“ሙስሊሟ ልጅ” መባሌ እስኪቆም እታገላለሁ || በሙኒራ ዓብዱልመናን ||የኔ ሚና ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
    @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +130

    እስልምናችን ሴቶችን ጠንካራ እንድንሆን ያበረታታል ነገር ግን ብዙወቻችን አላህ በሚፈልገው መልኩ አልተረዳነውም አራያወቻችን እነ አኢሻ ናቸው እባካችሁ አላህን ፍሩ

    • @binetAragaw
      @binetAragaw 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ ወላሂ

    • @semerethiotube7541
      @semerethiotube7541 4 ปีที่แล้ว

      Wolahi betamm

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 4 ปีที่แล้ว +1

      I don't think so muslimism supported women to be equal with the same is man all over around the world. I do like to share you my experience. One up on a time I had a chance to ask someone in saudia Arabia, My questions was why "Muslim females they do not allowed to partspheted in the social activity the same is man do ? " and his answer was very short and defensive, he was started by question me back " he asked me about my religion first ? and I answered I'm Christian....and he said "your Jesus he had not chosen one single woman from 12 Disciples all are man " that's why women can be counted the same is man. That was he said exactly. Also he tried to explain to me what the holy Quran it said about man and woman. Anyway's I'm glad my country Muslim community they don't have that kind activity as long as I know. Perhaps I do not know today.

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 ปีที่แล้ว

      ኢ ወላህ እደዚህ እውነትን ተናግረሽ እመሸበት ማደር ከአለባበስ ይጀምራል እደነ ራቢ ቱዬብ ልበሽ መጀመሪያ

    • @ezedinshelemo6652
      @ezedinshelemo6652 2 ปีที่แล้ว

      welahi set lij aynafar kalhonech minuam ayamrm!!!!!!

  • @EthioNas
    @EthioNas 4 ปีที่แล้ว +333

    *ይሄንን ንግግር የተናገረችው ካፊር ብትሆን ስንት እህቶች ያደንቋት ነበር ሙስሊሙ ከፍ ብሎ እንዳይታይ እራሳችን እየሰደብን እናሸማቅቃለን ኧረ ተው መጀመሪያ እራሳችሁን ፈትሹ????*
    *በዚህ ሁኔታ ነገ ሙስሊም ሴት ሀገር መምራት የለባትም ማለታችን መሆኑን መገንዘብ አለብን*

    • @سعادةسوسو-غ8ي
      @سعادةسوسو-غ8ي 4 ปีที่แล้ว +20

      አለባበሶ ነው እኮ. ዝበልአታሽቃብጥ

    • @rukiyabintseid4100
      @rukiyabintseid4100 4 ปีที่แล้ว +25

      ማስተማሯን ጥሩ ቢሆንም መገላለጥና ኢኽቲላጡን ከኛ ከኢስላሞች አይጠበቅም
      የሰው ልጅ እያወቀ በኢስላም ላልተፈቀደ ነገር ትክክል ብሎ መመስከር ራሱ ከወንጀል ነው

    • @rukiyabintseid4100
      @rukiyabintseid4100 4 ปีที่แล้ว +14

      @@سعادةسوسو-غ8ي መች ገባቸው እህት በማይፈቀደው ሁሉ ማሻ አሏህ ነው በኢኽቲላጡ ማሻ አሏህ ነው

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 4 ปีที่แล้ว +13

      wollo tube ትምርቱ ጥሩነዉ ግን መድረክላይ ከወድ ፊት መቆሙ እዲት ይታያል ታሥተምርግን የሆነ ግርዶሽ ቢኖር ጡሩ ነዉ አላህ ዋለም

    • @hafizmehammed2872
      @hafizmehammed2872 4 ปีที่แล้ว +12

      ወንድሜ እስልምና ማንንም አይፈልግም እስልምና በትክክል ያላህ ቃል ነው ስለመሆኑም ማንኝውም ሙስሊም ቁርአንን ሲቀራው የሚፈልገው በአምሮው ሰላሳውን ጁዝ መያዝ ነው አንድ የክርስትን መሪ መፀሀፍ ቅዱስ በሙሉ የሸመደደ አተሀል የለም ለምን ቃሉ ከሰዎች የተወሰደ ስለሆነ ነው ስለዚህ ሙስሊም ሴት ልጅ ወይም ማንኝዋም ሴት ልጅ በአደባባይ እንድትመሰክር አላህ አላዘዘም ግን እውቀቱን እስከ ጥግ ማወቅ ትችላለች ታዲያ የምንከተለው ዲናችን ያልፈቀደውን ነገር መደገፍ አንፈልግም ደሞ የገረመኝ እዛቦታ ያሉ ኡስታዞች ለምን ዝም ይላሉ ነው የነሱ ቁርአን አከለክልም

  • @ሰብሪነኝቢንትእንድሪስእኔ
    @ሰብሪነኝቢንትእንድሪስእኔ 4 ปีที่แล้ว +186

    ወአለይኩም ሰላም እረ ግን ለሴት ሴት ለወንድ ወንድ አስተማሪ ቢኖን ጥሩ ነው የግሌ አስተያየት ነው

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว +79

    ይቅርታ ለዚህ የሚሆን አስተያየት የለኝም ለምን? የሚል ጥያቄ ብቻ ነው በውስጤ የሚመላለስብኝ

    • @batulsiraj6524
      @batulsiraj6524 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ

    • @alzahir2618
      @alzahir2618 4 ปีที่แล้ว +4

      አረ አላህን ፍሪ ሴት ልጅ ሜዳያላይመዉጣት ምን የሉታል አረ እባክሽን አላህን ፍሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ሴትን እንጅ ወድን አታስተምርርምምምምም ምምም በቃቃቃ ኒቃም ልበሽሽ የሜገርመኝ የተመልካቹነዉ ሁላችሁም አላህየን ፍሩሩ

    • @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ
      @አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ጨ 4 ปีที่แล้ว

      እኔም

    • @kinathan2959
      @kinathan2959 4 ปีที่แล้ว

      አራ ሀያእ ጣፋ

    • @ሀያትቢንትአብዱላህ1
      @ሀያትቢንትአብዱላህ1 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @اممحمداممحمد-ن2ط6ع
    @اممحمداممحمد-ن2ط6ع 4 ปีที่แล้ว +56

    ይሄ ሚድያ ድንበር አለፈ ሲትርክ ያረቢ
    ኧረ ሀያእ ይኑረን አሏህ ይህዲነ የህዲኩም
    ያረቢ ልብ ስጠን

    • @mhemudadem7571
      @mhemudadem7571 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነው ዉዴ

    • @shamistube8203
      @shamistube8203 4 ปีที่แล้ว

      እዉነት ሱበሀን አለሀ

    • @jemalomer5080
      @jemalomer5080 4 ปีที่แล้ว

      Sah wellahe ahunes bezih minber tube eyefrahu new museba endyemetaln

    • @rabitube4478
      @rabitube4478 4 ปีที่แล้ว

      Tkkl neshi

  • @lubabatube6818
    @lubabatube6818 4 ปีที่แล้ว +1

    አልምዱሊላህ ሰደት ብዙ አሰተምሮናል ኢትዮጵያ መድረሳ ገብቶ ከመማር. የሠዉ ሰራተኝ ሁኖ በሰዉ ሀገር መማር ይሻላል ለዉጥ አራሱ ያምናየዉ አረብ ሀገር እተማሩት አህቶች ለይ ነዉ በዚህ ሁሉ ወንድ ፌት ወገብሽን ሾጥ አድገሽ አንድትወጭና አንድታሰተምሪ የትኛዉ ሀድስ ቁራአን ነዉ የፈቀደልሽ ሰሜትሽን አንጂ ምንም ማንም አታሳሰቱም አራሳችሁን ነዉ ሁለም ሀቅን አያወቀ ነዉ አልሀምዱሊላህ. የሱና ኡሰታዞችን አላህ ይጠብቅልን

  • @iloveyoumama9938
    @iloveyoumama9938 4 ปีที่แล้ว +23

    ጀግና ነሽ ልል ነበር ግን ምንዋጋለሁ ባዱ ጠካራ ብትሆኑ ባድ ደካማ ናችሁ ኒቃብሽን ብጠብቂ የሙስሊም ሴት ስብእና ብትላበሺ ጥሩ ነበር የሂጃቡን መስፈርት ያልጠበቀ ምንም ቢያወራ ለኔ ጀግና ሆኖ ወይም በቂ ሴት አድርጌ አላስባትም

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 ปีที่แล้ว +1

      አሰላሙ አሌይኩም እህት ከዚሂ በላህ ምን ትልበስ አረ ተው እባካችሁ ሙስልም ስት መንቃት መናገር ማስተማር አለበባት ወደ

  • @usmanmohammad7470
    @usmanmohammad7470 4 ปีที่แล้ว

    Aswrwb wolahi ደነገጥኩ ሞኒራ በወሬ አውቋት ነበር ግን ፎቶዋን እንኳን አይቼ አላውቅም ,ፁሁፏን ብዙ አንብቤያለሁ በጣም ጎበዝ ናት ማሻአላህ ግን በዚ መልኩ ሳያት ደነገጥኩ, እኔ የማውቀው የእስልምና አስተምህሮት ጋር የምጋጭ ይመስለኛል ,ሴቶችን ብቻ ብታስተምሪ... ,ለእኛ ወንዶች ደግሞ በፅሁፍ እየደረሰን ነው በተጨማሪም በደምፅ ከተቻለ, አላህ ስራሽን ይውደድልሽ, ከሚወድሽ ወንድሚሽ......

  • @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ
    @ድኔከሚደፈርእኔልሁን-ቐ7አ 4 ปีที่แล้ว +28

    አልሀምዱሊላህ ብዙ ኮሜንቶችን ሳይ በብዛት የህን ተግባር የምትቃወሙ ናችሁ አይዞን ድናችንን በመማር እንበርታ ስለድናቸው በደንብ ያልተማሩት ናቸው አላህን የሚያስቆጣና ሱናን የሚፃረር ነገር ላይ ማሻ አላህ ምን ችግር አለው እያሉ የሚናገሩት አላህ ሂድያ ይስጣቸውና

  • @اللهاكبرحسبااللهونعمالوكيل-ب6ك

    በርቺ ሙኒሯ. ያቺ አይነቶች ሚሊዮኖች እህቶችና ወድሞችሽ ከዓሏህ ጋር. ኢሿአሏ አሉ ከጎንሽ።

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 4 ปีที่แล้ว +10

    I have seen Munira in different programs she is extremely intelligent.

  • @amriyatube3226
    @amriyatube3226 4 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ጉዴ እንዴት ነው ግን በዚ አለባበሳቸው ወንዶች ፊት የሚቆሙት ይከብዳል ኢስላም ያዘዘው ቀድመን በራሳችን ላይ ተግባራዊ ሳናደርግ ኢስላም እዲነው ብሎ መናገሩ ይገብዳል አቂቃ ለሷ እኔ ተሸማቀቅኩ በዚ መልኩ ያሳትርርር

    • @ZamZamዩቱብ
      @ZamZamዩቱብ 4 หลายเดือนก่อน

      ጭረሽ እየበዙት መጡ

  • @naif60697
    @naif60697 4 ปีที่แล้ว +24

    ያረብ አላህፍሪ ይሄሁሉ ወንድ በተሰበሰበበት ስትቅለብለቢ አላህልትፈሪ ይገባል ሱብሀናላህ ይተቁላ በመጀመረያ እራስሽን አርሚ ምንይሉታል ተኳኩሎ ስንት አባቶች ኡለሞች ትላልቅ የዲን መሪዌቻችን ባሉበት ሚዲያላይ ወተሽ ማስተማርሽ ባልከፍ ግንድንበር አለፍሽ ሂዳያውን ከራስሽ ጀምሪ አላህ ለእኛም ላንቻም ይዘንልን

    • @FatimaFatima-dl7jh
      @FatimaFatima-dl7jh 4 ปีที่แล้ว

      ሴትግን ለወንድ ባታሰተምር ጥሩነበር

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว

    ሙኒራ የእኛ ጀግና 🇪🇹❤በርቺ
    አላህ ይጨምረልሺ

  • @መልካምሁንመልካምታገኛለህ
    @መልካምሁንመልካምታገኛለህ 4 ปีที่แล้ว +3

    መሸአላህ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ውድ እዳቺ አይነቱን ያብዛልን ሁቢ ባለኮመንቶች ስትገርሙ ለትችት መቸም አታርፉ አሁን ኒቃብ የምትሉ እናንተ ሂጃብ አትለብሱም ይሆና እስኪ ለትችት አትቸኩሉ ይልቁንስ ለማበረታታት ሞክሩ እስኪ ይልመድባትሁ ሁሌ ሴት ሲመራ ስታዩ አትተቹ አትሳደቡ ሰምታችኋል

  • @hayatahmed196
    @hayatahmed196 4 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ምርኩዝ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ብዙ ትምህርቶችን እየተማርንበት ነው አልሀምዱሊላህ። ግን እኔ በጣም የታዘብኩት ነገር ሴቶች እህቶቻችሁን ማሻአላህ ይሄ ሁሉ አሊሞች ፣መሻይኾች ፣ዳኢዎች፣ ወጣት ወንድሞቻችን.. .........ወ.ዘ.ተ ባሉበት ቦታ ያለ አንዳች መጋረጃ; ሴት ልጅ መድረክ ላይ ወጥታ ማስተማር ሱብሀን አላህ ወገኖቸ እንዴት ነው ይሄ ነገር??????????? እንደው ትንሽ ኒቃም እንኳን ቢለብሱ ይሻል ነበር ። ለመተቸት ፈልጌ አይደለም አስተያየት ለመስጠት ያክል ነው አጥፍቸ ከሆነ አውፍ በሉኝ

  • @rahhmarahhma7310
    @rahhmarahhma7310 4 ปีที่แล้ว +50

    አረ ተዉ ልባችን አታቃጥሉት
    ዲን አናወቃለን ባዮች አስቲ ልጠይቃችሁ ሴት ልጅ ያለ ኒቃብ ማን ነዉ አዳባበይ ዉጪ ያላት

  • @rukiyabintseid4100
    @rukiyabintseid4100 4 ปีที่แล้ว +1

    ያ ረሂሙ ከመገላለጥና ከኢኽጥላጥ ባንተ እጠበቃለሁ
    በምችለው ነገር ሁያዕ ባደርግ ብለሻል ማሻ አሏህ ከመገላለጥ ሀያዕ አድርጊ ከኢኽቲላጥ ሀያዕ አድርጊ አስተያየቴ ነው
    ወላሒ ያሳዝናል ያረብ ሲትራክ

  • @seadiquranmedia8037
    @seadiquranmedia8037 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ የሚገርመኝ ስራ ፈተው ቁጭ ብለው የሚያዩት ሱብሀን አላህ

    • @seadaseada211
      @seadaseada211 2 ปีที่แล้ว

      አንችስ ብታይ አይደል ይህን ኮሜንት የፃፍሽው

  • @ሲሀምፍቅርወለኔዋ
    @ሲሀምፍቅርወለኔዋ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላት በቅጥ እንኳን ሳትሰግዱ በተለያየ አረብ ሀገራት ያላቹ እህቶች ፈትዋ ለመስጠት አንደኛ ናቹ በየ ቦታው አላህ ያብጃቹ ፈትዋ አታብዙ መጀመርያ ዲናቹን በቅጡ እወቁ

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 4 ปีที่แล้ว +3

    ሁላችሁን ሡሪ ለብሣ ብትመጣ ምን ልትሉ ነበር ጎበዝ ናት ሂጃቧን ለብሳ የቀረበችው አትንጫጩ🙉👏👏👏👏

  • @fatema8967
    @fatema8967 4 ปีที่แล้ว +1

    ኮመተሮችእህቶቸ. እስኪ. ወደራሳችን. እንመለስ
    እኛ. ሀገር. እያለን እደት. ነበርን? ስለዚህ. እኛ. አልሀምዱሊላህ ስደት. መተን. አወቅን. ስለዚህ. እዛ ያሉትን. አትሳደቡ
    ፊልም. ስንመለከት. ማሻ አላህ. እንላለን. እዚህ. ደግሞ. አኡዙቢላ. እንላለን. አጂብ. የኛ. ነገር.
    መጨርሻችንን ያሳርልን. እንበል

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว +4

    ተሳዳቢወች እባካችሁ አትሳደቡ እናንተ አላህን የምትፈሩ ከሆነ መሳደብ የለባችሁም
    ሙኒራየ የኛ ጀግና ጠንካራ ሴት ጀግና ነሽ በርች ማማየ 😘😘😘

    • @ጀሚላካሳዉ
      @ጀሚላካሳዉ 4 ปีที่แล้ว

      😂😂ልክ ብለሻቸዋል ኤጭ ሰለቹኝ እኔስ በየሄዱበት ስድብ አዳሜ የሙኒራን ሩብን ያህል ለእስልምናሽ እየሰራሽ አይደለም

    • @youtbe6113
      @youtbe6113 4 ปีที่แล้ว

      @@ጀሚላካሳዉ እኔማ ግርም ይለኛል ሚዲያላይ መውጣቷን ነው የሚያዩት የማህበራዊ ኑሮ እንዴት ነው ኢትዮጵያ ላይ የሚኖረው ያንንም ማሰብ አለብን እንደሶ ደፋር ሴቶች ያስፈልጉናል ውስጧ የጠራ ነው

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 3 ปีที่แล้ว

    ላ ሃወላ ወላ ኢላበላህ ማጀማሪ ራስሽን እወቂ ምንም አታሳዊቅን አንፈልገም አሏህ የሂዲኩም ምን አይነት ዘማን ነዉ የላነዉ የጃመዓ ሴት ልጅ በሚዲያ እሰላማዊ ድራም እያሉ ስንቱን ልበል የአሏህ ቃድመቹህ ለራሳችሁ እዉቁ እሲኪ የታመራችሁትን በታግበር አዊሉ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ረጅዑን

  • @ikramawel1578
    @ikramawel1578 3 ปีที่แล้ว +5

    Girl ur the best mashallah, short and precise yet fruitful speech. Mashallah،اهنيكي والله

  • @mekiyahussain6303
    @mekiyahussain6303 4 ปีที่แล้ว

    እደዚህ ሁነሽ የምሰጫቸዉ ትምርት ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል ምክናየቱም ስንቱ ወንድ ፊትናላይ ጣልሽ
    አላህ በጅልባብና በኒቃብ ያስዉበን

  • @እሙሀምዛነኝየአላህበሪያእ
    @እሙሀምዛነኝየአላህበሪያእ 4 ปีที่แล้ว +8

    ሱባሀን አላህ ሴት ልጅ ሀያአ አጣ ያረቢ ያተ ምርጥ ባሪያህ አድርግን ያረሂሙ

  • @fatiyabintnasir477
    @fatiyabintnasir477 4 ปีที่แล้ว

    ከኮሜንት ሰጪዎች
    ሰውን ከመኮነን መልእክቱን እንስማ ሁሉም ሰው በሰራው ስራ እራሱ ይጠየቃል ስለዚህ ሌላ ነገር ማውራት ትተን እራሳችን የቱ ጋር እንደሆን አይተን ለራሳችን እንኑር
    ከእኛ የምጠበቀው መልክቱን ተቀብለን መተግበር ካልሆነልን ትተን ማለፍ ነወረ
    እስከመቼ የሰውን ስህተት እየፈለገን እናውራ?
    በተረፈ መልዕክቱ ማሻዕ አላህ ደስ ይላል
    ሚንበሮች ምርኩዞች ቀጥሉበት

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻኣላህ ጎበዝ ሀቂቃን በራስዋ ምትተማመን ሴት ውስጤ ናት በርቺልን ሚናችን ሠናውቅ እንተቻለን ወደፊት ተጓዥልን ሁሉ ነገርሽ 😍ያምራል ሴት ነኝ ሴትን ከእውቀት ጋር ውብ ነው።

  • @neimahusen9857
    @neimahusen9857 4 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ አደኛ እዳገባብሽ በጣም ተደናግጠሽ ነበር ሲቀጥል እውቀቱን መጀመሪያ ለራስሽ ተግቢሪው ስንት ዳኢና ኡዝታዝ በሞላበት እዚህ ሁሉ ወዲ ፊት አላህ ይህዲይች

  • @jemilajemila7349
    @jemilajemila7349 4 ปีที่แล้ว +4

    እዚህ የምታሽቃብጡ ኮሜንታሪዎች ከብት ናችሁ የሴትን ልጅ ሞራል የምታዳክሙ
    ሁል ጊዜ ሴት ስታዩ አይናችሁ የሚቀላው ለምን እንደሆነ አይገባኝም
    በርች ሀቢበቲ ❤️

    • @siraj7954
      @siraj7954 4 ปีที่แล้ว +1

      ሴት መበል ትንሽ ናት ሚመስላቻው ናቸው እኔ ማነኝ ሳይሉ ለፈትዋ ሚሮጡ ለሁላችንም አለህ ህዳያ ይስጠን

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ኡስታዝ አብዱል ገፋርን እዮት እሱ ለሷ አፍሮ አንገቱን ደፋ አላህ እውቀትን ከሀያእ ጋር ይስጠን እውቀት ብቻውን አዋቂ አያስብልም።

  • @SsSs-rt2mf
    @SsSs-rt2mf 4 ปีที่แล้ว +8

    ያየሁት አይቼ ዝም ማለት አያስደስተኝም ሙኒራ እውንዶች ፊት ስትቆሚ ሰፋ ያለ ልብስ ብትለብሺ ምን አለበት!

  • @bintdelle5280
    @bintdelle5280 4 ปีที่แล้ว +2

    ኮሜንታተሮች ፈትዋ አትስጡ ካልተመቻችሁ ዝም ብላችሁ እለፉ ። ብዙ እህት ወንድሞች ይሄንን ምላሳችንን በመሸሽ በቅፅል ስማቸው ወደሌላ ይሄዳሉ ካልፈለግነው ራሳችንን እንቆጣጠር ትክክል ላልሆነ ነገር አሽቃብጡ አልልም ዝም በሉ በቀ።

  • @socialstady7014
    @socialstady7014 4 ปีที่แล้ว +6

    ኮመንተሮች ወስጤ ናቸሁ ክክክክክክ
    ዘና የደርጉኛል ምችት ይበላችሁ
    አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛ መንገድ ይምራን
    ማንኛይቱም ነፍስ ባልሰራችው አትጠየቅም ። ኻትማችንን ያሴምርልን ረበና! !!!!!!

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 ปีที่แล้ว

    ኡሙ ሰለማ رضي الله عنها
    በጣም የምታፈቅረው በሏ ሸሂድ በሆነሳት በጣም ልቧ ተሰብሮ ነበር
    ከዛም ረሱል صل الله عليه وسلم ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ አሏት " አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ ችግር ካታውት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ ዱአ አድርጊ አሏህ ኡሙ ሰለማም ከ አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች
    ዱአውን አደረገች አሏህ ደግሞ ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ የሆኑትን ረሱል ተካላት አያቹ መተኪያ የላቸውም ብለን ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ በላጭ በሆኑ ነገሮች ይተካሉ ከእኛ የሚጠበቀው ዱአና ሶብር ነው።

  • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
    @ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 ปีที่แล้ว +29

    አቤት መንቀልቀል አገባብሽ ያስፈራራል መጀመሪያ ራስሽን ሰትሪና ከዛ ሰውን ምከሪ ወይኔ ሀያእ እሚባል ጠፋኮ አጅብ ነው እኔ የገረመኝ ይሄ ሁሉ ወንድ የተሰበሰበው አችን ሊሰማ ነው??🙆🙆😱😱😬😬😬

    • @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
      @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ 4 ปีที่แล้ว +3

      ክክክክክክ
      እኔን ደግም ያገረመኝ መስተወልሽ ነዉ ምችት ይበልሽ ፋፊዋ

    • @Fufu_9394
      @Fufu_9394 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ተቀለቀለች አይገልፃትም

    • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
      @ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 ปีที่แล้ว

      @@ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ አብሮ ይመቸን ምርጤ 😍

    • @ፋፊነኝለድኔታጋይ
      @ፋፊነኝለድኔታጋይ 4 ปีที่แล้ว +3

      @@Fufu_9394 ራሳቸውን ሳይሰትሩ ምክር ዱብ ይላሉ ምክርና ሻወር ከራስ ይጀምራል ። እኔ የገረሙኝ አዳማጮቹ

    • @rehimahussen2941
      @rehimahussen2941 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ፍሪ ምድነው ችግሩ አሁን ምን አረገች ሁላቺንም ስለራሳቺን እንወቅ መጀመሪያ

  • @Madina-ky4le
    @Madina-ky4le 4 ปีที่แล้ว

    እህታችን በጣም ጥሩ እውቀት አላህ ሰቶሻል
    መሸአላህ፣ባለኮሜቶች፣ለኛም፣ለነሱም አላህ ሂዲያ ይስጠን፣አላህ ውስጥ አዋቂነው ፣ኸይር ይሁን ሸር፣አላሁ አእለም
    ባለኮሜቶቾ እባካችሁ፣የሰው ወንጄል እየተከታተልን፣የራሳችንን ያለችንን መልካምስራ፣አናባክን

  • @jemilamolla5568
    @jemilamolla5568 4 ปีที่แล้ว +6

    "ወግሽን ከማሳመር በፊት አለባበስሽን አሳምሪ .ደግሞ እንደዚህ አስተማሪ እንሁን ባይ ስቶኑ ለምን ከራሳችሁ አጀምሩም አሁን ይህ አለባበስሽ .ላስተምር ብሎ ስቅል ከሚሉ ይጠበቃል ወይ?

