልን እፁብ ድንቅ የኢትዮጽያ እንቁ ባንተ ምክንያት ገና ብዙ እንገነባለን እና ከልብ እናመሰግናለን።

  • @fasikamengeshayared2621
    @fasikamengeshayared2621 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ነው አንዳንዴ ለአንተ የተሰበከ የሚመስል ስብከት አለ ልክ እንደዛ ነው የተሰማኝ የመጀመሪያ ነው ደስ ይላል :: መፅሐፍ አለ?

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @fasikadamte7978
    @fasikadamte7978 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much!

  • @habtshjimme3913
    @habtshjimme3913 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድማችን

  • @የብርአንገቴልጅ
    @የብርአንገቴልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    I simply don’t have words to thank you for your thoughtfulness , inspirational teaching , riveting remarks and unparalleled optimism in the power of oneself to change individually and thus to change its community. You definitely has found your calling.
    Thank you immensely.

  • @ሉቃስደረጄ
    @ሉቃስደረጄ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @عبداللهجنوبية
    @عبداللهجنوبية ปีที่แล้ว +1

    Ilove you Dawit❤😭😭😭😭

  • @lidiyafekedegudissa783
    @lidiyafekedegudissa783 2 ปีที่แล้ว

    I'm proud of you 👏 peace 🕊️🕊️🕊️🕊️ with you

  • @meseyethiopia6940
    @meseyethiopia6940 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing dawit god bless u

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዳዊት

  • @kalkidandawit3435
    @kalkidandawit3435 2 ปีที่แล้ว +1

    u are so brilliant you really uplift my spirit.THANK YOU

  • @binerrloviz
    @binerrloviz 2 ปีที่แล้ว +24

    ከድንቅ ሰው ድንቅ ንግግር
    ከጥሩ ሰው ጥሩ idea ይገኛል✅

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 2 ปีที่แล้ว

    wow thank you Dav

  • @sindueshete7642
    @sindueshete7642 2 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ደስስስ የሚለው ነው አመሰግናለሁ
    ዳዊት ይቅርታ ግን መፅሀፍህን የት ነው የማገኘው?

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 2 ปีที่แล้ว +1

    Greatttttt!!!!!
    God bless you dear Dawit dreams!

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 ปีที่แล้ว

    ዴቭ.ድንቅ ሰው እናመሠግናለን👍🙏

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍👏👌💚💛❤🙏

  • @tsigeredabratu7094
    @tsigeredabratu7094 2 ปีที่แล้ว +2

    Tebarek wendmalem!

  • @justiceju233
    @justiceju233 2 ปีที่แล้ว +1

    You are blessed Dawit dreams Stay safe

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ።

  • @azizahberho2828
    @azizahberho2828 2 ปีที่แล้ว

    Tanku 🙏🙏🙏

  • @lewamgebremeskelmerache2437
    @lewamgebremeskelmerache2437 2 ปีที่แล้ว

    Tnx betam egziabher yakeberelen

  • @Lightwei8ht
    @Lightwei8ht 2 ปีที่แล้ว

    You are brilliant!!

  • @sirajadem8137
    @sirajadem8137 5 หลายเดือนก่อน

    ጎቡዝ

  • @miraclehabteyonas5351
    @miraclehabteyonas5351 2 ปีที่แล้ว

    Great, man

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 ปีที่แล้ว

    Wawww tanks 🙏🙏🙏🙏💯💯❤❤

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali 2 ปีที่แล้ว

    I follow his course

  • @ayelederbie6192
    @ayelederbie6192 2 ปีที่แล้ว

    I am reall great thanks to motivation and decision your self

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 2 ปีที่แล้ว

    Thank you So much, Dave.

  • @meskeremtube3290
    @meskeremtube3290 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanku you