Ethiopia በሻንጣ ዱባይ ሄደው በወር 100ሺ ብር ትርፍ ያላቸው ቢዝነሶች ! ዱባይ ዶላር በፍጹም መዘርዘር የሌለባችሁ ቦታ!! Dubai Business

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Ethiopia በሻንጣ ዱባይ ሄደው በወር 100ሺ ብር ትርፍ ያላቸው ቢዝነሶች ! ዱባይ ዶላር በፍጹም መዘርዘር የሌለባችሁ ቦታ!! Dubai Business
    Zehabesha News - Alemneh Wasse News | Awaze News | Tigray | Oromia | Joe Biden | OMN | OBN | Trump | Eritrea | Isaias Afwerki Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana

ความคิดเห็น • 74

  • @abumohammed5760
    @abumohammed5760 3 ปีที่แล้ว +15

    ኢትዮጵያ ዉስጥ በእንጀራ ንግድ ተሰማርቼ እገኛለዉ፣ በቀን ከ1000 በላይ ንፁህ የጤፍ እንጀራ አየጋገርኩ ለአገር ዉስጥ ገበያ አቀርባለዉ፣ ዱባይ ዉስጥ ተረካቢ ካለ አብረን መስራት እንችላለን

    • @mahidesta6014
      @mahidesta6014 2 ปีที่แล้ว +1

      Ema anagrigni enen ene dubai negni

    • @belaytamrat5719
      @belaytamrat5719 2 ปีที่แล้ว

      Pls

    • @haydernuredin5764
      @haydernuredin5764 ปีที่แล้ว

      @@mahidesta6014 እኔም ወደ ዱባይ ልመጣ እያሰብኩ ነው ሊመጣልሽ ትፈልጊያለሽ?

    • @WondesenAseffa
      @WondesenAseffa 3 หลายเดือนก่อน

      አብረን እንስራ

  • @konjitlemma7126
    @konjitlemma7126 3 ปีที่แล้ว

    እባክህን ሰለእግዝአበር ሰልክህን አስቀምጥልኝ

  • @mamabababa
    @mamabababa 2 ปีที่แล้ว +1

    ዱባይ ሆኖ የሚረከብ ካለ ወይም አገናኝ ካለ plese reply አድርጉልን

  • @tsionakioneda1013
    @tsionakioneda1013 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ ስለምክርህ ፍቃደኛ ከሆንክ ስልክህን ላክልኝ ማማከር እፈልጋለሁ

  • @Alemtshaymitiku
    @Alemtshaymitiku 6 หลายเดือนก่อน

    ስራውን እንዴት ልስራው

  • @fikeman7400
    @fikeman7400 2 ปีที่แล้ว

    የእውነት ከሆነ wow new bro

  • @zd8340
    @zd8340 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @berrystrawberry787
    @berrystrawberry787 2 ปีที่แล้ว

    አብሮ የሚሰራ ባገኝ እሰራ ነበር እንጅራ ሰሪ ያዉጣል

  • @WeynshetNigd
    @WeynshetNigd 7 หลายเดือนก่อน

    አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ አድራሻህን

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤተሰቦች በቅርቡ ከአውሮፓ ወደ አገር ቤት እገባለሁ እግር መንገዴን ይዠው መምጣት ያለብኝን ነገር ብትጠቁሙኝ ጥሩ ዋጋ ሊያወጣልኝ የሚችል ነገር ብትጠቁሙኝ ደስተኛ ነኝ ።

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 3 ปีที่แล้ว

      እኔን ይዘው ቢገቡ አትራፊ ይሆናሉ🤪🤪🤪🤣

    • @senaysalhie5769
      @senaysalhie5769 3 ปีที่แล้ว

      @@sweetttpooll7926 እሽ ዋጋሽን ንገሪኝ?

    • @sweetttpooll7926
      @sweetttpooll7926 3 ปีที่แล้ว

      እንደራደራለን አልጎዳም

    • @senaysalhie5769
      @senaysalhie5769 3 ปีที่แล้ว

      @@sweetttpooll7926 እሽ

  • @LozaBiruk
    @LozaBiruk 4 หลายเดือนก่อน

    ዱባይላይእጀራመረከብየሚፈልጉሠዉችንእደትማግኘትይቻላል

  • @tigistayalew4309
    @tigistayalew4309 3 ปีที่แล้ว +4

    ከቻልክ ስልክ ቁጥር አስቀምጥ

  • @tigistasfaw986
    @tigistasfaw986 6 วันที่ผ่านมา

    Terwe asbe new yesteken selkeken besten des yelnle

  • @tigistayalew4309
    @tigistayalew4309 3 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ይህንስራ መስራት እፈልግ ነበር ከድርጂት ሳይሆን በራሴ ጋግር እደት ማስረከብ እችላለሁ ሁለየም አስበ ዋለሁ እደሚተርፍም አቃለሁ ግን እደት መላክ እችላለሁ

  • @siedaman4914
    @siedaman4914 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አነተን ማግኘት ፈልጌ ነበር ግን አልቻልኩም እባክህ አግኘኝ

  • @yordisoliyordisoli602
    @yordisoliyordisoli602 3 ปีที่แล้ว +2

    ዱባይ እንዴት ልግባ

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔማ የዬሁት ነገር ሁልለመስራት የምራኛል

    • @bezuyewondesen5643
      @bezuyewondesen5643 3 ปีที่แล้ว

      ክክክ ምስኪን የኔ ቢጤ እኔም ሁሉንም መስራት ያምረኝል ዝም ብዬ እወላውላለሁ ምንም አቋም የለኝ እረ በጣም ያስጠላል ከምር

  • @gadaaballaa8378
    @gadaaballaa8378 2 ปีที่แล้ว

    ስለ እንጀራ ቢዝነስ ነሰጠሀው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው። እኔ የጤፍ አምራች ነኝ ቀየዐሠመቱ ከ30 እስከ 40 ኪነሰታል ንፁህ ጤፍ ለበላተኞች አቀርባለሁ ። አንተ በሰጠሀው መረጃ ጤፉን ከመሸጥ እንጀራ ለማቅረብ እቅድ ይዤ በመነሰቀሳቀስ ላይ ስለሆንኩ ተጨማሪ መረጃዎችና ማብራሪያ ብትሰጠኝ በጣም ደስ ይለኛል፤ ላመሰግንህም እፈልጋለሁ።

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 3 ปีที่แล้ว +1

    ጤፍ ዱቄት ለምንድነው ማምጣት ማይቻለው?

  • @ZainabZainab-lk4tl
    @ZainabZainab-lk4tl 3 ปีที่แล้ว +3

    15ድርሀምነው የምንገዛው እንጀራ

    • @betitube12
      @betitube12 3 ปีที่แล้ว

      ስንት እንጅራ

    • @GeniTube
      @GeniTube 3 ปีที่แล้ว

      @@betitube12 3 እንጀራ አንድ ላይ ታሽጎ አንዳንድ ቦታ 10 እና 12 ድርሀም

    • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
      @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 ปีที่แล้ว

      @@GeniTubeአይጨምር አይቀንስ 15ሁሌም አላይን

    • @GeniTube
      @GeniTube 3 ปีที่แล้ว

      @@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐስለ አላይን አላውቅም ሆዴ ዱባይ አጅማን እና ሻርጃ እንደ ቦታው ይለያያል

    • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
      @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 3 ปีที่แล้ว

      @@GeniTube እኔ እንጃ ብቻ ሁሌም አንድ ነው ግርም ነው የሚሉኝ በዛ ላይ ጆሮ ይነቅላል ሁምጥጥ ያለ እንጀራ ሴትዮየ ስለምታመጣልኝ እንጅ ገዝቸ አልበላም

  • @saradawd5775
    @saradawd5775 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም ምርጥ አሳብ ነበር ግን በብዛት የራሳቸው ሰው አላቸው ለምን ብትለኝ እኔ ምሳሌ ነኝ ለማንኛውም ስለምክርህ እናመሰግናለን ስልክ ቁጥር ካለህ በውስጥ መስመር ላክልኝ አመሰግናለሁ ወንድም

  • @mystory3010
    @mystory3010 ปีที่แล้ว

    ሳይ ተረካቢ አገናኘኝ እንጀራ ማስረከብ እፈልጋለሁ

  • @wubedelayele3048
    @wubedelayele3048 3 ปีที่แล้ว

    እኔን በቅርብ ኢትዩ እገባለሁና እግርመንገዴን ይዥ ምመጣውና ሚያዋጣኝ ነገር ምንድ ነው

  • @asterteshome4685
    @asterteshome4685 2 ปีที่แล้ว

    እጅግበጣም እናመሰግናለን የኔ ወንድም እባክህን የዉስጥ አድራሻህን እንዴት ላግኘዉ

  • @missimessarat9450
    @missimessarat9450 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በጣም

  • @asratdebebe4284
    @asratdebebe4284 2 ปีที่แล้ว

    Selam I am interested in this business can you help me up find customers. Tks

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ወንድማች በረታልን🙏

    • @rahmamohammed464
      @rahmamohammed464 3 ปีที่แล้ว

      ውሳብየለህቴሌግራምየለህቢፍሉጉህአትገኝ፣

  • @Alemtshaymitiku
    @Alemtshaymitiku 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ አገናኝ

  • @Alemtshaymitiku
    @Alemtshaymitiku 6 หลายเดือนก่อน

    እባክህ ስልክህን

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 2 ปีที่แล้ว

    ዶላር.ከሌለን.በእኛ.ገንዘብ.እንዴት.ነው.

  • @sweetttpooll7926
    @sweetttpooll7926 3 ปีที่แล้ว

    ፍሱን አልቻልነውም ከምር ቱቱ ግን ምንድነው ጨምረው ሚልኩልን🏃‍♀️🏃‍♀️😷😷😷🤭

  • @selambekele4493
    @selambekele4493 2 ปีที่แล้ว

    አዲስ ስራ አድራሻህን ንገረኝ

  • @shitayesaman7275
    @shitayesaman7275 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ያንተን ቻናል ሳይ ሁሌም ሞራሌ ይነሳሳል

  • @adomegirma2878
    @adomegirma2878 3 ปีที่แล้ว

    መስራት እፈልጋልሀ ብታምክረኝ ደስ ይልቃል

  • @user-zekidesing
    @user-zekidesing 2 ปีที่แล้ว

    ስልክ ኣስቀምጥልን

  • @mahidesta6014
    @mahidesta6014 2 ปีที่แล้ว

    Please sayi lawerak feligalewu bewust endet lagignik

  • @SmilingAlien-qs5oo
    @SmilingAlien-qs5oo 3 หลายเดือนก่อน

    tanx bro

  • @fessehabahiru9972
    @fessehabahiru9972 3 ปีที่แล้ว +1

    Arif hasab new esti injerawen ethiopia bebizat mazegajet yemichil ale eey beteley yemimetaw injera yeteqelaqele new nistuh yetef injera aydelem.

    • @hailex21
      @hailex21 3 ปีที่แล้ว +1

      Eza trekebalek bro esti abren Ensraw srawn

    • @abenakarge3623
      @abenakarge3623 3 ปีที่แล้ว

      Ezi yemitirekeb kehon befelekewu melekiya bitayewu yemaliterateribet nitsu yetef enijera makireb echilalewu abiren mesirat kechalin

    • @abumohammed5760
      @abumohammed5760 3 ปีที่แล้ว

      Ethiopia wust be enjera negd tesemarche egegnalew, be qen ke 1000 belay enjera eyameretku le ager wust gebeya aqerbalew, dubai wust terekabi kehonk abren mesrat enchlalen

    • @fessehabahiru9972
      @fessehabahiru9972 3 ปีที่แล้ว

      Tiru bewist mesmer enigenagn qutirhn lakilig.

    • @furteygolgoitaeyesus2473
      @furteygolgoitaeyesus2473 2 ปีที่แล้ว

      @@fessehabahiru9972 11

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 ปีที่แล้ว

    ግን ከባድ ነው በጣም

  • @amiconesredin9406
    @amiconesredin9406 3 ปีที่แล้ว

    Ye say tube channel betam teketatay negi
    Kechalk enezihen 2 tyake betmelselegi betam des ykegial
    1, enjera keza ymirkben sew endet magegit yechalal? Betam techgrenal
    2, dollar kezi endet adergen mewsed enchilalen ?

    • @abenakarge3623
      @abenakarge3623 3 ปีที่แล้ว

      Ezi yemirekeb kale ene nitsu yetef enijer makireb echilalewu

  • @hayuti7791
    @hayuti7791 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @akberetendrias2289
    @akberetendrias2289 3 ปีที่แล้ว

    Plz slkhn askemteln wedmachn

  • @konjittadesse9438
    @konjittadesse9438 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @seniatgezaw1869
    @seniatgezaw1869 3 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @belayneshshow7586
    @belayneshshow7586 3 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @meskermastatki3434
    @meskermastatki3434 3 ปีที่แล้ว

    ሰለዚኛውም ስራ ሰሌ

    • @meskermastatki3434
      @meskermastatki3434 3 ปีที่แล้ว

      ሰለዚኛውም ስራ ሰለሌላም ስራ እባክህን መንገድ ብትሆነኝ ደስ ይለኛል