    • @awelabdula3106
      @awelabdula3106 4 ปีที่แล้ว

      አቤት የቅናት ነቀፋ ስንት እርቃናሞች ተዋንያንን ታይ ይሆን አላህ ኢዲያ ይስጠን
      አንድ ነገር ላስታውስሽ በእውቀቷ ተጠቃሚ ሁኚ እንጂ ሌላ ቦታ አይቀላውጥ
      ባልሳሳት አቡሁረይራን ሀያተል ኩርስይ መጠበቂያ መሆኑን ያስተማረው ሸይጧን መሆኑን እወቂ

    • @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ
      @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ 4 ปีที่แล้ว

      @@awelabdula3106 አልቀረም ቅናት ፕፕፕፕ ይህም ቅናት አደረጋችሁት

    • @sh-wt4we
      @sh-wt4we 4 ปีที่แล้ว

      ሀታ ኒቃብም ሆነ ጅልባብ ለብሳ ወድን ልጅ ዳአዋ ማረግ የየለባትም ድምፅዋ ሊፈትናቸዉ ይችላልና ወድን ስታወሩ በመጋረጃ ተለይታቹ ኢለናል እኮ ሀዲ ላይ

  • @aliyuseid55
    @aliyuseid55 3 ปีที่แล้ว

    Masha Allah Ms. Munirah...You are a role model for our young sisters !!! Stay safe and blessed !!!

  • @amriyatube3226
    @amriyatube3226 4 ปีที่แล้ว +3

    ቢያንስ ሴቶች ያስተምሩ ካላቹ በማገረጃ ጀርባ ሆነው ይለፍልፉ ሚለፈልፉትን ነገር ይህ ሁሉ ወንድ አይን በአንድ ሴት ላይ ሲያርፍ ቢያንስ ግማሹ የተወሰነ ይወሳወሳል እዛዚ እያለች ስታወራ አረ በአሏህ ይህ ነገራቹ አስተካክሉ::

    • @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን
      @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል Amriya የለሺወ ሀስበሸ ናወ

    • @ale..9487
      @ale..9487 4 ปีที่แล้ว +1

      ባትክክል.እህት.ማንገርጀውስጥ.ቢሆን.ወይም.ሙሉ.በሙሉ.ከላይ.እስከታች.ሙሉ.በሙሉ.በንቃብ.በጂልበቢ.ቢሻፍኑ.ጥሩ.ነባር.አላህ.የህድሁም.

    • @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን
      @አለህምዱሊላህአለኩለሺኢን 4 ปีที่แล้ว

      Wollo tuobe
      አለድቅተም መክኝቱም እሱዋና ኢች የለይል ሚዲያወም ሀይመኑትዋም ሰለዚ ምን ለመድርገ ውድ ከፊር ሚዳያ እገበለወ አለድቅትም እኛ ሙሰለም ሴቶች ሀየ ሊኑርን የገበለ ወለሂ

  • @አህላምነኝብዙህልምያለኝ
    @አህላምነኝብዙህልምያለኝ 4 ปีที่แล้ว

    ሙኒራ ሁልጊዜ ለእኔ ሞዴል ነሽ በርቺ አንችን ለመሆን የሚመኝ እንዳለ አትርሺ እወድሻለሁ በጣም አላህ ይጠብቅሽ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 ปีที่แล้ว +10

    ኡሥታዞቹ አገት ደፍተዋል ሚሥኪኖች አረ ሴቶች አዛ አናድርግ ለኛ ይህ አልተፈቀደም ተዉሒድን ፥ አቂዳን፤ ሀራም ሀላልን ካወቅን በቤታችን እናድርግ ዳእዋን ያረብ ዋዋዋዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ

  • @ziyadziyad5524
    @ziyadziyad5524 4 ปีที่แล้ว

    ምችግር አለው እች የምትሰጠው ትምርት ነው አደል ስለዚ አች እህታችን ልናበረታታ የገባል አው እች ወይሞ ክርስታን እህታችን ብትሁን እዴት ነብር ምድዪው የምየወራላት ነብር ግን እች እታችን ሙስልም እህታች እተቻታለን እህ ኋላቀር አስተሳሰብ ልነተው የገባል አላህ አይዳ ይስጠን አላህ የጨመርልሽ

  • @kadeejaino7139
    @kadeejaino7139 4 ปีที่แล้ว +3

    መሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @marifaali8442
    @marifaali8442 4 ปีที่แล้ว

    ሙኒትየ አላህ ያበርታሺ እስኪ የራሳችን ሰወች ራሳችን እየኮረኮምን እንዲጠፉ አናድርጋቸዉ ኮሜንቶች ስርአት ያዙ

  • @youserayasen4840
    @youserayasen4840 4 ปีที่แล้ว +45

    አግባብ አይደለም እዚህ ወንዶች ሁሉ ፊት ቆመሽ ከምታሥተምሪ ሴቶችን ሰብስበሽ ቢስታሥተምሪ ይሻልሽ ነበር

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የቆየ ቢሆንም እህቶቻችንን ወንድሞቻችንን ማበረታታት አለብን እዚህ እየመጣቹ ወንዶች ፊት ቆመሽ ከምታስተምሪ ምናምን እያላቹ ከዕውቀት ነፃዎች አርፋቹ ተቀመጡ እነ ሙፈሪያት ፓርላማ ቁጭ ብለው የሚወያዩት ከወንዶች ጋር ተደባልቀው ነው ባሁን ሰዓት ደግሞ አንድነት ዕውቀት ያስፈልገናል አለዚያ ምድረ ደብተራ ይጫወትብናል መስጊድ አቃጥለው ከመጨፍርም አልፈው ትክክለኛ መረጃ እንኳን አላቀረቡልንም ንቃ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የራሳችሁን ሰው አታቅልሉ

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወአለይኩም መሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሙኒ አላህ ይጠብቅሽ የስድብ ውርጅብኙን ከቻልሺው ኒቃብ ለምን አለበሽም ምናምን ይሉሻል ሂጃብን አስተካክለው የማይለብሱ አላህ ይድረስልሽ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺልን ሙስሊሞች እንደዚህ ዲኑንም ዱኒያዊውንም ዕውቀት ማወቅአለበት እዚህጋር የምትሳደቡ እናንተ ምንሆናችሁነው ከኳፊሮችቢሆን ጎበዝ በርቺነበር የምትሏት

