ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፓስተር ዳዊት እንኳን ሲቀልድ እንዲሁ ሳዬው ያስቀኛል ጎበዝ በቀልዶቹ ውስጥ የሚተላለፉትን ቁም ነገሮች ማስተዋል አንርሳ
ፓስተር ዳዊት ትምህርቱ በጣም ነው ሚረዳኝ ቀልዱ ደሞው በጣም ያዝናናኛል thanks ሰይፉ ስለጋብዝክልን❤️የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ 💖ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.htmlእንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Betkikil
th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፍሻ ይህ አንደኛ ቆይታ ነው ፓስተር ዴቭ የጌታ ዕንቁ የምድራችን ስጦታ ግልጽና ቅን ሰው ዕድሜህ ረዠም ይሁን
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ፓስተር ዴቨ ተባረክ እንወድሀለን በተሰጠህ እድል ስለተጠቀምክበት ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛልህ ።
አሜን
ፓስተር ዳዊት እውነተኛ ፣ግልጽ ፣ንጹህ ልብ ያለው ስለ አምላኩ የሚያውቅ ታማኝ አገልጋይ😍 ተባረክ!!!!!!!
ጀግናውወንድማችን በሚገርም ሁኔታ እየሱሴን አሽሞነሞንክልኝ እስይ!!! ኢየሱስን ደስ በሚል ሁኔታ ገለፅክልኝ ተባረክ!!!
ፓስተር ዳዊት በጣም የምወደው በቀልዶቹ ውስጥ ስንት ቁምነገ ያተረፍኩበት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው በጣም እናመሰግናለን ሰይፍሻ ቀጥልበት ልዩነት ቀርቶ አንድነታችን ሰው መሆናችን ይጉላ ብራቮ ስይፍሻ👍👍👍
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፊሻ ምርጡ የሀገራችን ብርቂዬ ልጅ ያለ ልዩነት ሁሉም እነዲህ ሲሰተናገድ ያምራል እናመሰግናለን!
የእውነት ወደድኩህ ሰማሁክ ከልቤ ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በተለይ ስለ ጌታችን ስለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአሉን አከባበር በጣም ከልብ ያስደሰትከኝ ተባረክልኝ !!!
እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ብሆንም በእንደዚህ ያሉ ዩዕውነት ስብዕና ያላቸውን ሰዎች ማቅረብ የተበላሹ ማንነቶችን ያንጻልና ሰይፍሻ ዘመናችሁ ይባረክ ለፓስተር ዳዊት🙏👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
Aww so repectul Thank you
ሰይፉ በጣም የሚገርም ሰው ነው የጋበዝከው። ደስ የሚል ንግግር ያለው ሰው ነውማን ያውቃል አንድ ቀን እንደ ልጅነቱ ማርያም ማርያም እያለ በዚሁ ቻናል እናየው ይሆናል። እመቤታችን ፍቅርዋን በልቡ ታብዛለት። እኔ የድንግል ማርያም የአስራት ልጅ ነኝ።
ክርስቲያን ኢየሱስ ኢየሱስ እንጂ ማሪያም ማሪያም አይልም ወንድሜ
ፓስተር ዳዊት ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍከው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው በተለይ የገና በዓል አከባበር መንገዱን ስቷል በርግጥ ቤተክርስቲያናችን እያስተማረች ነው የውጭው ዓለም ተፅዕኖ ግን በልጧል ማስተዋሉን ይስጠን።
Atashkabt mnm addis neger alaworam yihen gize yegna Astemari bihon enesu Gebtew eyesedebut neber
Paster Dawit malet kidusanen ena emebetachenen sisadeb yekereme sew nw ymer orthodox kehonsh hijina vidowochun temelkechi ena man endehone eweki kemenagersh befit
@@geezmedia2343 እግዚአብሄር ይስጥሽ ያን ሁሉ እንዴት እንረሳለን
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ፓስተር ዳዊት አጉል ሀይማኖተኛ አደለም እውነቱን እያጫወተ የሚያስተላልፍ ድንቅ ሰው ነው ራሱን የሆነ ሰው በቃ!❤
Yeah enem lezih new mimechegn dev 👌
ዴቭ ታላቅ ሰው እንወድሃለን❤
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ታላቅ ሰው ነው ያልሽው
TSEGA you are so cute
❤😍😍😍👌
ፓስተርዬ በጣም ነዉ የምወድክ
ፓስተር በጠም ነው ምወድህ ትመቸኛለህ በርታ ቀልድህንም እንወደዋለን ሰይፊሻ ስለጋበዝከዉ እናመሰግናለን❤🎉🎉❤❤
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ከመንገድ ላይ ጀምረህ በየፌርማታው ምን ያህል ከባድ ነገር እንዳሳለፍክ ሳስብ ተገረምኩ እግዚአብሔር የልፉትህን ዋጋ ይክፈልህ:: በማንኛው እምነት ፈጣሪን ዋጋ ከፍለው ያገለገሉ አገልጋዬችን ሳይ በጣም ከፍተኛ መንፈሳዊ ቅናት ይሰማኛል መቼ ይሆን እንደዚህ የማደርገው የሚል ስሜት ይተናነቀኛል
ወንድሜ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፡ ዛሬውኑ ወስን እግዚአብሔር ይረዳሀለ ነገ የኛ አይደለችም እምነትህም ምን ይሆን ምንም መዳን በክርስቶስ ነው ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው ጌታ ነው መዳን በሱ ብቻ ነው ብለህ ዛሬ ጀምር፡ እግዚአብሔር ይባርክህ
@@rb2782 ወንድሜ እ/ር ማገልገል ጥሩ ነው ቢሆንም ግን መጀመርያ ሂወት ማግኘት ኣለብህ እየሱስን የግል ኣዳኝ ኣርገህ ተቀበሎ ከዛ እርሱ ይረዳሃል ልታገለግሎ ነው። ተባረከልኝ።
Egizyabhere yelben kenat yayale
የእኔ ውድ በጣም እወድሃለሁ። ሞገሳምና ምርጥ አገልጋይ ነህ። Love u more and more .
ተባረክ ነይ ቤቲ ታፈሠ ኤል ቲቪ እየሱስ ባሁን ሠሀት ምድር ላይ ቢሆን ከሆሮሞ ጎን ነው የሚቆመው አላልሽም የይ ስሚ ምክር እየሱስ ክርስቶስ ኢትዬጵያን በኢትዮጵያነቷ እጂ በዘር አያውቃትም ። ነይ ከሚያቅ መምህር ተማሪ ።
Eyesus kerstos amhara new yalews
ከመንፈሳዊ የ ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ዉጪ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ሲሰበክ የሰማሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ። ፓስተር ዴቭ እንደ አንድ የወንጌል አገልጋይ ክርስቶስን በሚገባ ገልጠኸዋል። ተባረክ 🙏🏻❤️
መርጬ ነው የምሰማው ነው የሚባለው
ዼቭዬ ንግግርክ በጣም በጣም ነው የወደድኩት ምንም ማመቻመች የሌለበት ያለህበት ቦታ የሚፈቅድልህን ነገር ነው ያወራከው እንደ እንደ ፖለቲከኛ ሳይሆን እንደ ፓስተር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በፓስተር devi ቀልዱ ውስጥ ራሱ ቁምነገር አለ......i wish u a long life😍😍😍😍😍
True
Why did i read that as pastor devil 😆 😂 😅
ሰይፍሽ እግዚአብሔር ይስጥልንበዚህ አጋጣሚ ወንጌል ተሰበከ
Wowww Pastor Ure blessed
LOL, you are funny. Is this wongel?
@@TheBex2007 እኮ
😍😍👍👏👌👍👌😍
Pastor dave ምርጥ ሰባኪ ምርጥ ሰው ጌታን የሚወድ
ፓስተር ዳዊት በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ። ተባረክ!
ከአብ የተሰጠን ትልቁ ስጦታችን ጌታ ኢየሱስ ነው ።🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
100000000000%%%%%%%%%%%%% yeesssssss eyitee our GIFT BA NETSA
Ye dengl maryam lej eyesus
ኧረ ዴቭ በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነዉ ያረከዉ ፕሮቴስታት ባልሆንም እዉቀት ከዛ ከዚ መለቃቀም አይከፋም እናመሰግናለን
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.htmlእንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Ewket ke comedians 🤣
ትክክል
@@medizion4822 ay ymaymi nger
ዋው ሰይፍዬ ትልቅ እንግዳ ጋበዝክልን እናመሰግናለን ❤️❤️
@@atwima ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ጎራ በል
ጥሩ መልእክት ነው ፓስተር ተባረክ
Anchym tebareky
Kkkkkk manfqi
I don't like this guy ya sewn emenat betam yenkale
Hi
👎👎👎👎
Ohh Boy....I am an orthodox Christian but I love the way you preached about Jesus christ and his mom ....bless you men!!
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Pastor Dawit ከProtastante ሁሉ ትለያለህ እንወድሃለን ማርያምን ❤
ማርያም የሚንቅ ሰው ነው ለሱ ይሄ አይገባውም
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
😀😀😀😀
@@ነፃነት-ኸ7ቀ ምን ማለት የኔ ውድ
@@solisoli5968 maryam eko yemedhanitachn kirstos enat endehonech tenkeko yawkalm yamnalm ...what else?
ድሮ ልጅ እያለው አባቴ የፖስተር ዳዊት መዝሙር እየከፈተ ይሰማ ነበር እግዝአብሄር ግርም ይለኛል የሚለውን እውነት ግን እኮ እግዝአብሄር ግርም ይለኛል ግን አሁን ትልቅ ሰው ሆነ እውነት ግን ደስ ይለኝ ነበድ ድሮ ነው
በአንድም በሌላም ወንጌል ይሰበካል፣ ደስ የሚል እጥር ምጥን ያለች መልዕክት! ተባረኩ
😂😂😂
Awo enen rasu kelal ds alagn meselesh
እውነት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
he and his crew threw stone at mekanisa abo church. they were arrested.
ዴቭ ድንቅ መልእክት ሁሉም ሰው ደጋግሞ ቢሰማው የማይሰለች ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፈልን ሰይፍዬ ድጋሚ ብትጋብዝልን አንተም እንደወደድከው ደግመክ እንደሰማከው አስባለው ተባረኩ..!
ዋው ፕስተር ዳዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏በጣም ልዩ የሆነ የህይወት ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ 🤲 ሰው መሆን በቁ ነው...... 🇪🇹እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ 🙏DV በጣም ነው የምንወድህ 🤗 🤗 ❤️❤️❤️
ሰይፉ ዛሬ በጣም ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው እናመሰግናለን🙏🙏
th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html
ማርዋደምሪኝ
Kkkk
ፓስተር ዳዊት ለኔ ከሁሉም የተሻለ ሰባኪ ነው። በአብዛኛው ቁምነገረኛ እየመሰሉ ነው ህዚቡን ያጭበረበሩት ታድያ ከማስመሰል ፊትለፊት የእውነተኛ ባህርውን ሳይሸሽግ እያሳቀ የህይወትን መንገድ ይመራል ። ከነዳንሳ ይሰውራችሁ
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
ፓስትርዬ መርካቶ አየስበክ በድንችና በቲማቲም እየወርወሩብህ እየተፉብህ ስተስብክ ትዝ ይልኛል የኛ እንቁ ዘመንህ ይባርክ እናመስግናለን በወንጌል በከፍልከው ዋጋ ጌታን እንዳከበርከው ጌታ ያክብርህ👐👐👐👐
አሜን አሜን አሜን
Good job
እንደ ፓስተር ዴቭ ግልጽ ሰው አይቸ አላውቅም ግብዝነት የሌለበት የእምነት ሰባኪ ነው ለዚህነው የሚወደደው :----ሰይፍየ ደግሞ በቅንነት የምታደርገው ነገር ደስ ይላል አሁንም ጌታ ኢየሱስ ልብህን ለርሱ የሚመች ያርገው እሱ ይወድሀልና ሁላችን ከልባችን ጌታን መከተል ይሁንልን ተባረኩ
ሚገርም የገና ስጦታ ትምህርት ተባረክ ፖስተር
He is one of my favorite pastor. I love the way he preaches, he is very funny. God bless you exceedingly pastor Dave !
ማርዋ ደምሪኝ
ፓሥተር ዳይት በጣም ነው የምወደው ሠይፏዬ እንኳን አቀረብው
ሰይፉ አሳዘነኝ ምነም ማውራት አቃተው እኮ ሙዚቃ ቢሆን ስንት ባወራ ማዳመጥ ብቻ ሆነ ስራውፓስተር ዳዊት ተባረክልኝ ወንጌልን እራሱ ተናግረሃል
በጣም ተሳቆ ነው የሚያናግረው, , , ሰይፉ እንዲህ ሲሸማቀቅ ማየቴ ደስ ብሎኛል
@@htube5413 ደምሪኝ ማማየ ደምርሻለሁ
@@Tube-fl8hx እሺ ውዴ እደምርሻለሁ
ሙዚቃ ቢሆን ባይሆን ሳይሆን ከሰይፉ ፓስተር ዳዊት ምላስ የዋጠ ነዉ
ስወድህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ pastor Dawit ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ዴቨ ጌታ እረድቶሃል ብሩክ ነህ።
በጣም አመሰግናለሁ ፓስተር ዴቭ የገና ትርጉም በደንብ አሰረደሃቸው ።ተባረክ
ፓስተር ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏ዛሬ ስላስተላለፍከው ወንጌል ቃል በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞም ተባርኬበታለሁ!!!!!!በተሰጠህ እድል ስለ ክርስቶስ በግልጽ ስለመሰከርክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!!!ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏እንወድሃለን!!!!!
ጌታ ይባርከው እድሉን በሚገባ ተጠቅሞበታል
ትምህርት ከእውቀት ከቀልድ ጋር ተዋህዶ ደስ ይላል አገላለፅ ይደንቃል ዴቦ😍
hi
አንተም እንደእርሱ ከእዉቀት ነጻ ነህ
@@የዳዊትልጅሆይማረን anchi betam ewket alesh😂
Wow ! you really preached the gospel even in this interview !!
ፓስተር ዴቭ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ🙏 ስወድህ እኮ
የምወደው ሰው ሰይፍሻ ከሁሉም አይነት መጋበዝህ መልካም ብያለሁ
Meto molichelishalew
ጀነራል ኣበባው ድፍት ብልዋል ኣሉ ሳያሳዝን ተቀበረ
ወንጌል ተሰበከ እንግዲ ጆሮ ያለው ይስማ ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዴቭዬ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ።
Aye enante taskalchu eko bayhon betam Des belognal lemn ke embtachn dengel Maryam belo sitra yemrn nw teru meshashal nw semuwam kemankuwashs endi yeamlak enat mehonwan setra fetarim Des yelwal mekntatum enatu nat berktuwa yedrbn amen
@@merondula7142 awoEwnat nw menfes besua arfo eyesusen tsenesawalach keberem yegebatala.Migarmaw nagar gen le esuam chemer nw yemotaw . Yesua zer ke adam sle hona.
ሰይፍ እንኳን አደረሰህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በእንድም በሌላ ወዴ ጌታየ ንጉሴ እየሱስ ስለ ተሰበከ ድስ ብሎኛል ክብር ለስሙ
Amen semu yebarek esey
Really great pastor , Seifuye please bring him again ,I am not fun of pastors but Pastor Dawit is special
ባስተር ዳዊት በጣም ነው ምወድህ እንዲሁም ማከብርህ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ
ዋው ፖስተር በጣም ጥሩ ምክርና ተሞክሮ ነው🙏 ግን የአዋቂ ቤቱን ነገር በጣም ነው ዘና ያደረገኝ 😀😀😀መልካም በዓል 💚💛❤️🙏
Wowowo Geta yibariku tabariku 💞💞💞👏👍👍👍
ፓስተር ዳዊትን የኢትዮጵያ ኮመዲዎችን ያስንቃል እኔ የቱንም ያክል በእምነት ባንገናኝም አክቱ ያስቀኛል ሲጀመር ተፈጥሮው ለማሳቅ ቅርብ ነው አይ ሰይፍዬ እንደ አፍሮ አለህ ዛሬ ተገኝተሀል
ይገርምአል በጣም ቀልድ ይችላል ከልጅነቴ አዉቀዋለዉ ደፋር ነው
ደግሜ እልሻለሁ የኔ እህት ዛሬም ጌታ ይወድሻል , ጌታን ተቀብይው😘
@@marakiamare3285 th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
@@alemayehugeleta6343 th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
ሀገር ማደግ ሲጀምር የሃይማኖቶች ልዩነት ይጠፋልሁሉም ሰው የሌሎችን ሃይማኖት እንደራሱ ያያል በተረፈ ሴፍሻ ቀጥልበት ።🇪🇹🇨🇭👍🏾
በኛ አገር የነበረው ችግር እየተፈታ ይመስለኛል
እሄን የማደግ ማሳያ አረከው ቤተክርስቲያን እንደጡአፍ ሲነድ የሚውልበት አገር ላይ
የኛ ዳዊት እንወድሃለን ሁሌ ወንጌል ይሰበካል ተባረክ ሴፈ እናመሰግናለን ሁሌም ተባረኩ።
ፖስተር በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ዘመነህን እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ሴፍሻ ተባረክ ጥሩ ጥሩ ነገር እያቀረብክ ነው በርታ፡፡
Pastor daveye ፣ ጌታን እንዳከበርከው እርሱም ያክብርህ፣ በእውነት በጣም ተገርምያለሁ ፣ እግዚአብሔር የአፍህ ቃል ያጽና እንወድሀለን🙏🙏🙏
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
የምዉድህ የአበቴ ብሩክ ፖስተር ዳዊት ዘመንህ ይባርክ ስፍዬ እናመሰግናለን መልካም ባል ለሁላችሁም
Thanks seyfu for presenting Pr.dawit
ፓስተር ዴቭ ስወድክ ውሌም ካይምሮየ አይጠፋም ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥክ ጌታ ሰይፉ በጣም አሪፍ እንግዳ ጋበዝክልን እናመሰግናለን ተባረክ ሰይፉ ይልመድብክ በዚሁ እስቲ እድለ ወርቅን ጋብዝልን ምርጥ ተዋናያችን
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ። የዚህን ፖሰተር ስብከት በፍቅር ነው የምከታተለው ። ዘና ያደርገኛል ። ረጅም እድሜ ደቫ !!
ምን ዘና ብቻ እያዋዛ ቁምነገር ያስጨብጣል ድሮ የሰበከው ካምሮየ አይጠፋም
ፓስተር ዳዊት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም በጣም ነው የምወደው እንዲህ ናት ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ መልካም የገና ባህል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍❤️❤️❤️
ዉስጥ ነው ዉጭዉ ለገንዘብ ነዉ
@@atwima አንተ ጀላ ራስ ተፋታን እንጂ
@@ጃኖጀግኒት ante kifu 😆 🤣 😂
አዎ ዳዊት የምወደድ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Now I have outmost respect for Seifu for inviting the most loved pastor among the protestant community.
Thankyou for showing Jesus Christ through all this May God bless your days
God bless you Pastor Dawit!! He said to them, "Go into all the world and preach the gospel to all creation" ~ Mark 16:15
May the almighty God bless you for preaching the Gospel of Jesus christ so bold and with truth
ሰይፍሻ አንዳንዴ እንደዚህ ደስ ይላል፡የእግዚያብሄርን ስው መጋበዝ፡ተባረክ፡
th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖር እንጂ እንዳይጠፋ አንዲያ ልጁን እስክሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዮሐ 3:16
እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው በተለይ ስለ ኢትዮጵያዊነት የተናገርካት ነገር ተመችታኛለች ፓስተርዬ
ምንም አትሽቃብጪ በደንብ አታውቂውም
@@ትንሳኢወርቅ eyew slemnetu mastemar yesewn haymanot eyeneka new malet adelem hula keras beker ayer eyalen new mentefaw
ዋው በጣም ደስ ይላል ፓስተር ዳዊት ሰይፍሻ እናመሰግናለን
ፓስተር ዳዊት እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ❤🙏
Wow . Bless you Pastor Dawit. This is the true gospel!
እመውደው ፓስተር ዳዊት እድሜህ ይርዘም
Z
የገና መልእክት በወንጌል ስለተሰበከ ክብር ለእየሱስ ይሁን
ውይ ዴቭዬ ስወድክ የጌታ ባሪያ የእኔ አንደኛ❤️
ፖስተር ዳዊት በጣም የምወደው ሰው ሰይፍሻ እናመሰግናለን
Thank you Seifu you invited Pastor Dawit.
በፍቅር ነው ያየሁት ግን አንድ ነገር ልቤ ተነክቷል ከዛ መንፈሳዊ ቤትህ ወተህ በገዛ እጅህ ነው ሱሰኛ የነበርከው እንጂ ወንጌል በተዋህዶ ቤት ውስጥም አለ የወንጌል መገለጥ አለ ብቻ ግን በጣም በመነካት ነው ያየሁህ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እምነታችን አጭሱ ቃሙ ጠጡ ስከሩ አመንዝሩ አይልም በራሳችሁ ጋጥወጥ ትሆኑና ከዛ ልክ አንዱ አባብሎ ወደሌላ ሲወስዳችሁ ወንጌል ገባን ትላላችሁ ያለንን እምነት በጥልቀት እንይ አምላኬ ሆይ ከእምነቴ አትለየኝ🙏
ልክ ነሽ እናቱ
በትክክል
Betikikil amen amen amen
Oh i miss this pastor. When are you visiting London again?? God bless you dear pastor!
ፖስተር dave bless you more ተላቅ ሰው ነህ 💓💓💓🙏
በጣም ነው ምወድህ ፕስተር ዳዊት🙏😍😍
God bless you pastor dawit we love you 🇪🇷❤️
Pastor Dave WE love you ,,Tebarkelin.Be hulu bota Eyesus becha yeneger.
በጣም ጎበዝ ነህ
Davey weddddd
ሁለትታቸሁም ጎበዞች ናችሁ ኢትዮጵያ ፡ ግን እጆቹን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች ፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እብኤስ ሶፍ እናመሰግናለን 😘❤❤❤ ፓስተርዬ ዳዊት ተባርክልኝ❤
ፓስተር ዳዊት በጣም እንወድሀለን፡፡
ፖስተር ዳዊት የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠው እናመሰግናለን ሰይፉ ሰላምህ ይብዛ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰውድህ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ፓስተር ዳዊት❤❤
Selam 1 tyake mexeyek ychalal
እንወድሀለን ፓስተር ዳዊት ተባርክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ 🙏🙏
ፓስተር ዳዊት በጣም ነዉ የምወድክ ይመች ያራዳ ልጅ ❤❤❤👍👍👍ዘመንህ ይባረክ
Thank you so much Seifu, for having the Pastor we love dearly ❤
በጣም አስተማሪ መልክት ነው ስለሰማውህ ደስ ብሎኛል እደ ሰው እናስብ ሰው ስለሆንን
ውንድም ደምርኝ
ዋው በእውነት እንዴት እንደምወድህ ዘመንህን ጌታ ይባር❤❤❤
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እኔ የአንተ ስትሰብክ ስሰማ በጣም ተጠቅሜአለው ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን
ሰይፉ እንደዚ አይነት ታላላቅ ሰዎችበመጋበዚህ በእውነት ደስ ብሎኛልተባረክ ሰይፉሻ💙💚💚💚💛💛💛💚💙💙💕💖💖💓💓💖💓💖💓💖💓💖💓❣️💕💕💕💕💕💜💜💞💞💞💞
Pastor Dawit eventhough am orthodox but I love to listen ur preaching, keep it up
ፓስተር ዳዊት እንኳን ሲቀልድ እንዲሁ ሳዬው ያስቀኛል
ጎበዝ በቀልዶቹ ውስጥ የሚተላለፉትን ቁም ነገሮች ማስተዋል አንርሳ
ፓስተር ዳዊት ትምህርቱ በጣም ነው ሚረዳኝ ቀልዱ ደሞው በጣም ያዝናናኛል thanks ሰይፉ ስለጋብዝክልን❤️የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ 💖ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Betkikil
th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፍሻ ይህ አንደኛ ቆይታ ነው ፓስተር ዴቭ የጌታ ዕንቁ የምድራችን ስጦታ ግልጽና ቅን ሰው ዕድሜህ ረዠም ይሁን
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ፓስተር ዴቨ ተባረክ እንወድሀለን በተሰጠህ እድል ስለተጠቀምክበት ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛልህ ።
አሜን
ፓስተር ዳዊት እውነተኛ ፣ግልጽ ፣ንጹህ ልብ ያለው ስለ አምላኩ የሚያውቅ ታማኝ አገልጋይ😍 ተባረክ!!!!!!!
