የአዲስ አመት ፕሮግራም ከክቡር አባ ተስፋዬ ቢሻሞ ጋር የተደረገ ቆይታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • #የኢትዮጵያ_ካቶሊክ_ቤተክርስቲያን Ethiopian_Catholic_Church
    ሰላም ካቶሊክ ቲቪ Pax Catholic TV መረጃዎችን
    በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ።
    ❇️ TH-cam
    / @pax_ctv
    ❇️ Facebook page
    / ethiocatholic.addis
    / 452689466998151
    ❇️ Telegram
    t.me/Cat1A
    ❇️ Twitter
    Ca...
    ❇️ Instagram
    / catholic_tv_ethiopia
    ❇️ የማህበራዊ ሚዲያ ስልክ ቁጥር
    ☎️ 0978158461
    Like ፤ Subscribe እና Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ በመሆን ለሌሎችም ያጋሩ!!
    #ስብከተ_ወንጌል #መንፈሳዊ_ትምህርት #አስተምህሮ #ጸሎት #ሱባኤ #መዝሙር #ዝማሬ #New #ሰላም #song #ስብከተ_ወንጌል #ጸሎት #ዜና #መረጃ #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ዛሬ #ethiopia #habesha #tiktok #Catholic #pax #news #song #ስብከት #ማርያም

ความคิดเห็น • 29

  • @matiyasdegefu7665
    @matiyasdegefu7665 3 หลายเดือนก่อน

    አባ እግዚአብሔር ይባርኮት አባ እርሶ ላይ ያለው ፀጋ ለሁሉም ወጣት ፈዋሽ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw ปีที่แล้ว +1

    አባ ተስፋዬ ተባረኩልን ልዩ መልክት ነው ያስተላለፉት ዘመኖት ይባረክ በርቱ!!!!

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረስዎት አባ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

  • @MartaDare-y6l
    @MartaDare-y6l ปีที่แล้ว +1

    አባ ተስፋዬ ውድድድድ አባታችን ምርጥ እረኝ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤

  • @mebreabekele1741
    @mebreabekele1741 ปีที่แล้ว +2

    አባ እርሶን የሰጠ እግ/ር ይመስገን። ይሰንብቱልን።

  • @azmeratekle7623
    @azmeratekle7623 ปีที่แล้ว +1

    ኣባ ጥሩ እረኛ ነዎት እናእግዚኣብሔር ረጅም ጤና ይስጦዎት!!!

  • @birtukanwerku3219
    @birtukanwerku3219 ปีที่แล้ว

    አባ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጦት እግዚአብሔር እርሶን ስለሰጠን እድለኞች ነን

  • @TsigeWoldegbreal
    @TsigeWoldegbreal 5 หลายเดือนก่อน

    አባ ተባረኩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁሎት አባታችን

  • @AlesGuangul
    @AlesGuangul ปีที่แล้ว +1

    አባ እድሜ ጤና ይስጥልን አገልግሎትዎን ይበርከ❤❤🙏🙏

  • @selamelias5964
    @selamelias5964 ปีที่แล้ว

    አባ እርሶ ድሮ የነ አባ ገብረማርያም መንፈስ ነው ያሎት ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት በረከትዎ አይለየን ጸልዮልን

  • @Andupagebru
    @Andupagebru ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የምር እንደ እርሦ አይነት አባት ሥላለን የእውነት ካቶሊኮች እድለኞች ነን❤❤❤

  • @mimizeke2471
    @mimizeke2471 ปีที่แล้ว +1

    ውድ አባታችን ሁሉንም የሚችል እግዚአብሔር ሕይወትዎ ሙሉ የደስታና የእርካታ አገልግሎት ያድርግልዎት

  • @marta.1260
    @marta.1260 ปีที่แล้ว

    ጌታ የስታውን ፅጋ መስድግ አለቡ ት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marta.1260
    @marta.1260 ปีที่แล้ว

    አባ ጌታ ለዝላለም ይባርኮ ት ተባርኩ ፅ

  • @novena1712
    @novena1712 ปีที่แล้ว +1

    Bless you Abate.

  • @KalebGebre-c1y
    @KalebGebre-c1y ปีที่แล้ว

    አባ እግዚአብሔር ይባርክልን

  • @debelaware8329
    @debelaware8329 ปีที่แล้ว

    Aba tesfaye ijige mwdew abat rejim idime nurilinin abatachin❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @senihailu7633
    @senihailu7633 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤ Abba God bless you ewadachuAlhu Abba

  • @mulugetabekele9375
    @mulugetabekele9375 8 หลายเดือนก่อน

    my beloved father

  • @azmeratekle7623
    @azmeratekle7623 ปีที่แล้ว +1

    My favorite priest Father Tesfay Bishamo his homily is always very wonderful and God bless you Abundantly 🙏🏾.

  • @abityjo450
    @abityjo450 ปีที่แล้ว

    Abba God bless you, you are the gift if Catholic church and you are real, true priest. I thank God for having you in our church 🙏. True servant of God, our loving God keep you from evil plan. Love you

    • @derejebekele8641
      @derejebekele8641 ปีที่แล้ว +1

      ክቡር አባቴ እንዃን አደረሶት ስለአገልግሎት እግዚአብሔር ይባርኮት።ረጅም እድሜ እመኝሎታለሁ።

  • @TesfaTsion1985
    @TesfaTsion1985 6 หลายเดือนก่อน

    Abba💘💘 Abba💘💘 Abba💘💘. Lerso yalegn Kibir, Lerso yalegn Fikir betam yeteleye nw. Geta Amilaki zemenotin ba bizu yibarik.

  • @alemgonechya6323
    @alemgonechya6323 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @rokiyaabudhabi8868
    @rokiyaabudhabi8868 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉

  • @MIHRETUZELEKE-rv4og
    @MIHRETUZELEKE-rv4og ปีที่แล้ว

    Abaa ewodotalhu

  • @birtukanteferi21
    @birtukanteferi21 ปีที่แล้ว

  • @Truth-12
    @Truth-12 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @rokiyaabudhabi8868
    @rokiyaabudhabi8868 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