ፖለቲካ ጎርፍ ነው፣መጋቤ ሒዲስ አይባልም/መጋቤ ሁከቱን መጋቤ ሰላም/ብፁዕ አቡነ ማርቆስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
  • #mikimediasubscribeያድርጉ #begena_mezmur #eotc

ความคิดเห็น • 70

  • @menkermedia21
    @menkermedia21  ปีที่แล้ว +7

    Like,Share,Subscribe ያድርጉ

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 ปีที่แล้ว

      ጤናይስጥልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      👑👑👑💖💖🙏🙏🙏🙏ለነዚህ ደጋግ አባቶች አድሜ ከጤና ይስጥልን ኤን

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 ปีที่แล้ว +8

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንዲሁም መጋቢሀዲስ ቃለህይወት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ማልቀስ ለኛ ነው እግዚአብሔር በነእርሱ ፀሎት ምሕረቱን ያውርድልን አሜን ይቅር ይበለን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒😭😭😭😭

  • @eyea7297
    @eyea7297 ปีที่แล้ว +2

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏 በህይወት ለተለዩንም ቅዱስ አባታችንን ቅዱስ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በቀኝ በመንግስተ ሰማያት ያሳርፍልን 🙏 ተከናንቦ የተጎለተውን ዳንኤል የሚባለውን እርጉምም ልቦናውን ይመልስለት ወይም ቤቱን ከሚበጠብጥ እና ከሚያስበጠብጥ ያስታግስልን🙏🙏🙏

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ያባቶቻችን ፀጋ ረድኤት በረከታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j ปีที่แล้ว +5

    አባታችን አባማርቆስ በረከትዎ ይደርብን ድሮ ሻሸመኔ ልጅ ሆነን የሚያስተምሩን የእግዚአብሔርን ቃል በእውነት ይናፍቀኛል እነ ዲያቆ ን ይልማ ምህረቱን ይቅርታውን ይስጠን🙏

  • @ediluabe3698
    @ediluabe3698 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኪያችሁ ይድረስን

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ምን ያስቃል ሁሉም ነገር ያሳዝናል እግዚአብሔር ይድረስ ልን ለሀገርችን ኢትዮጵያ
    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ አባታችን

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 6 หลายเดือนก่อน

    ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @solution365
    @solution365 ปีที่แล้ว +1

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንዲሁም መጋቢሀዲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 ปีที่แล้ว +7

    እንዲህ ዓይነት አባቶችን ከአሁን ወዲያ ማግኝት ይከብዳል አይታሰብም ፀጋውን የሰጣቸው አባቶች ሲጠፉ የእግዚአብሔር ረዴት በረከት መራቁ ምድር መምረሯ ለዚህም ነው በቸርነቱ የእነሱ አባት አምላክ አይለየን አይራቀን።

  • @shewayetsige2013
    @shewayetsige2013 ปีที่แล้ว +35

    እባካችሁ ምዕመናን አባቶች በሚሰጡት ትምህርት ላይ አትሳቁ ሚስጥሩን መረዳትና ማስተዋሉ ይሻላል ነገ እንዳንፀፀት እኔ በዩቲዩብ ብቻ በማዳመጥ ነፍሴ ሐሴትን አድርጋለች ለአባቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጣቸው ባለ ሁለት አፍ ሰይፍ ፀጋውን ያሳድርባቸው አሜን::

    • @betelhembirhanu5773
      @betelhembirhanu5773 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል ነው እየገረመኝ ነበር ምሰማው በሁለት የተሳለ ቃል ለገባው

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +1

      😢😢 እኔም ብዙ ጊዜ እንደ መናፍቃን መሳቅ ብቻ
      በተለይ ደግሞ መጋቢ እሽቱ አንዳንዴ ኮመዲያን ይመስሉኛል ህዝቡን ካላሳቁ አትውረዱ የተባሉ ይመስል ቤተክርስቲያን አልቅስን ልብን የሚስረስር ትምህርት እንጅ ቀልድና ሣቅ 😢😢😢 አይ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 ปีที่แล้ว

    Abatachin Kalehieot yasemalen. Burakewo yidresen🤲🙇‍♀️✝️💚💛❤

  • @alemayalew5074
    @alemayalew5074 ปีที่แล้ว +8

    እንደናንተ ዓይነቱን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን በረከትውት ይደርብን 🙏🙏🙏
    💚💛❤️😭😭😭❗️❗️❗️

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 ปีที่แล้ว

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልን አሜን

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብኝ

  • @habtamteshome3355
    @habtamteshome3355 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርኮዎት አባ።

  • @abbiwoldemeskle1307
    @abbiwoldemeskle1307 ปีที่แล้ว +1

    አባ ቃለ ሕይወት ይሰማዎት

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk ปีที่แล้ว

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏

  • @negesetadele8651
    @negesetadele8651 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ያሰማልን በረከቶ የደርብን

  • @shitayeurge2629
    @shitayeurge2629 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው አባታችን ቡራኪዎ ይድረሰኝ😢

  • @efremefrem4230
    @efremefrem4230 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!ቡሯኬዎ ትድረሰን ብፁእ አባታችን። ጥዑም በሆነ አንደበት ትልቅ ቁምነገር ነው ያስተላለፉልን!ምዕመናን በሆነውም ባልሆነውም ነገር ከመሳቃችን በፊት የሚነገረውን ቁምነገር ከልብ ሆነን እንስማው። የኛ ቤት የማዕረግ ስም ነገር የምንስቅበት ሳይሆን የምንወያይበት ጉዳይ ነው። ሁሉም ተነስቶ ዘማሪት /ዘማሪ/መምህር/ዲያቆን/መጋቢ /ሊቀ ዐእላፍ/ዚቀ ምናምን/ርዕሰ እከሌ/በእኩረ ሰባኪ/ሊቀ ማዕምራል//ብዙ በጣም ብዙ የማዕረግ ስሞችን የማይገባቸው ሰዎች ተሸክመው ለመጥራት እራሱ ከመርዘሙ የተነሳ ያስቸግራል። የማዕረግ ስም እንደት እና ለማን መቼ እንደሚሰጥ ቤተክርስቲያን ስረዓት የላትም ወይ?!ሁሉም ያላግባብ በፈቃዱ ይሄን ሁሉ ስም የሚሸከመው?!

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 ปีที่แล้ว

    Kale heywetene yasemalene amen abatachne egthabhere yetebklene 🙏🙏

  • @h-media974
    @h-media974 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን፣ ቡራኬዎ ይድርብን

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ይበርኩን

  • @ayutemere6388
    @ayutemere6388 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @hiruttasew98
    @hiruttasew98 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @ብረሀኑደሰለ
    @ብረሀኑደሰለ 3 หลายเดือนก่อน

    በረከተትውይደርብ

  • @SABBIRKHAN-gz2mz
    @SABBIRKHAN-gz2mz ปีที่แล้ว +1

    Amen abatachne barekwe yedarsne 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @yitbarekadmas2998
    @yitbarekadmas2998 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalin bereketwo yidresen abatachen

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    አባታችንእድሚጢና

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qalahewot yasaman Abatachen 😍🙏🙌👍

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 ปีที่แล้ว

      አባታችን በረከቶት ይደርብን እድሜና ጤና ስጦት

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🙏

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว +1

    ምንድነው 😢😢😢😢 ምዕመናን እንደ መናፍቃን መሳቅ ያስለቅሳል እንጅ ኤጭ ንግግራቸው እውነት ነው ንግግራቸው አንደበታቸው ድምፃቸው ደስ ሲል ልብን ያሳርፋል እንዲህ ያሉ እውነተኞች እያመለጡን ቁጣው በዛብን😢😢😢😢😢 አይ አቤቱ አድነን ደግ ስው አልቋልና

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 ปีที่แล้ว +1

    አባቶቻችን ቡራኪያችሁ ይድረሰን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ወይአባታችን

  • @abbiwoldemeskle1307
    @abbiwoldemeskle1307 ปีที่แล้ว +3

    ኦርቶዶክሳውያን ለሃይማኖትታችን ምንም አንፈርምም ፣ቤተክርስቲያናችን በመሳእትነታችን ነው የምትኖረው።

  • @mek5438
    @mek5438 ปีที่แล้ว +2

    ፊት ለፊት እውነቱን ስለተናገሩና ሁላችንንም የሚመለከተን ጉዳይ ስለሆነና ወይንም በደንብ ሥራችንን ስላሳዩን ነው የሳቅነው!

  • @sarashmart1739
    @sarashmart1739 ปีที่แล้ว

    AMEN. 3

  • @aaaw1865
    @aaaw1865 ปีที่แล้ว +2

    ምዕመናን የሚስቁት ቅኔው መልዕክቱ ሲገባቸው ነው መስለኝ

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว

      😢😢 አይ እህቴ ዝም ብሎ መሳቅ ለምዶብናል ዝም ብሎ መሳቅ ብቻ እንደ መናፍቃን

  • @yeromshiferaw1640
    @yeromshiferaw1640 ปีที่แล้ว

    እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል የፋኖ አስተባባሪዎች

  • @shambelweldie-dr5qq
    @shambelweldie-dr5qq ปีที่แล้ว +1

    ዳንኤል ትልቅ ምክር ነው ላንተ ፓለቲካ ጎርፍ ነው ተው ልብ በል ተብለሃል

    • @eyea7297
      @eyea7297 ปีที่แล้ว +1

      አይሰማም

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 ปีที่แล้ว

    Abatachne berketwete yederbne tellotewete yerdane abetue yekere belene 😭😭😭⛪⛪⛪

  • @ANTESE788
    @ANTESE788 ปีที่แล้ว

    በእድሜ ከሱ እሚብልጡ ኢያሉ ለምን ግን እሱ ቁጭ ይላል አይ ዳኒኤል ክብረት ብልጽግና ኣልተስማማህም

  • @tsigaradayemareyamlij463
    @tsigaradayemareyamlij463 ปีที่แล้ว +1

    በማይሳቅ ነገር መሳቅ ጅልነት ነው ወይ አንረዳ ችግር እኮ ነው

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ ปีที่แล้ว

    ሰው ምን ነካው ዝብሎ መሳቅ አየ አለመታደል!!!

  • @abbiwoldemeskle1307
    @abbiwoldemeskle1307 ปีที่แล้ว +3

    ዳንኤል ምንሊያደርግ መጣ እቤተክርስቲያናችን ?እሱ ከአብይ አህመድ ዓሊ ጋር በመሆን እምነቱ ን ክዶ ፣ ኦርቶዶክስውያ እንዲሁም አማራን ያሳረደ ሰው ነው ፣ አሁን አብይን ማንም ሰው ሰለማያምነው ዳንኤል ጭራቁን መላኩ ነው? አሁን አይሠራም እግዚአብሔር በቃ ብሏ።

    • @genetasfaw3959
      @genetasfaw3959 ปีที่แล้ว

      ሊሰልል ምን ሌላ ምን ያደርጋል ፓለቲከኛ ምን ያደርጋል ወሬ ከመልቀም በላይ ተኩላ በለው እሱ አይደል እንዲህ የሚያምሰው ሴጣን በውስጡ አድሮ

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz07 ปีที่แล้ว

    አባታችን ፓለቲካ ይቅርብህ አይማኖት ይበልጣል የአብይን ጫማ አትላስ በሉት ለከአዲው ዳንኤል ማየት ሁሉ ነው የሚያንገሸን የምትሰራውን ግፍ በክጆችህ ይክፈልህ

  • @negeremetsahift3465
    @negeremetsahift3465 ปีที่แล้ว +1

    ውስጠ ወይራ ትምህርት ......😢😢😢

  • @kelemuagirma-zn6sh
    @kelemuagirma-zn6sh ปีที่แล้ว

    እርአይሳቅም

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega ปีที่แล้ว

    ይህ ጎረምሳ እንዴት ደፈረን? እንዴት እንዴት። ይህ መናፊቅ ወረዳ ሽማግሌ፣ የልቡን ካደረሰ በኋላ ስድብ የማይነገርበት ሰፈር ገብቻለሁ ይላል? በለኮስከዉ እሳት ትለበለባለህ በለዉ።

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta ปีที่แล้ว

    ኧረ አትፍረዱ አትፍረዱ

  • @abbiwoldemeskle1307
    @abbiwoldemeskle1307 ปีที่แล้ว +4

    ዳንኤል ኦርቶዶክስን የከዳ ከሐዲ ለመሆኑ ጠያቄ የለውም።

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 ปีที่แล้ว

    የምትስቁት ምን ሚያስቅ አለ። ብሽቆች ጥርሳችሁ ይርገፍ።

  • @fasika9507
    @fasika9507 ปีที่แล้ว

    የምትስቁ ሰዎች መቼም ትገርማላችሁ ምን ያስቅና ነው❓ የተናገሩትን በምን መልክ ተረድታችሁ ነው የምትስቁት🤔ልታለቅሱ ነበር የሚገባችሁ። አታሳፍሩን እባካችሁ። 🛑🛑🛑🛑🛑