በአርቲስቶች የደመቀው የድምጻዊ አረጋኸኝ ወራሽ ልጅ ሰርግ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2024

ความคิดเห็น • 921

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix  +187

    አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ በጣም ነው የምወድህ ሙሸሮች ጋብቻቹ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ❤🙏

  • @dehabdehabengda6534

    አረጋሀኝዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮችም ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ያርግላቹ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @mlhmlh5603

    በቅድሚያ ሀንቾ እጅግ አመስግንሻለሁ ይህንን የመስለ ደስ የሚል ስርግ ስላሳየሽኝ ::አረጋኽኝ ወራሽ እንክዋን ደስ አለህ የልጅ ልጅህን ለመሳም ያብቃህ ::ሙሽሪት ሙሽራው የአብርሀምና የሳራ ስርግ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ::

  • @muluastaxqe1133

    ተመስጌን ዛሬ ከ6 አመት ቡሀላ 😢😢😢😢😢እናቴ ቤት ቁጭ ብያዬ እያየሁ ነዉ❤❤❤

  • @le1785
    @le1785  +39

    አረጌ እንኳን ደስ አለህ ሙሽሮች የአብርሀምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @user-hj8nc4nh3z

    አረጋሀኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-bf1xq6wl5r

    የጨዋልጅ. የትልቅ ሰው ልጅ መሆንሽ አለባበስቹ ስረአታቹ ይሳይል ሀኒቾ ልብስሽን ወድጄዋለው❤❤❤

  • @elfineshwondafrash3258

    አረጋኸኝ በጣም የምወድህ አርቲስት

  • @alenleshethiopia5663

    የለበሰቻቸው ቬሎዎች ሁለቱም ያልተጋለጡ ፍፁም ጨዋነት የተላበሱ ናቸው ዋው መልካም ጋብቻ

  • @maeritube21

    አረጌ ምርጥ እንቁ አንጋፋ ድምፃዊ እንኳን ደስ አለህ ወልዶ መዳር እንዴት ደስ ይላል ሀኒቾ የኔ ድቡሽቡሽ ስታምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ec8sh1pi6f

    ለደስታም ለሀዘንም የአርቲስቶች ሕብረት ያስደስታል ሠላማችሁ ይብዛ እንደ ተከባበራችሁ ኑሩልን

  • @Dana-fy2bu

    የኔ አባት አረግዬ እንኳን ደስ አለክ የልጅክን ልጅ ለማየት እድሜና ጤናውን ይስጥክ መልካም ጋብቻ የአብርሀምና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ ሀኒ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @manalegsadick2561

    አረጋህኝ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ጋብቻችሁ የአብርሃምና የስራ ጋብቻ ያርግላችሁ ፈጣሪ በተባረከ ልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-df4td8ul3d

    ዘመን እማይሸርሕ አረጌ ድመፀ መረዋው እንኩዋን ደሰ ያለሕ መልካም የትዳር ዘመን ለሙሸሮች❤❤❤❤

  • @user-pw6jj7kr3j

    አረጋሃኝ ሲዘፍን እስክስታ የምንጃሩ በጣም ያምርበታል ። አቤት ወግ ማእርግ ማየት እንዴት ደስ ይላል ! አረጋህኝ እንዴት ደስ እንዳለው ዋው !!!

  • @solomonmebratu5370

    አርቲስቶቻችን እንደዚህ ደስ ብሎ አችሁ ማየት ያስደስታል ይገባችሆል

  • @marthatadesse4673

    አረግዬ እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ ያለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት የአባትና የልጅ ፍቅር ሔራንዬ ጨዋ የተረጋጋች የሴቶች ምሳሌ ባልየው በእውነት ታድለሃል እድለኛ ነህ ፈጣሪህን አመስግን አረግዬን ከመሰለ ምርጥ ደግ ትሁት ሰው ጋር መዛመድህ በቤተሰቦችህ የተመረቅህ ነህ፡፡ በደንብ ተንከባከባት ብታስቀይማት አለቀልህ ዋ!!! ለሙሽራው ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ሀንቾ ይሄንን የመሰለ ሰርግ ስለጋበዝሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡

  • @hanademse6559

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-xn2hk4uj5c

    ተወዳጁ ድምጽአዊ እንኳን የልጅህን ወግ ማረግ አሳየህ ፈጣሪ ይመስገን የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ❤❤❤

  • @bitybity4949

    እንኳን ደስ አለህ የምንወድህና የምናከብርህ አረግዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃልህ ልጅን ቆሞ እንደመዳር ምን የሚያስደስት ነገር አለ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ አረግዬ ሀኒቾ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