መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል-Amharic Audio

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @melakubisrat7947
    @melakubisrat7947 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ምን ብዬ እንደማመስግንህ ቃላቶች ያጥሩኛል
    ማንበብ ጀምሬ ስንት ጊዜ መሰለህ ያቋረጥኩት አሁን ግን እድሜ ላንተ መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልን ያንተን ድምጽ በመከተል አንብቤ እንድጨርሰው በጣም አግዘኸኛል እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏

    • @geraratube12
      @geraratube12  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን🙏

  • @BerutAhmed-lb2uh
    @BerutAhmed-lb2uh 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርክልህ ውድም አሜን አሜን

    • @geraratube12
      @geraratube12  5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን እህታለሜ🙏

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያሰማልን

    • @SamiraSamira-vx4br
      @SamiraSamira-vx4br ปีที่แล้ว

      እዝራ ካልእ በትረካ መልኩ ፈልጌ አጣሁት

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ኢወት ያሰማልን ወንድማችን በጤና ይጠብቅልን

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen

  • @الال-ز6ع4ك
    @الال-ز6ع4ك 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን

  • @SSF-k9p
    @SSF-k9p 3 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🏽.

  • @sintayoanbesatube6390
    @sintayoanbesatube6390 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰላመ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ወንድሜ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ላንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ለኛ ለሰማነዉም 30/60/100 ያማረ ፍሬን እናፈራ ዘንድ አምላካችን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን ።

  • @الال-ز6ع4ك
    @الال-ز6ع4ك 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

    • @geraratube12
      @geraratube12  3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @الال-ز6ع4ك
    @الال-ز6ع4ك 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን