Ethiopian and Eritrea Classical Music Collections sleeping & relaxing ክላሲካል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 9 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተፈጥሮን የመሰለ ነገር የለም በጣም ደስ ይላል ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያውርድልን

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውውውው ደስ የሚልይ ነፍስን የሚያረካ ውብ ተፈጥሮ እይታ እንዴት ያምራል ሸር ስላደርጋችሁልን እናመሰግናለን በርቱልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችንና ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድለን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉ በጣም የሚያምር ቦታ
    ከሚያምር ልስልስ ካለ ክላሲካል ጋር
    እናመሠግናለን በጣም ቆጆ ነዉ

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ቦታ ደስ የሚል ክላሲካል ዋውው በጣም ያምራል ምርጥ ስራ ነው ቀጥይበት በዝህ የበለጠ እንጠብቃለን ቀጥይበት

  • @WalidAnimal-188
    @WalidAnimal-188 9 หลายเดือนก่อน +3

    best of best classical

  • @rahima439
    @rahima439 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም በጢና መጣሽ እህት ሰላምሽ ይብዛለ ባለሽበትሁሉሰላም ሁኚ የሐገሬልጅች በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሰለም ጤና ይስጥልን ዋውውውውውው እንዴት የሚያምር አምሮን የሚያድስ ነው በርቺ እህቴ ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ በአዳዲስ ቪድዮ እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidsDianashowroman
    @kidsDianashowroman 9 หลายเดือนก่อน +4

    wow🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿

  • @ethio140
    @ethio140 9 หลายเดือนก่อน +2

    ሰለም ሰላም ጠና ይስጥልን ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን ዋውውውውውውውው የተፈጥሮ ፀጋ አባት ውበት ደስ ከምል ክላስካል ጋር በጣም ደስ የመል ቆይታ ነበር በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው በጣም ደስ የምል ጥሩ ቆይታ ነበርን ሀገር ፋፋቴ ይመስላል ውብ ሀገራችን ያስታውሳል መጣም ነው የምያምርው ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @AbebaCombo
    @AbebaCombo 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዉብ ተፈጥሮ ከሙዚቃው ጋር ዋው ቀጥይበት ደስ ይላል

  • @gunatube12
    @gunatube12 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተፈጥሮ የሚያምር ውብ ገጽታ ክላሲካሉ ለጆሮ ሲስማማ እናመሰግናለን እህት ግሩም እጹብ ድንቅ ቆይታ ክበሪልን ሰላምሽ ብዝት ይበል❤❤❤❤

  • @lebenashetube9344
    @lebenashetube9344 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን በሰላም መጣሸ ሰለይሁሸ ደሰ ይላል ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉድ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 9 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ዋዉዉ እጂግ በጣም ደስ የሚል ቦታና ክላሲካል ነው የጋበዝሽን በርችልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በየአለንበት ይጠብቀን ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 9 หลายเดือนก่อน

    Selam biyalewu ukane dena maxa shi yene qonejo indet neshi marr sidet layi ya lachu faxari yixabiqachu Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki ❤

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ የነበረን ቆይታ አሪፍ ነው ቀጣይ ባድስ ሲድወ እጠብቃለሁ በርች ሰላምን ያብዛእ ባለችበት. ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Harmefamily22
    @Harmefamily22 9 หลายเดือนก่อน

    Baga Nagahan dhufatan qali jabaadhu heduu bareedaa keessaan jabaadha halumaa kan iti fufi 🎉. Wowo Wowo mashallaahaaaa mashallaahaaaa baxami yamiral

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያደርጋሉ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአሊይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ደስ ሲል ጋራው ሸተረሩ ዋው የአላህ ተፈጥራዊይ ቦታ አላህ ሀገራችነን ሰላማን ይመልስልን

  • @weyni2816
    @weyni2816 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ደስ ይላል ሀገሬ ዘላልም ኑሪልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 9 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዛ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ሰላማቸው ልጆችህ ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆየታ ነበረ ወደ እናመሰግናለን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ እኮንደህናመጣችሁ ሰላምናፍቅርንያትዛልንበያለንበት አላህይጠብቀነን አሪፍቆይታነበር❤❤❤🎉🎉

