ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መንፈሳዊ ድራማ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት❤
በጣም❤❤❤
እውነትነው
አይናችንን አጉል ነገር ላይ ከምንተከል እደዝህ አስተማሪ ነገር ማየት መታደል ነዉ በርቱልን❤❤❤
መፈሳዊ ፊልም በጣም ነው የምወደው በርቱ🎉❤
በጣም ለኔም❤❤😢
በጣም ደስ ይላል በርቱ part 2
እኔም
በርቱ የተዎህዶ ልጆ የታላችሁ 👍
አለን ዛሬነዉ የመጣሁ❤
አለን❤
አለን እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ የሚል በዚሁ ቀጥሉ ብዙሰው ያስተምራል👏
በርቱልኝ ዉዶቼ ቸሩ መድኃኔዓለም የጸጋ ሁሉ ባለቤት ጸጋዉን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ፀጋዉን ያብዛላቹህ🙏መንፈሳዊ ፊልም እንደኔ የሚወድ 🤲👂#
Bertu❤❤❤ Tiru ❤❤❤Tmhirt New ❤❤❤
በርቱ ወንድም እህቶቼ ትልቅ ት/ት እያስተማራችሁ ነው።በፀጋው በቤቱ ያፅናን
እግዚያብሔር ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በርቱ መፈሳዊ ፊልም በጣምነው እምወደው 🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ጸንታ ትነር የጠፉትን ይመልስልን። ለኛም ላማኞቹ እምነትንና እዉቀትን ይጨምርልን በርቱ ጸጋዉን ያብዛላችሁ እኛም በማስተዋወቅ እናግዛለን 👏👏
Bartu ezaber erdachu baxame dase elala ❤❤❤❤❤❤❤ kele heyote yasmalen
በጣም ምርጥ ድራማ ነው ይቀጥል ከጠየቅነው የሚከለክልን አንዳች ነገር የለም
ሁሌም ስመኘው የነበረ ሀሳቤ ነው ብዙ አለማዊ ፊልሞች ድራማዎች አሉ ግን ተዋናዮቹም የኛ ደራሲዎቹም የኛ ግን መች ነው መንፈሳዊ ድራማ የሚሰሩት ብዬ እቀና ነበርና አሁን ሳየው በጣም ተደስኩ እናመሰግናለን በርቱ ይቀጥል
ቀጥሉብት ቡዙ ተምሪያለው ❤❤❤❤❤❤
Bertu fetsari yibarkachihu
ፈጣሪ ያበርታችሁ በእውነት በጣም ነው ደስ እሚለው ማነው እደኔ መፈሳዊ ፊልም እሚወድ እስኪ ምርጥ ትምሕርት ነው የምትሎ👍👍👍👍👍👍
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
Wowowowww bartu das seli አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕💕
አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉ አባት አለ ። በጣም ደስ የሚልነው በርቱልን 🙏🙏
እሳት የሆነ ትውልድ ተነስቶል ❤❤❤እግዚአብሔርን በጣም ግሩም ነው በእውነቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለ ሂወትን ያሰማል❤❤
እንዳታቆጡት ቀጠሉበት በጣምደስ የሚልና አስተማሪ ትምህርት ነዉ
በርቱ መልካም ነው አንዳንድ መዝሙር ማድመቂያ ይኑረው ቸሩ መድሃኔዓለም ከናንተ ጋር ይሁን
betam des ylal des belognal beteketatay derama memtatachu
በርቱ
በርቱ የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረደት በረከቷ ይደርብን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክበቤቱ ያፅናችሁ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ አሜን
አሜን አሜን አሜን
በርቱ ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤❤
በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ጊዜውን የዋጀ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ልናስተውል ይገባል በርቱልን ቀጣይ እንጠብቃለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ችግራችን እድህ አስተማሪ መፈሳዊ ነገር ሲለቀቅ አናይም ስድብ መጥፎ ነገር ቢሆን እይታ ነበረዉ ለማንቻዉም በርቱ እግዚያአቤሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናድርግ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ አስተማረ ነው በርቱልን ጸጋው በረከቱ ይደረብን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ በፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርቱልኝ መናፍቃን ይቃጠላሉ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንላለን
Bertu egziabher yagzachu
Gobozoch ❤❤❤❤❤
Bertu menfesawi felm ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ🙏🙏🙏🙏
የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን...በርቱ፥ጠንኩሩ ዘመኑን የዋጀ መንፈሳዊ ድራማ ነውበእውነት ደስ የሚል ድራማ ነው ...ዓለማዊ ድራማን ወደ መንፈሳዊ ድራማ የመቀየር ትልቅ ዓላማ ይዛችሁ ነው የተነሳችሁት ያሰባችሁትን ዓላማ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ....
ጸጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ በርቱ ዘመኑን የዋጀ መንፈሳዊ ድራማ ነዉ 🥰🥰
ፀሎት ሐይል አለውየፃድቃኔዋ እመቤት ፀጋ በረከት ታድላችሁበርቱየብዙ ሰው ህይወት ይቀይራልአባቶችነን የቤ/ን አስተዳዳሪ ነኝጎበዞች
መንፈሳውይ ትምህርት ጥሩ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤ልን
ወይኔ እዴትህ ደስ እደሚል የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የእውነት ፈጣሪ ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው
ቃለ ህይወት ያስማልን በርቱልን🙏🙏🙏
ሰው ክፉ ለመስራት የደፈረበት መልካም ለመስራት ደግሞ ያፈረበት ዘመን ላይ እንዲህ አይነት መንፈሳዊ ድራማ መሰራቱ እጅግ በጣም ደስ ይላል። ለናት በረክት ፣ ለተከታዩ ት/ት፣ ለአዋቂዎች አብነት ሁናቹሃልና እ/ር ይባርካቹህ ያበርታቹህ በርቱ።እንወዳቹሃለን ሙሉ የተዋህዶ ተከታዮች።
እግዚአብሔር ይባርካቸው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች
ፈጣሪ ይባርካችሁ ብዙ እንደዚህ አይነት ድራማ መሰራት አለበት በተለይ ለጴንጴና ለሌሎች ጠያቂወች መልስ የሚሰጥ ድራማ
በጣም ቆንጆ ነው እባካችሁን ቀጥሉበት ቃለህይዎትን ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱ ጥሩ ስራ ነው መንፈሳዌ ትምርት አለው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ! እድሜ ከጤና ያድላችሁ!
በጣም ዲንቅ የሆነ ትምህርት ነው በርቱልን እግዛብሔር አምላኬ ሆይ አላማኞችን ይቅር በላቸው አሜን❤❤❤❤❤
በርቱ በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሌሎችን እህት ወንድሞቻችንንም እንዲህ በድምፅም በምስልም የጠራ በሳል መንፈሳዊ ፊልሞችን እየሰሩ ለምዕመኑም በመንፈስ መጠንከሪያ የማያምነውም እንዲያንን ለኮበለለውም እንዲመለስ ይጠቅማልና አምጡ።
በሥምአም ደሥ የሚል አሥተማሪ እና መንፈሥን የሚያድሥ ነዉ ❤❤❤❤❤
በዚህ ሰምን ወጣቶች መፈሳዊ ፈልም ያሰፈልገናል በረቱልን ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ❤🙏
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው በርቱ 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን በእውነት ደስስስ የምል ድራማ ነው ❤
የሜገርምነው ለዚህ ለናወዘው ትውልድ ማነቃቂያ ያስፈልገዋል😢😢😢😢😢በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች የአገለግሎት ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤❤
Ye tewahedo serati le alem asawekulin❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ምርጥ አስተማሪ ፖሮ ግራም ነው በቅርቡ ልቀቁልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤
በእዉነት በቤቱ ያፅናችሁ የጸሎት ቤታችሁ እራሱ ደስ ሲል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን አሜን፫
የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ ቃለ ሒወት ያሰማልን
❤❤❤❤በጣም ጡሩ አስተማሬ ድራማ ነዉ በጣም እመብረሐን ሁለቸነን ታስታርቀን ተማልደን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የናፈቅነውን የተመኘነውን መንፈሳዊ ትምህርት በፊልም ስለመገባችሁን እናመሰግናለን በርቱልን 🙏
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
በርቱልን እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በርቱልን
🙏🙏🙏🙏ተመሰጌን እደዚህ ያለው አስተማሪ ነገር ሁሌም ብሰሩ ብዙ ሰው ከኃጢያት ይመለሳል 🙏🙏በርቱ እዳታቆሙ🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ መንፈሳዊ ድራማ ናፍቆኝ ነበር 🙏🙏