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
    @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 4 ปีที่แล้ว +13

    ሙስሊሞች ሴትም ወንድም ብቅ ሲሉ ጭንቅላት ጭቅላታቸውን እያላችሁ ስበሯቸው ከዛ እኝኝኝኝ በሉ ችግር ሲፈጠር
    እያዳድሽ ራስሽን ጠይቂ የሚያስደነግጥ ነገር ነው የተናገረችው ማነሽ ማነህ ፈትሽ

  • @adsd2636
    @adsd2636 4 ปีที่แล้ว

    ሰላሙአለይኩም ወረህመቱሎሂ ወበረካቱሁ ይን ፅሁፍ ሙሉውን ብታነቡት መልካም ይመስለኛል እኔ አንድ የምናገረው ነገር አለኝ እህት ወድሞቸ እኛ ሙስሊሞች ነን ብዙ ነገር ማገናዘብ እችላለን ሚድያ ላይ ብቅ ብቅ እያሉ ያሉ እቶችን ማበረታታት ሲገባ እኛ ግን እኔጃ አሳባችን ሁሉ አንድ ነገር በአድ ጊዜ እደት ይለወጣል ሁለተኛ ደግሞ መረዳት ያለባችሁ እኒህ እህቶች ኢትዮጲያ እዳሉ እዳደጉ ተረዱ እኔ ሀገሬ እያለሁ እደት ነበርኩ ተብሎ አይታሰብም እደ ያንካሰባችሁ ማሻአሎህ መልካም ነው ገን አሻሽሉት ነው እሚባለው ሶስተኛ አብዚሀወቹ ወጣት ናቸው እርግጠኛነኝ ምን ለማለት እደፈለኩ ይገባችሁዋል መጨረሻ የምለው እራሳችንን እንፈትሽ ይህ እናተ ተሸፈኑ የምትሉት ነገር ሀገራችን ላይ በቃል እጅ በተግባር አልተለመደም ተግባራውይ እዱሆን ከተፈለገ በኮሜት መተቸት ሳይሆን አሎህን መለመን እና እራሳችን መተግበር ነው ባይ ነኝ ያው እግድህ ሰውነኝ እና የመሰለኝን ፅፌ አለሁ በርግጥ ሰው የሚያቀውን እጅ በድን ጉዳይ የመሰለውን አይናገርም እኔም የፃፍኩት አገሬን በማሰብ ነው ይቅርታ አድርጉልኝ።

  • @እኔየአፈርነኝአሱና
    @እኔየአፈርነኝአሱና 3 ปีที่แล้ว +3

    ግን ለምን ለምን ምነው ኡኡኡ ኢላሂ ምነው ሀያ ጠፍ

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
    @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አሁን ስንት ኡስታዞች እያሉ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያግዝሽ የሁላችንም ሴቶች ድል ይሆናል ሙስሊሞ ልጅ መባል እስኪቆም እቀጥላለው👍👍👍

  • @shushusurur4875
    @shushusurur4875 4 ปีที่แล้ว +2

    enamesegnalen yene konjooo

  • @Media-ie4gf
    @Media-ie4gf 4 ปีที่แล้ว +32

    እኔ የምጋብዛቹ ወደ ኢቅራ ሚዲያ ኑ የኔን ፕሮፋይል ነካ አድርጉት ውዶቼ ሹክረን

  • @samah6374
    @samah6374 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እህቴ አነጋገርሽ በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥይበት እጀሽ እዳይገላለጥ ከስር የሚለብስ ነገር ልበሺ በተረፈ አላህ ይርዳሽ

  • @انمائيهربي
    @انمائيهربي 4 ปีที่แล้ว +3

    Wa Wr Wb
    ትምህርቱ አሪፍ ነበር ግን አላህን ፍሩ ሴትልጅ አደባባይ ላይ ምን እንደምል አላውቅም አላህ የህድና የህድኩም

  • @ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
    @ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን 4 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዝ እህቴ የበለጠ ነገር ገና እንጠብቃለን አብሸሩ

  • @መኪየአልኢስላህኑርተማሪ
    @መኪየአልኢስላህኑርተማሪ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ይህ ሁሉ ወንድ እያፈጠጠብኝ ታየኝ መድረክላይ ያረብ በኒቃም አስዉበን

  • @malcomxbilal8805
    @malcomxbilal8805 4 ปีที่แล้ว

    Ma she Allah ma she Allah may Allah reward you my sister love you in islam

  • @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ
    @ወደጌታህምብቻከጅል-ለ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ አላህዬ ወደየት እየሄድን ነው ግን

  • @addismyway64
    @addismyway64 4 ปีที่แล้ว

    ኻስቡን አሏሁ ወነኢመል ወኪል አላህ በሁሉንም ነገር በቂያችን ኘዉ አላህ ሂዳያዉን አደቡን ይስጠን

  • @ምክርለወጣቶችበቀደምትሰል
    @ምክርለወጣቶችበቀደምትሰል 4 ปีที่แล้ว +11

    ምን ነበር በዘህ አነጋገርሽ በሂጃብ ና በኒቃብ ሰውነትሽን በሸፈሽው ምነኛ ባማር ነበር

  • @abduldelil2582
    @abduldelil2582 4 ปีที่แล้ว

    ሰውን ከመቸተች እንደዚ አንድ ቤት ውስጥ የኦንበትን ምክንያት አስብ ለመቃወም ዝም ማለት ይሻላል ሰውን መርዳት መናገር ሳይኦን ዝምታም መርዳት ደግነት ነው እኔ ማሽ አላህ አላህ ይጨምርላቹ የራሳችን አንድ መቀመጫ እስኪኖረን የራሳችን

  • @gamer-eh5ji
    @gamer-eh5ji 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያሣካልሽ የኔእህት

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 4 ปีที่แล้ว +2

    Appreciate sis! May Allah protect You from evil eyes! Ameen!