ጀግናውወንድማችን በሚገርም ሁኔታ እየሱሴን አሽሞነሞንክልኝ እስይ!!! ኢየሱስን ደስ በሚል ሁኔታ ገለፅክልኝ ተባረክ!!!
ፓስተር ዳዊት በጣም የምወደው በቀልዶቹ ውስጥ ስንት ቁምነገ ያተረፍኩበት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው በጣም እናመሰግናለን ሰይፍሻ ቀጥልበት ልዩነት ቀርቶ አንድነታችን ሰው መሆናችን ይጉላ ብራቮ ስይፍሻ👍👍👍
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፊሻ ምርጡ የሀገራችን ብርቂዬ ልጅ ያለ ልዩነት ሁሉም እነዲህ ሲሰተናገድ ያምራል እናመሰግናለን!
የእውነት ወደድኩህ ሰማሁክ ከልቤ ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በተለይ ስለ ጌታችን ስለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአሉን አከባበር በጣም ከልብ ያስደሰትከኝ ተባረክልኝ !!!
እኔ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ብሆንም በእንደዚህ ያሉ ዩዕውነት ስብዕና ያላቸውን ሰዎች ማቅረብ የተበላሹ ማንነቶችን ያንጻልና ሰይፍሻ ዘመናችሁ ይባረክ ለፓስተር ዳዊት🙏👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
Aww so repectul Thank you
ሰይፉ በጣም የሚገርም ሰው ነው
የጋበዝከው። ደስ የሚል ንግግር ያለው ሰው ነው
ማን ያውቃል አንድ ቀን እንደ ልጅነቱ ማርያም ማርያም እያለ በዚሁ ቻናል እናየው ይሆናል። እመቤታችን ፍቅርዋን በልቡ ታብዛለት።
እኔ የድንግል ማርያም የአስራት ልጅ ነኝ።
ክርስቲያን ኢየሱስ ኢየሱስ እንጂ ማሪያም ማሪያም አይልም ወንድሜ
ፓስተር ዳዊት ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍከው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው በተለይ የገና በዓል አከባበር መንገዱን ስቷል በርግጥ ቤተክርስቲያናችን እያስተማረች ነው የውጭው ዓለም ተፅዕኖ ግን በልጧል ማስተዋሉን ይስጠን።
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
Atashkabt mnm addis neger alaworam yihen gize yegna Astemari bihon enesu Gebtew eyesedebut neber
Paster Dawit malet kidusanen ena emebetachenen sisadeb yekereme sew nw ymer orthodox kehonsh hijina vidowochun temelkechi ena man endehone eweki kemenagersh befit
@@geezmedia2343 እግዚአብሄር ይስጥሽ ያን ሁሉ እንዴት እንረሳለን
በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ፓስተር ዳዊት አጉል ሀይማኖተኛ አደለም እውነቱን እያጫወተ የሚያስተላልፍ ድንቅ ሰው ነው ራሱን የሆነ ሰው በቃ!❤
Yeah enem lezih new mimechegn dev 👌
ዴቭ ታላቅ ሰው እንወድሃለን❤
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ታላቅ ሰው ነው ያልሽው
TSEGA you are so cute
❤😍😍😍👌
ፓስተርዬ በጣም ነዉ የምወድክ
ፓስተር በጠም ነው ምወድህ ትመቸኛለህ በርታ ቀልድህንም እንወደዋለን ሰይፊሻ ስለጋበዝከዉ እናመሰግናለን❤🎉🎉❤❤
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ከመንገድ ላይ ጀምረህ በየፌርማታው ምን ያህል ከባድ ነገር እንዳሳለፍክ ሳስብ ተገረምኩ እግዚአብሔር የልፉትህን ዋጋ ይክፈልህ:: በማንኛው እምነት ፈጣሪን ዋጋ ከፍለው ያገለገሉ አገልጋዬችን ሳይ በጣም ከፍተኛ መንፈሳዊ ቅናት ይሰማኛል መቼ ይሆን እንደዚህ የማደርገው የሚል ስሜት ይተናነቀኛል
ወንድሜ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፡ ዛሬውኑ ወስን እግዚአብሔር ይረዳሀለ ነገ የኛ አይደለችም
እምነትህም ምን ይሆን ምንም መዳን በክርስቶስ ነው ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው ጌታ ነው መዳን በሱ ብቻ ነው ብለህ ዛሬ ጀምር፡ እግዚአብሔር ይባርክህ
@@rb2782 ወንድሜ እ/ር ማገልገል ጥሩ ነው ቢሆንም ግን መጀመርያ ሂወት ማግኘት ኣለብህ እየሱስን የግል ኣዳኝ ኣርገህ ተቀበሎ ከዛ እርሱ ይረዳሃል ልታገለግሎ ነው። ተባረከልኝ።
Egizyabhere yelben kenat yayale
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የእኔ ውድ በጣም እወድሃለሁ። ሞገሳምና ምርጥ አገልጋይ ነህ። Love u more and more .
ተባረክ ነይ ቤቲ ታፈሠ ኤል ቲቪ እየሱስ ባሁን ሠሀት ምድር ላይ ቢሆን ከሆሮሞ ጎን ነው የሚቆመው አላልሽም የይ ስሚ ምክር እየሱስ ክርስቶስ ኢትዬጵያን በኢትዮጵያነቷ እጂ በዘር አያውቃትም ። ነይ ከሚያቅ መምህር ተማሪ ።
Eyesus kerstos amhara new yalews
ከመንፈሳዊ የ ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ዉጪ ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ሲሰበክ የሰማሁት ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ። ፓስተር ዴቭ እንደ አንድ የወንጌል አገልጋይ ክርስቶስን በሚገባ ገልጠኸዋል። ተባረክ 🙏🏻❤️
መርጬ ነው የምሰማው ነው የሚባለው
ዼቭዬ ንግግርክ በጣም በጣም ነው የወደድኩት ምንም ማመቻመች የሌለበት ያለህበት ቦታ የሚፈቅድልህን ነገር ነው ያወራከው እንደ እንደ ፖለቲከኛ ሳይሆን እንደ ፓስተር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በፓስተር devi ቀልዱ ውስጥ ራሱ ቁምነገር አለ......i wish u a long life😍😍😍😍😍
True
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Why did i read that as pastor devil 😆 😂 😅
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፍሽ እግዚአብሔር ይስጥልን
በዚህ አጋጣሚ ወንጌል ተሰበከ
Wowww Pastor Ure blessed
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
LOL, you are funny. Is this wongel?
