ህወሓት ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ/''ጉባኤው ትግራይን ወደ አደጋ ከመክተት የዘለለ እርባና የለውም''/''የደም ዋጋ የተከፈለበት መዋቅር በባንዳዎች አይፈርስም''

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @ts9329
    @ts9329 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናው ህውሃት ከጎን ነው ሕዝቡ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 หลายเดือนก่อน

    Tigray💪👈👈❤️✅️

  • @EAT321
    @EAT321 2 หลายเดือนก่อน +1

    በአንድ በኩል መንግስት ለህወሀት እውቅና ከሰጠ ጉባኤውን ቢያካሔድ ምኑ ላይ ነው ችግሩ ?ሆን ተብሎ የትግራይ ህዝብን ለመከፋፈል የሚደረግ ቁማር ነው የትግራይ ህዝብ ንቃ !!አሁን ደግሞ እርስ በእርስ ሊያባላ ነው እየሰራ ያለው ።።።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 หลายเดือนก่อน

    ትግሬ በገዛ ልጆቹ አደጋ ውስጥ ገብቶ አደጋ ከሆን ሃምሳ አመቱ !

  • @Danidanicho3411
    @Danidanicho3411 2 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ነበር ሟማላት ያለበት 50 ዓመት የታገለ ድርጂት። ጌታቸው ለስልጣን ብሎ የኸን ሁሉ ብሎ ውርደት

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 หลายเดือนก่อน

    ድርድሩ እስካሁን መክሸፉን አልሰማቹሁም??

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 2 หลายเดือนก่อน

    በዶክተር ደብረፅይን የሚመራው ህወሃት ወደ ሌላ ጥፋት እየገሠገሠ ነው።ይህ አካሄዱ በሂደት መጥፊያው እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው።

  • @tecnoitel9393
    @tecnoitel9393 2 หลายเดือนก่อน

    Berchi riyot ❤😂❤😂

  • @tenagnayele9376
    @tenagnayele9376 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂🎉