ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏
ጨው የለውም እኮ😊
ሞከርኩት ይጣፍጣል 👍👍
wow endet endemitaft asebeku
ሼፊ ዮኒ እናመሰግናለነ ምሪጢ ነው
Wow looks yummy and I will try it thanks Sheff.
Good job Chef Yonas
ሶሲ ብልትን ነው?
Be tsom gize ybelal ende?
እናመሰግናለን
ስጋው የምንድነው
Wow yummy👌
Chefe know where do I get this from am in Australia 🤩 it’s mouth watering
it's soya chunks you can find it in any supermarket
ዋው 1ኛ
ዮኒ ተባረክ የምሰራው ሁሉ ምርጥ ነው እንደ ቀይ ወጥ ጥብስ አሰራሩን ብታሳየን ለፕሮግራም አመሰግናለው
looks so great cheif
Bexam arif new sixm
ጨው አይገባበትም እንዴ
I. Like 👍 how to cook tankyou
I try this in Aksume on Wednesday for a feast food I can’t believe it it’s not meat test so good 👍
በጣም ቆንጆ ነው ::ስርቼው ወደነዋል እናመሰግናለን
እንመሰግነለነ
Wow
👏👏👏👏👏I have made it and its woow keep up the good work
Where we can get soya
ejeh yibarek
አንዱን ግባት አላወኩትም እንዴት ነው የሚዘጋጀው ሶያው?በጣም ያምራል በርታ
ታሺጎ የሜሺጥ ነው ኢትዮጵያ ብቻ መስለኝ ያለው ግን በጣም ይጣፋጣል ዋው
ማንኛውም ሱቅ ይገኛል ቴስቲ ሶያ ብለሽ ግዢ
ዎውውው በታም ያምራል
Thanks chef❤
👌🙏👨🍳
ምርጥ። looks So yaaaamy nice Thank you chef
ሳያ ለጤንነት ጥሩ ነው ወይ
እሱ ሶያ አለ እዚህ ደሞ ሳያ አልሽ የባሰ እኔ ደሞ ምንድን እንደሆነ አላወኩም ምንድነው ሳይ ወይም ሶያ???
gobez bertalign
👌👌👌
good job 👍
Wooow
Ok
እኔ እምለው ብረት በብረት አይመስልም በእንጨት ማማሳያ ነው መጥበሻ መንካት ያለበት ይላሉ ጃፓኖች የኢትዮጵያ የምግብ ባለሞያዎች በብዛት በብረት መጥበሻውን ያበላሻሉ አታውቁም ወይስ እያወቃችሁ ነው የምታጠፉት???💛💚❤🙏
ምግቡን ሰርተሽ ሞክረሽዋል?
Girl that's what my husband told me too. I used to use a big spoon
ጃፓኖች ስለ ኢትዮጵያ ጥብስ ምን ያዉቃሉ? sushi መሰለሽ እንዴ?
😆
Men yakel dekeka newu mengenfelwu
Thanks chef
Yoniye Asitemariye melikam sew
ጨው አይገባበትም እንዴ😂😅
የአኩሪ አተር ስጋ ምንድን ነው?
It is siga mimesil gn ke akure ater yetesera , be fabrica tezegajito beye suku yemishet new. tasty soya malet new
Tnx
ጨው ሲደረግ አላየሁም
lovely
yummy
andegna
🙏🙏🙏
ጨው
ጨው አልተደረገም
ሼፍዮናአስ
Bitikemisew des yilal
የማይጠበቅ ጨው እረሳክ
እረ ሶያ ምንድነው? 🤔
😁
aquri ater
አረብ ሀገር ከሆሽ አታቂውም😅😅😅😅
በጣምያምራልማሻዐላ5:05 😂 5:16 5:16
Ena tblashbign swoch 😂
ቲስቴያም ሙያ ሁና እዚ ወጣች አይ
Phloul
ቴስቲ ሶያ ማለት ቶፉ ማለት ነው ወይስ ኣይደለም?
ድምጹ ይረብሻል ምንም አይሰማም
ውድ የኢትዮ ሼፍ ተመልካቾቻችን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ እናመሰግናለን!🙏
ጨው የለውም እኮ😊
ሞከርኩት ይጣፍጣል 👍👍
wow endet endemitaft asebeku
ሼፊ ዮኒ እናመሰግናለነ ምሪጢ ነው
Wow looks yummy and I will try it thanks Sheff.
Good job Chef Yonas
ሶሲ ብልትን ነው?
Be tsom gize ybelal ende?
እናመሰግናለን
ስጋው የምንድነው
Wow yummy👌
Chefe know where do I get this from am in Australia 🤩 it’s mouth watering
it's soya chunks you can find it in any supermarket
ዋው 1ኛ
ዮኒ ተባረክ የምሰራው ሁሉ ምርጥ ነው እንደ ቀይ ወጥ ጥብስ አሰራሩን ብታሳየን ለፕሮግራም አመሰግናለው
looks so great cheif
Bexam arif new sixm
ጨው አይገባበትም እንዴ
I. Like 👍 how to cook tankyou
I try this in Aksume on Wednesday for a feast food I can’t believe it it’s not meat test so good 👍
በጣም ቆንጆ ነው ::ስርቼው ወደነዋል እናመሰግናለን
እንመሰግነለነ
Wow
👏👏👏👏👏I have made it and its woow keep up the good work
Where we can get soya
ejeh yibarek
አንዱን ግባት አላወኩትም እንዴት ነው የሚዘጋጀው ሶያው?
በጣም ያምራል በርታ
ታሺጎ የሜሺጥ ነው ኢትዮጵያ ብቻ መስለኝ ያለው ግን በጣም ይጣፋጣል ዋው
ማንኛውም ሱቅ ይገኛል ቴስቲ ሶያ ብለሽ ግዢ
ዎውውው በታም ያምራል
Thanks chef❤
👌🙏👨🍳
ምርጥ። looks So yaaaamy nice
Thank you chef
ሳያ ለጤንነት ጥሩ ነው ወይ
እሱ ሶያ አለ እዚህ ደሞ ሳያ አልሽ የባሰ እኔ ደሞ ምንድን እንደሆነ አላወኩም ምንድነው ሳይ ወይም ሶያ???
gobez bertalign
👌👌👌
good job 👍
Wooow
Ok
እኔ እምለው ብረት በብረት አይመስልም በእንጨት ማማሳያ ነው መጥበሻ መንካት ያለበት ይላሉ ጃፓኖች የኢትዮጵያ የምግብ ባለሞያዎች በብዛት በብረት መጥበሻውን ያበላሻሉ አታውቁም ወይስ እያወቃችሁ ነው የምታጠፉት???💛💚❤🙏
ምግቡን ሰርተሽ ሞክረሽዋል?
Girl that's what my husband told me too. I used to use a big spoon
ጃፓኖች ስለ ኢትዮጵያ ጥብስ ምን ያዉቃሉ? sushi መሰለሽ እንዴ?
😆
Men yakel dekeka newu mengenfelwu
Thanks chef
Yoniye Asitemariye melikam sew
ጨው አይገባበትም እንዴ😂😅
የአኩሪ አተር ስጋ ምንድን ነው?
It is siga mimesil gn ke akure ater yetesera , be fabrica tezegajito beye suku yemishet new. tasty soya malet new
Tnx
ጨው ሲደረግ አላየሁም
lovely
yummy
andegna
🙏🙏🙏
ጨው
ጨው አልተደረገም
ሼፍዮናአስ
Bitikemisew des yilal
የማይጠበቅ ጨው እረሳክ
እረ ሶያ ምንድነው? 🤔
😁
aquri ater
አረብ ሀገር ከሆሽ አታቂውም😅😅😅😅
በጣምያምራልማሻዐላ
5:05 😂 5:16 5:16
Ena tblashbign swoch 😂
ቲስቴያም ሙያ ሁና እዚ ወጣች አይ
Phloul
ቴስቲ ሶያ ማለት ቶፉ ማለት ነው ወይስ ኣይደለም?
ድምጹ ይረብሻል ምንም አይሰማም
እናመሰግናለን