"ከመከላከያ ጋር በአንድ ግንባር አንዘምትም"ሚሊሺያ/5ኛ ቀን ከበባ ውስጥ ስላለው ኃይል/Ethiopia/Ethio News _ ኢትዮ ኒውስ/Anchor Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ วันที่ผ่านมา +6

    መልካም በዓል በለጠ እንኳን አደረሰህ ይህን ሚድያ የምታዳምጡና ፋኖዎቻችን በዱር በገደሉ ለነፃነት ይምትዋደቁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፡፡

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 วันที่ผ่านมา +7

    አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 วันที่ผ่านมา +3

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤መልካም በአል ይሁንልህ እንዲሁም
    በጫካ ለሚዋደቁልን ውድ ጀግኖቻችን ፋኖ መልካም በአል ይሁንላቸው ይህም አልፎ ሁላቸውም ወደ ቤተሰብ ተመልሰው የሚያኩብሩበት ቀንን ያምጣላቸው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪 መልካም በአል ❤

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli วันที่ผ่านมา +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋው ወገኔ

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም የገና በዓል ይሁንልህ
    you always nest
    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @ShambelDerebe
    @ShambelDerebe วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @bawekealemayehu
    @bawekealemayehu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም በለጠ ሰለሀገር ጉዳይ የምትሰራዉ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ እባክህ በለጠ በደጋ ዳአምት ፈረስ ቤት እና በምስሪቅ ጎጃም ቢቡኝ ወረዳ መምህራኖች በሁለቱ አካል እየተሰቃዩ ነዉ የአሉት ድምጵ ሁናቸው

  • @AbrhamYirga
    @AbrhamYirga วันที่ผ่านมา +2

    በርታ በጣም ገንቢ መረጃ ነው የምትዘግበው

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ วันที่ผ่านมา +2

    በሌ እኳን አደረሰህ ብለናል እኛም

  • @kassa4882
    @kassa4882 วันที่ผ่านมา +1

    💪💪💪🙏🙏🙏 please continue fano unity’s.

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም በለጠ በድጋሚ መልካም በዓል ❤

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu วันที่ผ่านมา +1

    አንተንም ባለህበት አገር እንኳን በሰላምና በጤና አደረሰህ‼️🙌

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አመሸህ?
    እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰህ !!!
    በዱር በገደሉ ረሃቡን እና ጥሙን ታግሶ ከአገዛዙ ጎመን ሰራዊት ጋር ለሚዋደቀው ለጀግናው ፣ ለአማራ እና ለኢትዮጵያ መዳኛው ፋኖ በአላችሁበት እንኳን አደረሳችሁ !!!!
    ከፋኖ አንድነት ማግስት እመኑኝ ብልፅግና ይፈርሳል !!!!

  • @getahundesalegn8703
    @getahundesalegn8703 วันที่ผ่านมา

    የምርጫ ታዛቢ ይመስል ገለልተኛ ነኝ ሲሉ ያስቃሉ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 วันที่ผ่านมา +1

    መልካም አዲስ ዓመት በለጠ

  • @enanu7590
    @enanu7590 วันที่ผ่านมา

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @avim4113
    @avim4113 วันที่ผ่านมา

    ለአንተና ለመላው ቤተሰብህ እንዲሁም ለቻናሉ ተከታዮች ሙልካም የገና በዓል ይሆንላችሁ ዘንድ ከልብ እመኛለሁ።
    ከጊዜ አንፃር ከአልፃፍኩ ብዙ ጊዜ ሁኖኛል። ዛሬ እንድገባ የገደድኩት ለአንተ ያለኝ ክብርና አድናቆቴ እንዳለ ሆኖ፣ ዛሬ አወረብከው ይቅርታ በጣም ስላስደነቀኝ ነው። ከይቅርታ ቡፊትም ሆነ በኋላ ምንም አይነት ምክንያቶችን ሳታስቀድም ወይም ሳታስከትል በቀጥታ ልባዊ ይቅርታ ነው የጠየከው፣ ይህ ደግሞ በእኛ በኢትዮጵያዊን ብዙ የተመድ ኡይደለም፣ በመሆኑም ለአንተ ያለኝ አክብሮት በአራት እጥፍ የጨመር መሆኑን ልገልጽህ እወዳለሁ።

  • @AberaAbate-pg7nd
    @AberaAbate-pg7nd วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እንኮአን አደረሰን አደርሳቺሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @SalemMekonnen-o2t
    @SalemMekonnen-o2t วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤️

  • @YohansAlemu-y7v
    @YohansAlemu-y7v วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ

  • @NegaMoges-y6e
    @NegaMoges-y6e วันที่ผ่านมา

    ሰላም በሌ ሁሌም በጉጉት ነው ከጔደኞቸ ጋር እምንጠብቅህ እንኳን አደረሰህ

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አደረሰህ ጀግናችን!!!

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 วันที่ผ่านมา

    እነኝ አንድነቱን የሚጠሉት እንነግሳለን የሚሉ በአማራ ደም የሚቀልዱ ከንቱ ህልመኞች መሆን አለባቸው

  • @Mekdesb19
    @Mekdesb19 วันที่ผ่านมา

    ወሎ እዝም አማራ ፋኖም በወሎም ዉስጥ አይደለንም አሉ።በእነሱ ቤት እኮ የተሻሉ መሆናቸዉ ነው።

  • @kingdawit3367
    @kingdawit3367 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለተኛ የተያዙት መረሸን አለባቸው!!

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 วันที่ผ่านมา

    የአማራ አመራሮች እና ጀኔራሎች ከከንቲባ አብይ ለይተን አናያቸዉም በአማራ ደም ቀልዳቹ አትኖሩም 💪💪💪 የግዜ ጉዳይ ነው

  • @Aschalew3
    @Aschalew3 วันที่ผ่านมา +2

    አድማ ብተናና ሚኒሻ የማትዘምቱት ቁስለኛና እሬሳችሁ ስላልተነሳ ከሆነ ይስተካከላል ሬሳችሁ ከመከላከያ እኩል ይነሳል 🤣🤣🤣🤣

  • @KalyeKalye-bs5xp
    @KalyeKalye-bs5xp วันที่ผ่านมา

    Real amhara politician bele

  • @negaalebachew7393
    @negaalebachew7393 วันที่ผ่านมา

    መሬት የመግሰት ሲደረግ ዘረፋ ተፈቅዷል፤ ሰርቶ ማደግ ተከልክሏል፡፡

  • @kingmuller5189
    @kingmuller5189 วันที่ผ่านมา

    ጀዋር ላይ ምንም ሊጽፍ አይችልም በሌ። ያን ያህል ድፍረት የለውም። የጀዋር ሰወች እግሩ ስር ይኖራሉና።

  • @መፃጉ
    @መፃጉ วันที่ผ่านมา

    የወደፊቱ አቢሲኒያ TV እንኳን ደናመጣህ

  • @aligemalgemal9489
    @aligemalgemal9489 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አስተያየትተቀበል

  • @SAss-zn8hs
    @SAss-zn8hs วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amarcusevy6848
    @amarcusevy6848 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እባክህ እነዚህ ለሆዳቸው ለከርሳቸው ጫካ የገቡ ሽፍቶች እንጅ ለአማራ ህዝብ ነው የሚለው ስላቅ ነው

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 วันที่ผ่านมา

    የዘራፊ ስብስብ እንዴት ብሎ ነው ግንባር የሚፈጥረው???

  • @muban2432
    @muban2432 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ሰው ሆኖ ከራሱ ጋር ያስታረቀበት የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ፤ የማይሳነው አምላክ እኛንም ያስታርቀን ዘንድ ምኞቴ ነው!!!

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity วันที่ผ่านมา

    ሌሎቹ እንዲገቡ እነሱ ያሰማሩት ህዝብን ይዝረፍ ያሰቃዩ, የጅል መልስ!

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 วันที่ผ่านมา

    ሚዲያወች የእዝ ወይም የክፍለጢር ሀላፊወችን ግንኝነትን አቋርጦ የሻለቃና መደበኛ ፋኖወችን ኢንተርቪው ማድረግ። ሰለአንድነት ማነጋገር። ከፍተኛ ሀላፊወችን ማግለል። ራእያቸው ሞቷል። ጥቅም ብቻ።

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 วันที่ผ่านมา

    በፋኖ ተሰፋ ልቆርጥ ትንሸ ነው የቀረኝ
    አንደ ካልሆኑ

  • @SebsibieKassaw
    @SebsibieKassaw วันที่ผ่านมา

    እንደነሱ ያሉ ለትግል የወጡ ጉግማንጉግ 🎉🎉🎉🎉😢😮የሆ አደረጃጀት ነው ህዝቡን ከመንግስትጋርም በነዚህ ግለሰቦች ነውህይወቱ ንብረቱ ለጥፍት የሚያጋልጡት

  • @HailuGetnet
    @HailuGetnet วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ፡መከላከያ አስክሬን ለማንሳት መስዋትነት ከፍሎ ነውኮ ፡ለምን ተብሎ የአገር መከታ መከላከያ ለሰፈር ሚኒሻ ይሰዋል።

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity วันที่ผ่านมา

    እነዚህ መረሸን ሳይሆን ቁም ስቅላቸውን ማሳየት ነው!!! ቆምጠጥ ያለ እርምጃ መውሰድ ነው!!!

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna วันที่ผ่านมา

    እኛ ከዚህ ውስጥ አይደለሁም ማለት ምን ማለት ነው?? ትግሉ ለግልዝና ወይስ ለግል ጥቅም ለማስጠበቅ? ያ ከሆነ በዚህ መከራ ለበዛበት ሕዝብ ላይ መከራ አታብዙበት አርፋችሁ ተቀመጡ።

  • @MohammadAdam-v2l
    @MohammadAdam-v2l วันที่ผ่านมา

    እንደጎጃሞች ይሁኑ ሌላው ዝም ብለው ነው

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity วันที่ผ่านมา

    ድሮስ ባንዳ ከወገኑም ከጌታው አይሆንም!!!

  • @aligemalgemal9489
    @aligemalgemal9489 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በከላላወረዳጦርነቱከብዷል

  • @amedworkabera7043
    @amedworkabera7043 วันที่ผ่านมา

    ብዙዎቹ ቀለብ ተቸግረው ትግል የገቡ ይመስላሉ ለህዝብ እንታገላለን ይላሉ ግን ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ተብለው የሚጠሩ ዶላር በመለመን እድሜ ዘመናቸውን ለማራዘም የሚፈልጉ የተረገሙ ናቸው የገበሬውን ኪስ እያሟጠጡ ነው ገበሬው በፋኖ ተንገሽግሿል እውነቱን ዘግቡ በየመንደሩ የተደራጁ የህዝብ ስቃይ ናቸው

  • @Joshua-x5v
    @Joshua-x5v วันที่ผ่านมา

    የአማራ ትግል እክርዳድ ይበዛዋል ጫካ ከገባው ውስጥ 50% አይበልጡም የህዝቡን ህመም ታመው እየታገሉ ያሉት ሌሎች በዘረፋና በመዋጮ ለመክበር ነው ነፍጥ ያነሱት እነዚህ ዋና የአማራ ህዝብ ጣላት ናቸው የገዳይ ምርጥ የለውም እነሱም የአማራ ህዝብ ገዳይ ናቸው በህልና ቢሶች ህዝቡ ሁለተኛ ምት መሞት የለበትም

  • @LegesseMekonen
    @LegesseMekonen วันที่ผ่านมา

    ህዝቡን የምታወዛግቡት እናንተ ሚዲያዎች ናችሁ ችግር ያለበትን ቡድን ለምን አታጋልጡም?