ቃለዎትን የሰማን በርቱ ትውልዱን በተኩላ እንዳይነጠቅ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹህ::
ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት በረሰቱ በጣም ደስይላል
ባጣም ዳስ የሚል ድራማ ነው ባርቱ ❤❤️🙏
ቃለ ህይወት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ content ነው በርቱ የምትሠሩልንን ከማየት አንቦዝንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ መሆኑ በጣም ብዙ ሰዎች ጋር ቢደርስ ብዙ ያስተምራል፤ ብዙ ሰው በሐይማኖቱ ያፀናል፤ ብዙ ሰው ልብ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ይቆያል፤ ብዙ ሰው ይመልሳል ብለን እናምናለን። ሌላው በተለይ በትምህርተ ድኅነት ዘኦርቶዶክስ ላይ በደንብ ያተኮረ ቢሆን እላለሁ። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
❤❤በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ
ብርቱ በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው 🙏❤️❤️❤️❤️
በርቶ የተዋህዶ ልጆች
❤Eshi
በጣም አስደሳች ነው እግዚአብሄር ይመስገን ።በዘላለማዊ ስማቸው መጻፉን በጣም ወድጄዋለሁ
እስዬ ተባረኩ መድሀኒአለም ያጽናችሁ
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ጀምራቺሁ እንዳታቋርጡ
ቃለሂወት ያስማል ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወቅታዊ የሆነ ድራማ ነው በርቱልን ያስጀመረ አምላክ በሰላም ያስፈፅመው
በጣም አሰተማሪ መንፈሳዊ ሰራ ነዉ በርቱልን እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤
በእውነት ደስ ይላል በርቱልን ጥሩ ትምህርት እንደምናገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ የእግዚአብሔር ኃይል ከእናንተ ጋር ይሁን
ኡፍፍፍፍፍ ፀጋውን ይብዛላችሁ ገና ሳላይ መንፈሳዊ የሚለውንብቻ አይቼ ነው የኮመትኩት ❤❤❤ እስከመጨረሻው እከታተላለሁ
የተዋህዶልጄች በርቱልን በጣምነውደስያለን ❤በርቱልን ተመልካቾሁሉበርቱ ጥላትይቃጠል😮
ቃለ ሂወት የስመዐልና🙏🙏🙏
ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። በርቱልን
ጸጋውን ያብዛላቹ የቅዱሳኑ አምላክ በርቱልን 💖💖💖 እንጠብቃለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመኑን የዋጀ ነው በርቱ መንፈሳዊ ፊልም ብዙም አይሰራም በዚህ ወጥሉ እዳይቋረጥ
በስመአብ እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አላውቅም በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤
የሕይወትን ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው❤❤❤
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው በርቱ እዳታቋርጡት
እናበርታታቸው እኛ❤
መንፈሳዊ ድራማ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት❤
በጣም❤❤❤
እውነትነው
አይናችንን አጉል ነገር ላይ ከምንተከል እደዝህ አስተማሪ ነገር ማየት መታደል ነዉ በርቱልን❤❤❤
መፈሳዊ ፊልም በጣም ነው የምወደው በርቱ🎉❤
በጣም ለኔም❤❤😢
በጣም ደስ ይላል በርቱ part 2
እኔም
በርቱ የተዎህዶ ልጆ የታላችሁ 👍
አለን ዛሬነዉ የመጣሁ❤
አለን❤
አለን እግዚአብሔር ይመስገን
ደስ የሚል በዚሁ ቀጥሉ ብዙሰው ያስተምራል👏
በርቱልኝ ዉዶቼ ቸሩ መድኃኔዓለም የጸጋ ሁሉ ባለቤት ጸጋዉን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጣችሁ፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
ፀጋዉን ያብዛላቹህ🙏መንፈሳዊ ፊልም እንደኔ የሚወድ 🤲👂#
Bertu❤❤❤ Tiru ❤❤❤Tmhirt New ❤❤❤