@@TheBex2007 እኮ
😍😍👍👏👌👍👌😍
Pastor dave ምርጥ ሰባኪ ምርጥ ሰው ጌታን የሚወድ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ፓስተር ዳዊት በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ። ተባረክ!
ከአብ የተሰጠን ትልቁ ስጦታችን ጌታ ኢየሱስ ነው ።🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
100000000000%%%%%%%%%%%%% yeesssssss eyitee our GIFT BA NETSA
Ye dengl maryam lej eyesus
ኧረ ዴቭ በጣም ደስ ሚል ቆይታ ነዉ ያረከዉ ፕሮቴስታት ባልሆንም እዉቀት ከዛ ከዚ መለቃቀም አይከፋም እናመሰግናለን
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Ewket ke comedians 🤣
ትክክል
@@medizion4822 ay ymaymi nger
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ዋው ሰይፍዬ ትልቅ እንግዳ ጋበዝክልን እናመሰግናለን ❤️❤️
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
@@atwima ቤተሰብ ሆኛለሁ አንተም ጎራ በል
ጥሩ መልእክት ነው ፓስተር ተባረክ
Anchym tebareky
Kkkkkk manfqi
I don't like this guy ya sewn emenat betam yenkale
Hi
👎👎👎👎
Ohh Boy....I am an orthodox Christian but I love the way you preached about Jesus christ and his mom ....bless you men!!
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Pastor Dawit ከProtastante ሁሉ ትለያለህ እንወድሃለን ማርያምን ❤
ማርያም የሚንቅ ሰው ነው ለሱ ይሄ አይገባውም
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
😀😀😀😀
@@ነፃነት-ኸ7ቀ ምን ማለት የኔ ውድ
@@solisoli5968 maryam eko yemedhanitachn kirstos enat endehonech tenkeko yawkalm yamnalm ...what else?
ድሮ ልጅ እያለው አባቴ የፖስተር ዳዊት መዝሙር እየከፈተ ይሰማ ነበር እግዝአብሄር ግርም ይለኛል የሚለውን እውነት ግን እኮ እግዝአብሄር ግርም ይለኛል ግን አሁን ትልቅ ሰው ሆነ እውነት ግን ደስ ይለኝ ነበድ ድሮ ነው
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
በአንድም በሌላም ወንጌል ይሰበካል፣ ደስ የሚል እጥር ምጥን ያለች መልዕክት! ተባረኩ
😂😂😂
Awo enen rasu kelal ds alagn meselesh
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
እውነት ነው ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
he and his crew threw stone at mekanisa abo church. they were arrested.
ዴቭ ድንቅ መልእክት ሁሉም ሰው ደጋግሞ ቢሰማው የማይሰለች ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፈልን ሰይፍዬ ድጋሚ ብትጋብዝልን አንተም እንደወደድከው ደግመክ እንደሰማከው አስባለው ተባረኩ..!
ዋው ፕስተር ዳዊት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙏በጣም ልዩ የሆነ የህይወት ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ 🤲 ሰው መሆን በቁ ነው...... 🇪🇹እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ 🙏DV በጣም ነው የምንወድህ 🤗 🤗 ❤️❤️❤️
ሰይፉ ዛሬ በጣም ምርጥ ሰው ነው የጋበዝከው እናመሰግናለን🙏🙏
th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html
ማርዋደምሪኝ
Kkkk
ፓስተር ዳዊት ለኔ ከሁሉም የተሻለ ሰባኪ ነው። በአብዛኛው ቁምነገረኛ እየመሰሉ ነው ህዚቡን ያጭበረበሩት ታድያ ከማስመሰል ፊትለፊት የእውነተኛ ባህርውን ሳይሸሽግ እያሳቀ የህይወትን መንገድ ይመራል ። ከነዳንሳ ይሰውራችሁ
Hi
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ፓስትርዬ መርካቶ አየስበክ በድንችና በቲማቲም እየወርወሩብህ እየተፉብህ ስተስብክ ትዝ ይልኛል የኛ እንቁ ዘመንህ ይባርክ እናመስግናለን በወንጌል በከፍልከው ዋጋ ጌታን እንዳከበርከው ጌታ ያክብርህ👐👐👐👐
አሜን አሜን አሜን
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
th-cam.com/video/kRPU0x2Netg/w-d-xo.html
Good job
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
እንደ ፓስተር ዴቭ ግልጽ ሰው አይቸ አላውቅም ግብዝነት የሌለበት የእምነት ሰባኪ ነው ለዚህነው የሚወደደው :----ሰይፍየ ደግሞ በቅንነት የምታደርገው ነገር ደስ ይላል አሁንም ጌታ ኢየሱስ ልብህን ለርሱ የሚመች ያርገው እሱ ይወድሀልና ሁላችን ከልባችን ጌታን መከተል ይሁንልን ተባረኩ
ሚገርም የገና ስጦታ ትምህርት ተባረክ ፖስተር
He is one of my favorite pastor. I love the way he preaches, he is very funny. God bless you exceedingly pastor Dave !