  • @አልሀምዱሊላህስለሁሉምነገ
    @አልሀምዱሊላህስለሁሉምነገ 4 ปีที่แล้ว +4

    ኔቃብ ለብስሽ ብታስተሜርን በጠም እወደው ነበር ለውደፍት አስቢበት የረብ በህጃቤ አፅናኝ ያ ረህማን መጨርሽችንን አስምርልን

  • @ስንትአለበሆዴ
    @ስንትአለበሆዴ 4 ปีที่แล้ว

    አላሆይ እኔ ስለሰው ምንም ማለት አልችልም ግን ስህተቶቻችን ይለያያሉ አያውቁም እንዳልል ያውቃሉ ያውቃሉ እዳልል አላወቁም

  • @fozyatube447
    @fozyatube447 4 ปีที่แล้ว +5

    መሸአለህ በርቺ ረኢሽ ደስ ይለል ሆኖም ግን ኢሂቶች ሚተቀርቡት ሚሰሌ ኡኳን አንደይነት አተርጉ የተሸለ ነገር ለመምጠት ሞክሩ

  • @fatumanurye9840
    @fatumanurye9840 4 ปีที่แล้ว

    እህት ሙኒራ አላህ ያበርታሽ ከግብሽ ያድርስሽ ጠንክሪ ሚበሮች እናመሰግናለን

  • @ጀሚላካሳዉ
    @ጀሚላካሳዉ 4 ปีที่แล้ว +11

    ማሻኣላህ ሙኒራ አብዱልመናን በራሱዋ ያለት መትማመን በጣም ነዉ የሚያስደስተኝ

  • @metshettulu1416
    @metshettulu1416 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም አሊኩም እህትና ወንድሞቼ''''''''ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ግን ለምንድን ነው ያልሆነ ነገር የምትሰጡት እስዋ ያወቀችውን ብታሳውቅ ምንድነው ክፋቱ እናንተ ልብስዋን ሳይሆን አሁን ከተናገረችው ውስጥ ምን ያህላችን ነው የገባን አላህ እኛን ሊያስተምር ሲፈልግ ብዙ ሰበብ ሊኖሩት ይችላል አላህ መርጥዋት ቢሆንስ በእዚህ ህዝብ ሁሉ ፊት እኮ ቆሞ መናገር ቀላል አይደለም ስለዚህ ጥሩ ኮመንት ባትሰጡ እንክዋን ሌሎች እህቶቻችን እሚያበረታ አስተያየት ስጡ!!አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @fufuwelloye6358
    @fufuwelloye6358 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን የምላችሁ በሰራችው አመስግነን
    ደካማ ጎናን መናገር እንጂ በአማ ትናገራላችሁ

  • @seadanurye3926
    @seadanurye3926 4 ปีที่แล้ว +1

    እስልምነችንን የምናጠናክረው ወላሂ መድረክ ላይ ቁመን አደለም ወላሂ እህቶቸ አላህን ፍሩ እንፍራ ማነው ሴትን ልጂ መድረክ ላይ ወጥታ እንድታስተምር?

  • @رحيماكونفيكون
    @رحيماكونفيكون 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ድፍረት

  • @sfggg9012
    @sfggg9012 4 ปีที่แล้ว +1

    ብቻ። አልገባኝም ብዙ እውቀት የለኝም። እንደራሴ። ጠንክሪ። ጥሩ ነው

  • @Rd-bq1fz
    @Rd-bq1fz 4 ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ አይጥምም እኔ እሷ።እዉንደፊት ለቆመችዉ እኔ አፍርኩ አላህ ሂደያዉ ይሰጠን ያርብ።ያረብ

  • @احبكأمياللهمارحمهاابييارب
    @احبكأمياللهمارحمهاابييارب 4 ปีที่แล้ว +2

    ምክር እና ሻዋር ከራስ ይጀምረል ነዑዙቢላህ ሀዕ ይኖርሽ ከመስታማርሽ በዋለ ኢና ሊላህ ሀዕ ጠፈ ምንም እንኳ እውቅት ብኖርሽም አጠቃቀሙን አለወክሽባትም በጀማረ በኢጀብ ተሰታሪ
    لا إله إلا انت سبحانك إن كنت منظعالمين

  • @s.e.s-s2v
    @s.e.s-s2v 4 ปีที่แล้ว +7

    ከምንም በላይ ድንበር አለፋችሁ አሏህ ይህዲኩም

  • @tutiwatikader1652
    @tutiwatikader1652 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ
    አላህአላማሺንያሳካልሺ
    ውዶየአሄራእህቴአላህድናቺንንአዊቂ
    ያድርገን
    ጀዛከላህኸይር

  • @umyamina7289
    @umyamina7289 4 ปีที่แล้ว +7

    ቱ አረ እኒህ ኢኽነል ሙፍሲዲን ፈሳድ እያስፋፉ ኡማውን ከሱና አራቁት እንግሊዘኛ እንጅ አንቺ የተማርሽው ስለ ሀያዕ አንድ መስመር እንኳ አላነበብሽም አላህ የህዲኩም ወንዶቹ እራሱ ደዩዞች ናቸው ቱ

    • @ፋፊኡሙአፍናን
      @ፋፊኡሙአፍናን 4 ปีที่แล้ว +1

      ያሳፍራል አይባዶነት አለይሂሰላቱወሰላምقال رسولአላህ ኸይርየሻለትሰው ድኑን ያሳዉቀዋል ልብበይእህቴዋ ሀቢቡና እንግሊዘኛ የተማረአይደለምያሉት አልሀያኡ ሹእበቱል ሚነልኢማን

  • @alimaalima9320
    @alimaalima9320 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ ትክክል

  • @medinaseidtub769
    @medinaseidtub769 4 ปีที่แล้ว +8

    እረተው እኔ አሳዘሽኝ ተደናግጠሻልም ምናል ወዶች ገለል ብላችሁ ሴቶቹን ብታስተምር

  • @tube2609
    @tube2609 4 ปีที่แล้ว

    ሙኒትዬ ጀግኒት ስወድሽኮ በርቺ ውዴ

  • @wollomedia8719
    @wollomedia8719 4 ปีที่แล้ว +6

    እህታችን ሙኒራ ኮንፊደንሷ ማሻ አላህ ሴቶች እንደሷ ኮንፊደንስ ቢኖረን ዛሬ ላይ እስልምናችን ባልተደፈረ ነበር
    ወደ አለባበሳ ስናመራ እኔ ራሴን በሷ ቦታ ወንድ ፊት ብቆም ብዬ ሳስበው ውይ ይዘገንናል ሙኒራዬ አለባበስሽን አስተካክይ ውድ የአኼራ እህቴ

  • @user-dp3he1js6d
    @user-dp3he1js6d 4 ปีที่แล้ว

    ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል መጀመርያ እራስሽን በኢስላም እውቀት አስዉቢ ለመተግበርም ሞክሪ በጣም ድንበር አለፍሽ ሴት ልጅ ሀያእ ሲኖራት ነው ሴት የምትመስለው ።

  • @hcgbghh342
    @hcgbghh342 4 ปีที่แล้ว +7

    አስተያይትየምሰጡ አሰብአርጉ የችልጀ ጋዜጥኞ እጂ የሀይማኖትአስተማርአድለችም፣አላህየጠብቅሺ እህት

    • @halinamohammed5370
      @halinamohammed5370 4 ปีที่แล้ว

      በትክክል ኮመቶች ዝም በለው ይጫጫሉ እነሱ የማያረጉትን.