በርቱ ወንድም እህቶቼ ትልቅ ት/ት እያስተማራችሁ ነው።በፀጋው በቤቱ ያፅናን
እግዚያብሔር ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በርቱ መፈሳዊ ፊልም በጣምነው እምወደው 🙏🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ጸንታ ትነር የጠፉትን ይመልስልን። ለኛም ላማኞቹ እምነትንና እዉቀትን ይጨምርልን በርቱ ጸጋዉን ያብዛላችሁ እኛም በማስተዋወቅ እናግዛለን 👏👏
Bartu ezaber erdachu baxame dase elala ❤❤❤❤❤❤❤ kele heyote yasmalen
በጣም ምርጥ ድራማ ነው ይቀጥል
ከጠየቅነው የሚከለክልን አንዳች ነገር የለም
ሁሌም ስመኘው የነበረ ሀሳቤ ነው ብዙ አለማዊ ፊልሞች ድራማዎች አሉ ግን ተዋናዮቹም የኛ ደራሲዎቹም የኛ ግን መች ነው መንፈሳዊ ድራማ የሚሰሩት ብዬ እቀና ነበርና አሁን ሳየው በጣም ተደስኩ እናመሰግናለን በርቱ ይቀጥል
ቀጥሉብት ቡዙ ተምሪያለው ❤❤❤❤❤❤
Bertu fetsari yibarkachihu
ፈጣሪ ያበርታችሁ በእውነት በጣም ነው ደስ እሚለው ማነው እደኔ መፈሳዊ ፊልም እሚወድ እስኪ ምርጥ ትምሕርት ነው የምትሎ👍👍👍👍👍👍
በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
Wowowowww bartu das seli አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕💕💕
አንድ ጌታ አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉ አባት አለ ። በጣም ደስ የሚልነው በርቱልን 🙏🙏
እሳት የሆነ ትውልድ ተነስቶል ❤❤❤እግዚአብሔርን በጣም ግሩም ነው በእውነቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለ ሂወትን ያሰማል❤❤
እንዳታቆጡት ቀጠሉበት በጣምደስ የሚልና አስተማሪ ትምህርት ነዉ
በርቱ መልካም ነው አንዳንድ መዝሙር ማድመቂያ ይኑረው ቸሩ መድሃኔዓለም ከናንተ ጋር ይሁን
betam des ylal des belognal beteketatay derama memtatachu
በርቱ
በርቱ የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረደት በረከቷ ይደርብን
የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
በቤቱ ያፅናችሁ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ አሜን
አሜን አሜን አሜን
በርቱ ጸጋዉን ያብዛላችሁ❤❤
በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ጊዜውን የዋጀ ነው ትልቅ ትምህርት ነው ልናስተውል ይገባል በርቱልን ቀጣይ እንጠብቃለን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
ችግራችን እድህ አስተማሪ መፈሳዊ ነገር ሲለቀቅ አናይም ስድብ መጥፎ ነገር ቢሆን እይታ ነበረዉ
ለማንቻዉም በርቱ እግዚያአቤሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናድርግ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ አስተማረ ነው በርቱልን ጸጋው በረከቱ ይደረብን እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ስምህ በፍጥረታት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው በርቱልኝ መናፍቃን ይቃጠላሉ እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንላለን
Bertu egziabher yagzachu
Gobozoch ❤❤❤❤❤
Bertu menfesawi felm ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ፊልም ቀጥሉበት እንዳይቋረጥ🙏🙏🙏🙏
የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክልን...በርቱ፥ጠንኩሩ ዘመኑን የዋጀ መንፈሳዊ ድራማ ነውበእውነት ደስ የሚል ድራማ ነው ...ዓለማዊ ድራማን ወደ መንፈሳዊ ድራማ የመቀየር ትልቅ ዓላማ ይዛችሁ ነው የተነሳችሁት ያሰባችሁትን ዓላማ እግዚአብሔር አምላክ ያሳካላችሁ....
ጸጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ በርቱ ዘመኑን የዋጀ መንፈሳዊ ድራማ ነዉ 🥰🥰
ፀሎት ሐይል አለው
የፃድቃኔዋ እመቤት ፀጋ በረከት ታድላችሁ
በርቱ
የብዙ ሰው ህይወት ይቀይራል
አባቶችነን የቤ/ን አስተዳዳሪ ነኝ
ጎበዞች
መንፈሳውይ ትምህርት ጥሩ ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤ልን
ወይኔ እዴትህ ደስ እደሚል የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ
አምላከ ቅዱሳን ይርዳን የእውነት ፈጣሪ ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው
ቃለ ህይወት ያስማልን በርቱልን🙏🙏🙏
ሰው ክፉ ለመስራት የደፈረበት መልካም ለመስራት ደግሞ ያፈረበት ዘመን ላይ እንዲህ አይነት መንፈሳዊ ድራማ መሰራቱ እጅግ በጣም ደስ ይላል። ለናት በረክት ፣ ለተከታዩ ት/ት፣ ለአዋቂዎች አብነት ሁናቹሃልና እ/ር ይባርካቹህ ያበርታቹህ በርቱ።እንወዳቹሃለን ሙሉ የተዋህዶ ተከታዮች።
እግዚአብሔር ይባርካቸው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች
ፈጣሪ ይባርካችሁ ብዙ እንደዚህ አይነት ድራማ መሰራት አለበት በተለይ ለጴንጴና ለሌሎች ጠያቂወች መልስ የሚሰጥ ድራማ
በጣም ቆንጆ ነው እባካችሁን ቀጥሉበት ቃለህይዎትን ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱ ጥሩ ስራ ነው መንፈሳዌ ትምርት አለው ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ! እድሜ ከጤና ያድላችሁ!