ማርዋ ደምሪኝ
ፓሥተር ዳይት በጣም ነው የምወደው ሠይፏዬ እንኳን አቀረብው
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፉ አሳዘነኝ ምነም ማውራት አቃተው እኮ ሙዚቃ ቢሆን ስንት ባወራ ማዳመጥ ብቻ ሆነ ስራው
ፓስተር ዳዊት ተባረክልኝ ወንጌልን እራሱ ተናግረሃል
ማርዋ ደምሪኝ
በጣም ተሳቆ ነው የሚያናግረው, , , ሰይፉ እንዲህ ሲሸማቀቅ ማየቴ ደስ ብሎኛል
@@htube5413 ደምሪኝ ማማየ ደምርሻለሁ
@@Tube-fl8hx እሺ ውዴ እደምርሻለሁ
ሙዚቃ ቢሆን ባይሆን ሳይሆን ከሰይፉ ፓስተር ዳዊት ምላስ የዋጠ ነዉ
ስወድህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ pastor Dawit ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው ዴቨ ጌታ እረድቶሃል ብሩክ ነህ።
በጣም አመሰግናለሁ ፓስተር ዴቭ የገና ትርጉም በደንብ አሰረደሃቸው ።
ተባረክ
ፓስተር ጌታ ይባርክህ🙏🙏🙏ዛሬ ስላስተላለፍከው ወንጌል ቃል በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞም ተባርኬበታለሁ!!!!!!በተሰጠህ እድል ስለ ክርስቶስ በግልጽ ስለመሰከርክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!!!ጸጋ ይብዛልህ🙏🙏🙏🙏እንወድሃለን!!!!!
ጌታ ይባርከው እድሉን በሚገባ ተጠቅሞበታል
ትምህርት ከእውቀት ከቀልድ ጋር ተዋህዶ ደስ ይላል አገላለፅ ይደንቃል ዴቦ😍
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
hi
አንተም እንደእርሱ ከእዉቀት ነጻ ነህ
@@የዳዊትልጅሆይማረን anchi betam ewket alesh😂
Wow ! you really preached the gospel even in this interview !!
ፓስተር ዴቭ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ🙏 ስወድህ እኮ
የምወደው ሰው ሰይፍሻ ከሁሉም አይነት መጋበዝህ መልካም ብያለሁ
Hi
Meto molichelishalew
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ጀነራል ኣበባው ድፍት ብልዋል ኣሉ ሳያሳዝን ተቀበረ
ወንጌል ተሰበከ እንግዲ ጆሮ ያለው ይስማ ሰይፍሻ እናመሰግናለን ዴቭዬ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ።
😂😂😂
Aye enante taskalchu eko bayhon betam Des belognal lemn ke embtachn dengel Maryam belo sitra yemrn nw teru meshashal nw semuwam kemankuwashs endi yeamlak enat mehonwan setra fetarim Des yelwal mekntatum enatu nat berktuwa yedrbn amen
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
@@merondula7142 awo
Ewnat nw menfes besua arfo eyesusen tsenesawalach keberem yegebatala.
Migarmaw nagar gen le esuam chemer nw yemotaw . Yesua zer ke adam sle hona.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፍ እንኳን አደረሰህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
በእንድም በሌላ ወዴ ጌታየ ንጉሴ እየሱስ ስለ ተሰበከ ድስ ብሎኛል ክብር ለስሙ
Amen semu yebarek esey
Really great pastor , Seifuye please bring him again ,I am not fun of pastors but Pastor Dawit is special
ባስተር ዳዊት በጣም ነው ምወድህ እንዲሁም ማከብርህ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ
ዋው ፖስተር በጣም ጥሩ ምክርና ተሞክሮ ነው🙏 ግን የአዋቂ ቤቱን ነገር በጣም ነው ዘና ያደረገኝ 😀😀😀
መልካም በዓል 💚💛❤️🙏
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
Wowowo Geta yibariku tabariku 💞💞💞👏👍👍👍
አሜን
ፓስተር ዳዊትን የኢትዮጵያ ኮመዲዎችን ያስንቃል እኔ የቱንም ያክል በእምነት ባንገናኝም አክቱ ያስቀኛል ሲጀመር ተፈጥሮው ለማሳቅ ቅርብ ነው አይ ሰይፍዬ እንደ አፍሮ አለህ ዛሬ ተገኝተሀል
ይገርምአል በጣም ቀልድ ይችላል ከልጅነቴ አዉቀዋለዉ ደፋር ነው
ደግሜ እልሻለሁ የኔ እህት ዛሬም ጌታ ይወድሻል , ጌታን ተቀብይው😘
@@marakiamare3285 th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
@@alemayehugeleta6343 th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሀገር ማደግ ሲጀምር የሃይማኖቶች ልዩነት ይጠፋል
ሁሉም ሰው የሌሎችን ሃይማኖት እንደራሱ ያያል
በተረፈ ሴፍሻ ቀጥልበት ።🇪🇹🇨🇭👍🏾
በኛ አገር የነበረው ችግር እየተፈታ ይመስለኛል
እሄን የማደግ ማሳያ አረከው ቤተክርስቲያን እንደጡአፍ ሲነድ የሚውልበት አገር ላይ
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የኛ ዳዊት እንወድሃለን ሁሌ ወንጌል ይሰበካል ተባረክ ሴፈ እናመሰግናለን ሁሌም ተባረኩ።
ፖስተር በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ዘመነህን እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ሴፍሻ ተባረክ ጥሩ ጥሩ ነገር እያቀረብክ ነው በርታ፡፡
Pastor daveye ፣ ጌታን እንዳከበርከው እርሱም ያክብርህ፣ በእውነት በጣም ተገርምያለሁ ፣ እግዚአብሔር የአፍህ ቃል ያጽና እንወድሀለን🙏🙏🙏
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የምዉድህ የአበቴ ብሩክ ፖስተር ዳዊት ዘመንህ ይባርክ ስፍዬ እናመሰግናለን መልካም ባል ለሁላችሁም
Thanks seyfu for presenting Pr.dawit
ፓስተር ዴቭ ስወድክ ውሌም ካይምሮየ አይጠፋም ትምህርት እድሜና ጤና ይስጥክ ጌታ ሰይፉ በጣም አሪፍ እንግዳ ጋበዝክልን እናመሰግናለን ተባረክ ሰይፉ ይልመድብክ በዚሁ እስቲ እድለ ወርቅን ጋብዝልን ምርጥ ተዋናያችን
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ። የዚህን ፖሰተር ስብከት በፍቅር ነው የምከታተለው ። ዘና ያደርገኛል ። ረጅም እድሜ ደቫ !!
ምን ዘና ብቻ እያዋዛ ቁምነገር ያስጨብጣል ድሮ የሰበከው ካምሮየ አይጠፋም
ፓስተር ዳዊት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም በጣም ነው የምወደው እንዲህ ናት ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን ለክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ መልካም የገና ባህል ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍❤️❤️❤️
ዉስጥ ነው ዉጭዉ ለገንዘብ ነዉ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
@@atwima አንተ ጀላ ራስ ተፋታን እንጂ
@@ጃኖጀግኒት ante kifu 😆 🤣 😂
አዎ ዳዊት የምወደድ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Now I have outmost respect for Seifu for inviting the most loved pastor among the protestant community.
th-cam.com/video/Z1YMon0LTY0/w-d-xo.html
ማርዋ ደምሪኝ
Thankyou for showing Jesus Christ through all this
May God bless your days
God bless you Pastor Dawit!!
He said to them, "Go into all the world and preach the gospel to all creation" ~ Mark 16:15
May the almighty God bless you for preaching the Gospel of Jesus christ so bold and with truth
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሰይፍሻ አንዳንዴ እንደዚህ ደስ ይላል፡የእግዚያብሄርን ስው መጋበዝ፡ተባረክ፡
th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖር እንጂ እንዳይጠፋ አንዲያ ልጁን እስክሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዮሐ 3:16
እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው
በተለይ ስለ ኢትዮጵያዊነት የተናገርካት ነገር ተመችታኛለች ፓስተርዬ
hi
ምንም አትሽቃብጪ በደንብ አታውቂውም
@@ትንሳኢወርቅ eyew slemnetu mastemar yesewn haymanot eyeneka new malet adelem hula keras beker ayer eyalen new mentefaw
ዋው በጣም ደስ ይላል ፓስተር ዳዊት ሰይፍሻ እናመሰግናለን
ፓስተር ዳዊት እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ❤🙏
Wow . Bless you Pastor Dawit. This is the true gospel!
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን/////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
እመውደው ፓስተር ዳዊት እድሜህ ይርዘም
th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
Z
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የገና መልእክት በወንጌል ስለተሰበከ ክብር ለእየሱስ ይሁን
አሜን
ውይ ዴቭዬ ስወድክ የጌታ ባሪያ የእኔ አንደኛ❤️
ፖስተር ዳዊት በጣም የምወደው ሰው ሰይፍሻ እናመሰግናለን
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
Thank you Seifu you invited Pastor Dawit.
በፍቅር ነው ያየሁት ግን አንድ ነገር ልቤ ተነክቷል ከዛ መንፈሳዊ ቤትህ ወተህ በገዛ እጅህ ነው ሱሰኛ የነበርከው እንጂ ወንጌል በተዋህዶ ቤት ውስጥም አለ የወንጌል መገለጥ አለ ብቻ ግን በጣም በመነካት ነው ያየሁህ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እምነታችን አጭሱ ቃሙ ጠጡ ስከሩ አመንዝሩ አይልም በራሳችሁ ጋጥወጥ ትሆኑና ከዛ ልክ አንዱ አባብሎ ወደሌላ ሲወስዳችሁ ወንጌል ገባን ትላላችሁ ያለንን እምነት በጥልቀት እንይ አምላኬ ሆይ ከእምነቴ አትለየኝ🙏
ልክ ነሽ እናቱ
በትክክል
Betikikil amen amen amen
Oh i miss this pastor. When are you visiting London again?? God bless you dear pastor!
ፖስተር dave bless you more ተላቅ ሰው ነህ 💓💓💓🙏
በጣም ነው ምወድህ ፕስተር ዳዊት🙏😍😍
God bless you pastor dawit we love you 🇪🇷❤️
Pastor Dave WE love you ,,Tebarkelin.Be hulu bota Eyesus becha yeneger.
በጣም ጎበዝ ነህ
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ፤
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Davey weddddd
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን///////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን//////፡፡ subscribe please th-cam.com/video/BFrN5zoKKnE/w-d-xo.html
ሁለትታቸሁም ጎበዞች ናችሁ ኢትዮጵያ ፡ ግን እጆቹን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች ፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
እብኤስ ሶፍ እናመሰግናለን 😘❤❤❤ ፓስተርዬ ዳዊት ተባርክልኝ❤
ፓስተር ዳዊት በጣም እንወድሀለን፡፡
ፖስተር ዳዊት የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠው እናመሰግናለን ሰይፉ ሰላምህ ይብዛ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰውድህ ዘመንህ ሁሉ ይባርክ ፓስተር ዳዊት❤❤
th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
Selam 1 tyake mexeyek ychalal
እንወድሀለን ፓስተር ዳዊት ተባርክ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ 🙏🙏
ፓስተር ዳዊት በጣም ነዉ የምወድክ ይመች ያራዳ ልጅ ❤❤❤👍👍👍ዘመንህ ይባረክ
Thank you so much Seifu, for having the Pastor we love dearly ❤
በጣም አስተማሪ መልክት ነው ስለሰማውህ ደስ ብሎኛል እደ ሰው እናስብ ሰው ስለሆንን
ውንድም ደምርኝ
ዋው በእውነት እንዴት እንደምወድህ ዘመንህን ጌታ ይባር❤❤❤
th-cam.com/video/meQ6KsMHJ0E/w-d-xo.html
👁💖እስክንድር ነጋ👁💜
የእስክንድር ነጋ ሀብት፣የሰርግ ቪዲዮ /ፎቶ፣የትምህርት ደረጃዉ፤አንዲሁም የትዳር አጋሩ::
th-cam.com/video/OXpf_UEJCks/w-d-xo.html
እንዲሁም አድናቂዎቹ እዉነተኛ መልክት በማስተላለፍ ድምፅ የሑኑት
ፓስተር ዳዊት እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እኔ የአንተ ስትሰብክ ስሰማ በጣም ተጠቅሜአለው ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን
ሰይፉ እንደዚ አይነት ታላላቅ ሰዎች
በመጋበዚህ በእውነት ደስ ብሎኛል
ተባረክ ሰይፉሻ💙💚💚💚💛💛💛💚💙💙💕💖💖💓💓💖💓💖💓💖💓💖💓❣️💕💕💕💕💕💜💜💞💞💞💞