ንፁህ ልብ ከሌለህ ንፁህ አፈ ከቱ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3

  • @nardosloveyoutube6340
    @nardosloveyoutube6340 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውዶቸ ሰላም ዋላችሁ ጤና ስራ ሁሉሰላም እግዚሀቤር ይመስገን እኔ አለሁላችሁ ኑእንጨዋወት ገባገባበሉ ውዶቸ እሽ

  • @hiwewiwe23
    @hiwewiwe23 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሲሃምዬ እውነት ነው ዋናው ንፁህ ልብነው አሪፍ እና አስተማሪ ቆይታ ነበር ብርቺ🎉🎉

  • @ZuZuTube-qz3wr
    @ZuZuTube-qz3wr 3 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበርካትሁ እኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን ልብ ያሰበውን ነውና አፍ የሚናገርው ከልብ ሞልቶ የነበርውን ነው በአፍ የሚተፍው ስለዚ ሁሉንም አሏህ ያስተካክላቸው