በጣም ዲንቅ የሆነ ትምህርት ነው በርቱልን እግዛብሔር አምላኬ ሆይ አላማኞችን ይቅር በላቸው አሜን❤❤❤❤❤
በርቱ በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ሌሎችን እህት ወንድሞቻችንንም እንዲህ በድምፅም በምስልም የጠራ በሳል መንፈሳዊ ፊልሞችን እየሰሩ ለምዕመኑም በመንፈስ መጠንከሪያ የማያምነውም እንዲያንን ለኮበለለውም እንዲመለስ ይጠቅማልና አምጡ።
በሥምአም ደሥ የሚል አሥተማሪ እና መንፈሥን የሚያድሥ ነዉ ❤❤❤❤❤
በዚህ ሰምን ወጣቶች መፈሳዊ ፈልም ያሰፈልገናል በረቱልን ኦረቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ❤🙏
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው በርቱ 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያሰማልን በእውነት ደስስስ የምል ድራማ ነው ❤
የሜገርምነው ለዚህ ለናወዘው ትውልድ ማነቃቂያ ያስፈልገዋል😢😢😢😢😢በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
በርቱልኝ የተዋህዶ ልጆች የአገለግሎት ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤❤
Ye tewahedo serati le alem asawekulin❤
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ምርጥ አስተማሪ ፖሮ ግራም ነው በቅርቡ ልቀቁልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤
በእዉነት በቤቱ ያፅናችሁ የጸሎት ቤታችሁ እራሱ ደስ ሲል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን አሜን፫
የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም ይጠብቃችሁ ቃለ ሒወት ያሰማልን
❤❤❤❤በጣም ጡሩ አስተማሬ ድራማ ነዉ በጣም እመብረሐን ሁለቸነን ታስታርቀን ተማልደን😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የናፈቅነውን የተመኘነውን መንፈሳዊ ትምህርት በፊልም ስለመገባችሁን እናመሰግናለን በርቱልን 🙏
በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
በርቱልን እግዚአብሔር በእምነታችን ያፅናን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በርቱልን
🙏🙏🙏🙏ተመሰጌን እደዚህ ያለው አስተማሪ ነገር ሁሌም ብሰሩ ብዙ ሰው ከኃጢያት ይመለሳል 🙏🙏በርቱ እዳታቆሙ🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ መንፈሳዊ ድራማ ናፍቆኝ ነበር 🙏🙏
ቃለዎትን የሰማን በርቱ ትውልዱን በተኩላ እንዳይነጠቅ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹህ::
ቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት በረሰቱ በጣም ደስይላል
ባጣም ዳስ የሚል ድራማ ነው ባርቱ ❤❤️🙏
ቃለ ህይወት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አሪፍ content ነው
በርቱ የምትሠሩልንን ከማየት አንቦዝንም
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ተከታታይ መንፈሳዊ ድራማ መሆኑ በጣም ብዙ ሰዎች ጋር ቢደርስ ብዙ ያስተምራል፤ ብዙ ሰው በሐይማኖቱ ያፀናል፤ ብዙ ሰው ልብ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ይቆያል፤ ብዙ ሰው ይመልሳል ብለን እናምናለን። ሌላው በተለይ በትምህርተ ድኅነት ዘኦርቶዶክስ ላይ በደንብ ያተኮረ ቢሆን እላለሁ። በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
❤❤በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ
ብርቱ በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው 🙏❤️❤️❤️❤️
በርቶ የተዋህዶ ልጆች
❤Eshi
በጣም አስደሳች ነው እግዚአብሄር ይመስገን ።
በዘላለማዊ ስማቸው መጻፉን በጣም ወድጄዋለሁ
እስዬ ተባረኩ መድሀኒአለም ያጽናችሁ
በርቱ የተዋህዶ ልጆች ጀምራቺሁ እንዳታቋርጡ
ቃለሂወት ያስማል ፀጋዉን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወቅታዊ የሆነ ድራማ ነው በርቱልን ያስጀመረ አምላክ በሰላም ያስፈፅመው
በጣም አሰተማሪ መንፈሳዊ ሰራ ነዉ በርቱልን እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት❤❤❤
በእውነት ደስ ይላል በርቱልን ጥሩ ትምህርት እንደምናገኝበት ተስፋ አደርጋለሁ የእግዚአብሔር ኃይል ከእናንተ ጋር ይሁን
ኡፍፍፍፍፍ ፀጋውን ይብዛላችሁ ገና ሳላይ መንፈሳዊ የሚለውንብቻ አይቼ ነው የኮመትኩት ❤❤❤ እስከመጨረሻው እከታተላለሁ
የተዋህዶልጄች በርቱልን በጣምነውደስያለን ❤በርቱልን ተመልካቾሁሉበርቱ ጥላትይቃጠል😮
ቃለ ሂወት የስመዐልና🙏🙏🙏
ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን። በርቱልን
ጸጋውን ያብዛላቹ የቅዱሳኑ
አምላክ በርቱልን 💖💖💖
እንጠብቃለን