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል
    @አይናለምባያብልዩቱብቻናል 9 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍ ቦታው ሲያምር በእውነት ይህንንስ ብይን ባየው ደስ ባለኝ የኔ ውዶች ስላማችሁ ይብዛልኝ መልካሙን ነገር ተመኛሁላችሁ ስላም ለሀገራችን ስላም ለህዝባችን መልካም ጊዜ

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ውዴ ዋው በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ብዙ ጊዜ በራሳቸው መንገዶች ትርፍና ውጤት ይዞ ለመጡ ነገሮች ዝግጁ ይሆናሉ

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ዋውውው እጅግ የሚያምተፈጥሯዊ አገማመጥ ከምርጥ ክላሲካል ጋር ጋረው ሸተረሩ እሰሳቱ ፏፏቴው አእምሮን ያድሳል የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ጥሩ ቆይታ ነበረን በሌላ ቪዲኦ ቸር ይግጠመን 🎉🎉🎉🎉🎉ሰላም ፍቅር አንድ ነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ🎉🎉

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህታችን በጣም ደሰ የሚል የተፈጥሮ አቀማመጥ፣ የዱር እንሣት፣ ገጸ ምድር ውሃ ቦታዎች በዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ በተቀነባበረ ዜማ ስላስጎበኘሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነው ደስ የሚል ክላስካ ነው ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው ተፈጥሮ በጣም ያምራል መንፈስን ያድሳል❤❤

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትራራውን ሽትረርውን ደስ ስል ኢትዮጵያ አገራችን ውብ ነው እንኳን ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር አሜን አሜን

  • @fatmasied8679
    @fatmasied8679 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ እህት የሀገራችን የተፈሕሮ ሀብት እንደት እንደሚያምር ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉዉ በጣም ድንቅ ቦታ ነው በጣም ያምራል አፍሪ አካባቢ ነው እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 9 หลายเดือนก่อน

    Wooww sagalee music bayyee namati toluudhaa jabessaa itti fufaa waaqayyoo wan garii akka hojetannif sin haa gargaruu jabesaa❤

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጧሻ ሀራፍቦታነው ደሰይላል በርች አላህ ሀገራችንንንን ሰላም ያደረግልንንንን በሰደት ያላችሁ እህቶችችች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁሁሁሁ ወቶከመቅርት አላህ ይጥበቅንንንንንንንን

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 9 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow wow bayye namati tolaa jabadhu ittii fufi jabadhu Galatomi waqayyo biyya naga yaa godhu

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ውድ እህቴ በጣም ደሰ ሲል ክላሲካል ትዝታን የሚያሰታውስ ነው በርቺ ቀጥይበት ❤

  • @GarangSamuelChan
    @GarangSamuelChan 5 หลายเดือนก่อน

    I like this music. I first got it on Tik Tok and started looking for it on You Tube. The music in the background is the reason for which I am watching this

  • @sribajaalalalasirbajaalala
    @sribajaalalalasirbajaalala 9 หลายเดือนก่อน

    Selam xenaa ysxlny selamchu yanzaa hulachum baylchubat arif qoytaa nbren bazuu nager anxbqaln barchi faxrii hagrchn selam yadrgln amen

  • @BzeBiresa-ui6fv
    @BzeBiresa-ui6fv 9 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመስገና ሰላም ለህላችን
    አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ለምለምሽ
    በስደት ያለነው ስከፍን አገሬ ንው የምንለው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 Ashamaa harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu jabadhu

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 9 หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا هلا فيك بسم الله ما شاء الله ما شاء الله نورتي الله ينور لك ايامك يا رب يسعدك يسعد جميع يا رب العالمين

  • @sirgutreta
    @sirgutreta 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሙዚቃዉ ከምድሩ አቀማመጥጋ ር ተደማምሮ የሆነ ፖርኩዉስጥ ቊጭ ብዬ የእግዚያብሄር ስራ እየተደነኩ እየተገኘምኩ እየተዝናናሁ ያለሁ ነዉ የመአለኝ ከምር ፏፏቱዉ የሳሩ ልምላሜ መንፈሰ ያድሳል እና ሁላችንም ደስ እንዳለኑ ይሰማኛል አመሸግናለሁ

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰግና እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን ዋውውውውውውው😍❤😍🙏በጣም ደሰ ደሰ ይላል እህታችን እናመሰግናለን በጠም ደሰ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበርን እህታችን እናመሰግናለን❤😍🙏

  • @kemir264
    @kemir264 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለ ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ነው መስኩ እንዲሁም ጋራው ሽንተረሩ እንዲሁም ፋፋቴው በጣም ነው የሚያምረው ማሻአላህ ብየለሁ

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 9 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu bayyee nama hawata dhuga jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ematube8524
    @ematube8524 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላም አሊኩም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ አገራችንንን ሰላም ፍቅርን አንድነት ያምጣልን እህቴ ሰላምሽ ይብዛኝ ውዴ በርች አሬፍ ቁይታ ነበር እህቴ

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 9 หลายเดือนก่อน

    Wowowowooo yen Konjoo.barchilenaa mamayee malakaa. Bawunataa desii yemilaa siraa newu yen Konjoo barchilenaa yamirala.selm.le.hagerachina yabzalina.bawunataa❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምን ፍቅርን ሁሉ አድነትን መቻቻልን ለምርጢቱ ሀገራችን አላህ ያድርግልን ያረብብ

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 9 หลายเดือนก่อน

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጀም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንችን ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ይጠብቅ ዋውውውውው❤❤❤❤

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 9 หลายเดือนก่อน

    Wow Amlak Abzito Yibarkish
    💜💜🙏🙏🥰🥰
    GOD BLESS ETHIOPIAN PEOPLE'S AND BLESSED ERITREAN PEOPLES 💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰👐👐
    FROM OROMIYAA FINFINEE ETHIOPIAN 🇪🇹🦅

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 9 หลายเดือนก่อน

    Selam lanechi yihun enkuwan beselam be deseta be fikirrr metashi selemetashi selayahushi desss belognal harifff koyitaa neberr berechi keteyibett selameshi yibezaaa belashibat berechilegni❤

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ግሩም ቦታ ነው ያስጎበኘሽን እናመሰግናለን በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ደስ ይላል ልቦና ወይም በራሳችን የምገርሙ የራሳችን ብቻ እየሆነ ነገር ነው ብዬ ነው ያለው ነገር ራሳቸው እንደማሸነፍ የሚያደርጉ

  • @hawawussen
    @hawawussen 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉዉዉዉበጣምያምራልአሰለማኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድየተከበራችሁ የአገራልጅች በያላችሁበት አላህይጠብቅችሁ ውድቸ አላህ አገራችን ሰላምያርግልያረቢ ሁላችንም በአዱ አንረሳውድ ፍትህ ለአማራህዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 9 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash
    des ymil arif koyta neber emamsegenalen lhgerachin selam fikir yadelen

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 9 หลายเดือนก่อน

    selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habbytyu bayee baredaa jajabadhuu❤❤❤

  • @saadi659
    @saadi659 9 หลายเดือนก่อน

    Akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan jabadhuu ittii fufii yadaa bareedaa akkam jirtaa baga nagayan dhuftaan

  • @zemaritayebizuneh3054
    @zemaritayebizuneh3054 9 หลายเดือนก่อน

    selam ehitachin. Betam betam yemiyamir botawochi newu yayenew. Hagerachin min yakil endemitamir ayitenal. EGZIABIHER hagerachinin selam yadirgilin.🎉🎉🎉

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 9 หลายเดือนก่อน

    selame ehitoche selamachu yebeza wowwww !!!!!!!! ❤dese sile kelaksicalu andeya new bemewexate megebatachine fexare kekefu ulu yesewerachu tefexeron madeneqe endate enedemewede temesegen🙏❤😍

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 9 หลายเดือนก่อน

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche weda ❤❤❤❤❤

  • @bekeleendalew6317
    @bekeleendalew6317 6 หลายเดือนก่อน +1

    It is captivating and lovable

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 9 หลายเดือนก่อน

    Betam des yeml classical new ❤enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr ❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 9 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexasj des ymil arif koyta neber berichi
    melekam sera ywenelesh

  • @MimKabada
    @MimKabada 9 หลายเดือนก่อน

    አቦ በየ አላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 4 หลายเดือนก่อน

    ልዋመይ ልዋመይ ልዋማት ኩልክን ነአክን መርፄልክን ልዋምየ የኔ ቆንጆ ልዋመይ ኬንያ ያለችው ልዋም ሽኮር ልዋም የልደታዋ ልዋም ሌላኛዋ ልውምየ የስራ ባልደረባየ በጣም እወዳችሖለሑ ሽኮሪናታት❤

  • @genitube.g9425
    @genitube.g9425 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በእውነት ኢትዮጵያ በሁሉም ነገር ለምለም ነበረች አሁን ግን የሰው አውሬ ሰላም ነሳት😢😢😢😢

  • @Dagu-bi9ds
    @Dagu-bi9ds 9 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሠላምሽ ባለሽበት ይብዛልሽዋውው ምርጥ ውደሰ ጓደኞቸ በያላችሁበትፈጣሪ ይጠብቃችሂ ውድሀገራቼንምሰላሙን ያምጣልን

  • @sibhatleab8342
    @sibhatleab8342 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nice music

    • @NaturalClassical.
      @NaturalClassical.  2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for the kind words!

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 9 หลายเดือนก่อน

    እደኛ አገርልዩ የለምለም አገርየለንም እድህልዩየሆናች እደውም ፍቅር የሆናህዝብ የለም ጌታየሆይ የመጣብንንን መከራነስቃይ አሳልን የዱሮውን ፍቅር ላክልን አባቴሆይ

  • @NetsanetLema-z7m
    @NetsanetLema-z7m 20 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 9 หลายเดือนก่อน

    selam Selam Lanci Yehun Ehitaci Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Wawwwww Fafataw Kelasekalu Menfesen Yadesale Ehita Bereci Gobez

  • @RahaoroShow79
    @RahaoroShow79 9 หลายเดือนก่อน

    Ashama harka fune baga Naayani dhufatee sanyii jabdhu jabdu tena jabdhu jabdhu abiyi Bishan biyaa kenyaa fakata woowo woowo ❤❤🎉🎉🎉

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ የተፍጥሮ ውበት እኮ❤ ምንአለ እደዚህ አለ ቦታ ብትዝናኑ በፌክ ከምንደሰት በብልጭ ነገር ውብ የሆነ ነገር እያለ በርች ሀሪፍ ቆይታ ነበር

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 9 หลายเดือนก่อน

    Konjo azinagn clascal new selamish yebzaa teruu koytaa new selam ena fekerun yabizalinmelkam azinagn gizee yehunilish

  • @comedyshowtube3464
    @comedyshowtube3464 4 หลายเดือนก่อน +1

    perfect👏

  • @sefanassir4527
    @sefanassir4527 5 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃ የቋንቋ አድሎ አያውቅም ሁሉንም ህብረተሰብ ያለ አድሎ ያናግራል ።ያስደስታል

  • @mekitube8209
    @mekitube8209 9 หลายเดือนก่อน

    wawo wawaonenfet dei endemil bellha yeteftro akakababaiwechchn enkewan dehin dehi metashi mama hageru endet des endemil waw

  • @እየሡስእየሡስ
    @እየሡስእየሡስ 2 หลายเดือนก่อน

    Selam selam.

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 9 หลายเดือนก่อน

    Slam EnkN Dhna Metash Yen Wed Berech Betshal Sera EntbekLen Yen Wed Wyyy Ensesawcg.Des Selo Teraraw Wyyy❤❤❤

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 9 หลายเดือนก่อน

    Jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa wawwwoo wawwwoo nyataa Addatii yadaa garidhaa

  • @fekrtemaryam
    @fekrtemaryam 9 หลายเดือนก่อน +1

  • @ritatube19
    @ritatube19 9 หลายเดือนก่อน

    Wiw betam des emelena mefesen emeyades demeses bota celasscal new selegabezachuhun enamesegenalen edezeh ayenet neget dero neber feligen adenene emesemaw emenayew ahun kaye gen

  • @Ethiopiaforever-m5t
    @Ethiopiaforever-m5t หลายเดือนก่อน +1

    Woooooooooooooooow

  • @yordiitube7760
    @yordiitube7760 9 หลายเดือนก่อน

    Naga waqayyo man kna yaa tauu jira jirtuu baga nagadh dhuftee obbollrtikooo jabsmadhuu vied gaari tueee bareduuukooooo

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 9 หลายเดือนก่อน

    Selm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish y batem Des yelal ende tagtero teru nager yelm yamachachihu bakitye baselm yaganagni hagarchinin Ethiopian selm 🇪🇹🇪🇹🇪🇹yadargiln ameeeni

  • @Jalaneshow10
    @Jalaneshow10 9 หลายเดือนก่อน

    Nageenyi mana kana yaa baayyaattu obbollota koo akkam jirtu jabaadhuu hadhoo koo ebbifaami jabaadhuu tiruu koo itti fufi hojedhu hoji gaaridhaa qabatee dhuftee waaqayyoo si yaa ebbisuu Ayyaanni the first night of the night of

  • @AwetBeyin
    @AwetBeyin 4 หลายเดือนก่อน

    Eritrea classical and song 100/100 🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷🐪🇪🇷🐪 No Ethiopian Leba

  • @Rabiitube-qb4cw
    @Rabiitube-qb4cw 9 หลายเดือนก่อน

    Egzaabhree yemsgan yetfxro webeti yelali eko ayru sefru beqa Hulu negar menfesin yadesali arfe Ena Desi yemil botanew yamirala arfe qoyiata nebar enamesginalen

  • @metiforjesus6268
    @metiforjesus6268 9 หลายเดือนก่อน

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii qomoo kiiyyaa yeeroo gaarii dabarsinee jiraa

  • @TekleabHailu-fd5mo
    @TekleabHailu-fd5mo 6 หลายเดือนก่อน

    selam.selam.lehagerachin

  • @MUSIC-ff9il
    @MUSIC-ff9il 5 หลายเดือนก่อน +1

    these are all Tigrigna(Eritrean classics)

  • @viva8589
    @viva8589 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ thanks 🙏

  • @MobaeBrhane-xc7yg
    @MobaeBrhane-xc7yg 4 หลายเดือนก่อน

    Like is it's songs 🎵 ❤❤

  • @arsema6271
    @arsema6271 4 หลายเดือนก่อน

    Yhie ye ertra muzic new ye ethiopea aydelem

    • @NaturalClassical.
      @NaturalClassical.  4 หลายเดือนก่อน

      ene ye_Ethiopia nw aleku anchi gn Ye_Eritrean beyew minm migodan neger yelewum yene wud sletsafshelegn amesgnalehu!!!

  • @azeetube198
    @azeetube198 9 หลายเดือนก่อน

    Ashama haarakaa fuune baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu qashiti koo jaabadhuu bayee gaaredhaa yeeeeeee

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 9 หลายเดือนก่อน

    Salm tena yestilgna wudina yetebarchuw yee hagere lijochi salmachuu yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww bexam Desi yemil gize nebar enamesginalen gobeza berachi arfe qoyiata nebar

  • @merashliya
    @merashliya 3 หลายเดือนก่อน

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @pawlosweynemariam-ym3ku
    @pawlosweynemariam-ym3ku 5 หลายเดือนก่อน

    tanks 🎉🎉🎉

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምወድየገሬልጆችሰላምችሁይብዛበጣምደሰያሚልፋፋቴአናገራሸንተሩበጣምደሰያሚልነወአናመሰግናልንአሪፍቆይታነበርንአናመሰግናልን❤❤❤❤❤

  • @MarkosshiferawGemede
    @MarkosshiferawGemede 4 หลายเดือนก่อน

    Amharic clstical

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 9 หลายเดือนก่อน

    Enken beslam eslam metsh selamtsh des yembla neber berta eht yenber keyt des yembla neber berta eht awlam hezbetan yen qed berta eht