ቁርአንን በተጅዊድ ለጀማሪወች |ሱረቱ አልዐለቅ ከቁ 1_12| Quran in Tajweed for beginners Surah Baynah በወንድም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • 🖌بسم الله الرحمن الرحيم
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    إخواني وأخواتي
    فإن تعلم القرآن الكريم له فضائل عظيم لا يساويه أي فضيلة أخرى
    لذالك تعالو إلى تعلم القرآن الكريم
    كي نرقى إلى الدرجات العلى
    فأهلا وسهلا بكم في رحاب قناتنا المباركة أيها الإخوة والأخوات أنا أخوكم أبو مصعب سعيد آدم عاى
    In the name of God, the most gracious, the most merciful May the peace, blessings, and mercy of God be upon you My brothers and sisters Learning the Holy Qur’an has great virtues that are not equal to any other virtue So come to learn the Holy Quran In order to rise to the highest levels Welcome to our blessed channel, brothers and sisters. I am your brother, Abu Musab Seid Adam Ai.
    በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። የአላህ ሰላም፣በረከት እና እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን ወንድሞቼ እና እህቶቼ ቅዱስ ቁርኣንን መማር ከማንም በጎነት ጋር እኩል ያልሆኑ ታላቅ በጎ ምግባሮች አሉት ስለዚህ ቅዱስ ቁርኣንን ለመማር ኑ ወደ ከፍተኛ ደረጃዎች ከፍ ለማለት እንኳን ወደ ተባረከው ቻናላችን በደህና መጡ
    እኔ ወንድማችሁ አቡ ሙስዓብ ሰኢድ አደም አሊ ነኝ።
    🌹: عن معاوية بن أبي سفيان رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : «من يُرِدِ الله به خيرا يُفَقِّهْهُ في الدين». رواه البخاري ومسلم
    🌹: ሙዓዊያ ቢን አቢ ሱፍያን በዘገቡት ሀዲስ የአላህ መልክተኛ ሰ.ወ.ሰ እንዲህ ብለዋል (አላህ መልካምን የፈለገለትን ሰው ዲኑን እንዲማር
    ያደርገዋል) ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል ኑና ዲናችንን አብረን እንማር የኛ አላማቺን ባለቺን ትንሽ ኡቀት ወንድሞቻቺንን የኢልምን የኡቀትን ምንገድ ማሳየት ነው አንድ ጣሊበል ኢልም ምንገዱን ካየ ቡሃላ በዛ ምንገድላይ መጎዝ ይቀለዋል አቅጣጫዉ ስላሳየነው ምንገዱን ለማየት ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጫን የምንለቃቸዉን ትምህርቶች በመከታተል የምንገዱ አቅጣጫ ተካፋይ ይሁኑ
    ዩቲዮብ ቻናል
    / @iiqratube38
    ትሌግራም 1
    t.me/iiqra38
    ትሌግራም 2
    t.me/seidademf...
    ዋትሳፕ
    chat.whatsapp....
    በኢሞ
    ለሴቶች ብቻ ቁረአንን በተጅዊድ መቅራት የምትፈልጉ እዲሁም ቃኢዳን እየገባቹህ መቅራት ትቺላላቹህ.
    ! s.imoim.net/9O...

ความคิดเห็น •