  • @ዙዙነኝተስፋያደከመኝ
    @ዙዙነኝተስፋያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ልፅፈው ብየ ልቶወው አልኩ እና ተውኩት ለማንቻውም የኡሥተዝ ሣዳት ከማልን ሶሻል ሜድያ ብንከታተል ጥሩ ነው አይ ሴት ሥንባል ግን አላህ ይድረሥልን ያረብ 😓😓😓

    • @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ
      @ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ 4 ปีที่แล้ว

      ሀያቲ ዛሬ ላይ ሀቅ ተናጋሪን ጠልተው ቅልብልቡን ውሸታሙን ነው የምንከተለው አላህ ካዘነለት ውጭ እናም ኡስታዝ ሳዳትን ለአሏህ ብየ ውድድ ምክንያቱም ሀቅን እንጅ ሌላ አይከተልም አላህ መሰሎቹን ያብዛልንና

    • @ዙዙነኝተስፋያደከመኝ
      @ዙዙነኝተስፋያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว

      @@ሰአድነኝየኡሚልጅየማሜሲስ አሚን ያረብ
      እሡሥ እውነትሽን ነው ሃያቲ ዱአ እንደራረግ ለሁለም ነገር

  • @emuhafesa3889
    @emuhafesa3889 4 ปีที่แล้ว +6

    እግሊዘኛው ምን አመጣው አረብኛ ቢሆን 👍

  • @foziyayassin2627
    @foziyayassin2627 4 ปีที่แล้ว

    Mashallah ተባረከረህማን አላህ ይጨምርልሽ ልክ ብለሻል

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
    @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ያግዝሽ ውዴ እንሻአላህ ሙስሊሟ ሴት ከመባል የምንወጣበት ቀን እሩቅ አይደለም እንሻአላህ በስማችን እንጠራለን

    • @حبيبهالعتيبي-ش8خ
      @حبيبهالعتيبي-ش8خ 4 ปีที่แล้ว

      ሙሥሊሟ ልጅ ተብሎ መጠራት ክብር ነዉ የሚሠማኝ እንጅ ዉርደት አይደለም እሥልምና ከአለማቱ ጌታ አላህ የተመረጠ እምነት እንጅ በዘር እና በሥም የተመሠረተ አይደለም ለምሣሌ ክርሥቲያኖች የሀይማኖት ሥሙን የመሠረቱት ከክርሥቶሥ ጋር አጣምረዉ ነዉ አይሁዶችም እንደዚሁ ከየሁዳ

  • @ጀሚላካሳዉ
    @ጀሚላካሳዉ 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ አላህ ያግዝሽ ለብዙ ሴቶች አርኣያ የምትሆኝ ጀግና ሴት ነሽ ሙኒራ ለአላህ ብየ ነዉ የምወድሽ እዚህ ኮሜት ላይ ተሰብስበሽ ፈተዋ የምትሰጭ ሁላ ምጅምር ራሳችሁን ፈትሹ ጣታችሁን እሱዋጋ ከመቀሰራችሁ ቤት ሂጃብ ምናምን እያላቸሁ እሱዋ እርቃኑዋን ወጣ አያችሇት እንዴ ?ሆ እስኪ ግንዜቢያችሁን አስፍት ዉይ

  • @emuhafesa3889
    @emuhafesa3889 4 ปีที่แล้ว +9

    ድምፅሽ ብቻ በቂነበር ከካሜራ ጀርብ እናንተ ሳትጠቀሙበት እኛን ትመክራላቹ አላህ ይዳያ ይስጠን

    • @momenamhmed7412
      @momenamhmed7412 4 ปีที่แล้ว

      emu hafesa እደዉ አላህ ይሁነን ማንን እደምንከተል ግራ ገበኝ ትምርቱ ጡሩነዉ ግን መድረክ ባትወጣ ጥሩነዉ አላህ ዋለም

    • @emuhafesa3889
      @emuhafesa3889 4 ปีที่แล้ว

      @@momenamhmed7412 አላህ ይዳያ ይስጠን አስጊግዜላይነን

  • @نُوفحجاب-ظ5ز
    @نُوفحجاب-ظ5ز 4 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህታችን አላህ ይገዝሽ እውቀት ለራስም ለሀገርም ጥሩነው

  • @leenaa7196
    @leenaa7196 4 ปีที่แล้ว +31

    ወለሂ ለመየት አፈርኩኝ እኔ የቆሞኩ የክል አለህ የህዲኩም

    • @hayathayat7887
      @hayathayat7887 4 ปีที่แล้ว

      ሳህ አይድን ሴትና ወድእየተደባለቀ

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 4 ปีที่แล้ว +1

      እረ እራሱ እደት እደቀፈፈኝ
      ጥርሳን ትገልጣለች ደሞ ወድፊት ያአላ ይቅር ይበለን

    • @munerasedtagawaentanenafak8797
      @munerasedtagawaentanenafak8797 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ

    • @nurazeleke2258
      @nurazeleke2258 4 ปีที่แล้ว

      wolahe sah

    • @fetiymediya8383
      @fetiymediya8383 3 ปีที่แล้ว

      አዎ የስፈረል ቢየንስ ከሴቶች በኩል ብትቆም ትሰተር ነበር

  • @fatmam2158
    @fatmam2158 4 ปีที่แล้ว +2

    በቃ ቂያማ ደረሰ አላህ ሆይ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ያረብ ኢላሂ

  • @mayarsamer8578
    @mayarsamer8578 4 ปีที่แล้ว +6

    አረ ምን ጉድ ነው ይሄ ሁሉ ወንድ አፋጥጦ እያየሽ ሱብሀን አላህ

  • @ዜዲኢትዮጲያየኡሚአፍቃሪ
    @ዜዲኢትዮጲያየኡሚአፍቃሪ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርቱልን አላህ ይገዛችሁ