  • @Yigernal
    @Yigernal วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ገለልተኛ ነኝ እያለህ ለምን ትዘግብለታለህ የአማራ ህዝብን ጥያቄ እመልሳለሁ የሚል ካለ ልዩነትን የሚያጠብ እንጅ የየራሱን ዘውድና አክሊል ይዞ የሚዞር አንጋች አትዘግብ

  • @tracybatman7523
    @tracybatman7523 วันที่ผ่านมา

    Belete, can you always check its impacts on the struggle before you present at your media?

  • @TeferiMekonen-uv6ly
    @TeferiMekonen-uv6ly วันที่ผ่านมา

    አልናችሁ እኮ ፋኖ ፍላጎት እንጂ ህልም የለውም ለዘረፋ የተሰባሰበ የዘራፊዎች ቡድን ነው!

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo วันที่ผ่านมา +1

    ሚሊሻና አድማብተና የውሻ ሞት ነው የሚሞቱት ለሆዳቸው

  • @edentube2595
    @edentube2595 วันที่ผ่านมา

    Hi Hi Beleti ekon adereseh wenidime belet yewideta gideta egi silefelghu silalifelgihu ayidelem anid mehon yewideta gideta new

  • @chalieayele4480
    @chalieayele4480 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሌ ትናንት አስቴርና ነዋይ አወጡት ያለከው ሙዚቃ ai ሳይሆን አይቀርም እርግጠኛ ሁን

  • @SaydAbdala
    @SaydAbdala วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ምላሽ መስጠት ጀመሩ አንድ ሁኑ ሲባሉ ይገባኛል የእስክንድር አካሄድ ነው

    • @Ayu-a12
      @Ayu-a12 วันที่ผ่านมา

      እስኪ ይችን ጥያቄ መልስልኝ ወንድም 🤔
      እኔ የእስክንድርም ሆነ የዘመነ አድናቂም ሆነ ደጋፊ አይደለውም
      ነገር ግን
      ሁለቱም የጎጃም ተወላጆች ናቸው ።
      ዘመነ ከዮጋንዳ እስከ ኤርትራ የግንቦት ሰባት ስራ አስኪያጅ የነበረ ተላላኪ ነው
      እስክንድር ደግሞ ድርጅት ሲሰራ ሲያፈርስ እና ቢያንስ ፊት ለፊት የሚሟገት እንጂ ፈርጣጭ አይደለም።
      እስክንድር ብንጠለውም ግን ድርጅት ቢያንስ ከ4ቱም የአማራ ግዛቶች በስሩ መስርቶ አሳይቷል።
      ዘመነ ግን ምን አሳየ ?
      የአማራ ታጋዮችን እያፈነ አለፍ ሲልም የትግሬን ተወላጅ ሲለቅ አማራዎቹን ግን እየረሸነ እያሳደደ አሳይቷል ።
      ታዲያ
      ለአማራ ተቆርቋሪው ማንኛው ነው?
      ዘመነ ወይስ
      እስክንድር ?

  • @ابرهممحمد-ظ1ج
    @ابرهممحمد-ظ1ج 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    del lfano

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu วันที่ผ่านมา

    ደሞ ለሕዝቡ ለተወለደበት ክብር የሌለውን ከወራሪ ጋር ልምጥቅም ወገኑ ላይ ብረት ያነሱ ውዳቂ ሚሊሻና ፣አድማብተና በሕዝብ አይን ጥርስ የተነከሰባቸው ባለሁለት እግር አሳሞች ውርደት ተዋርዶ ከናንበዋል ቤተሰባቸውን አዋርደዋል እርካሽ በቁማቸው በስብሰው የሞቱ ናቸው ።ሞተውም በድናቸው አድልዎ እና ተደረገበት ነው ።በቁማቸው በድን ስለነበሩ ነው ምክንያቱ ።ሞት ከነቤተሰቡ ለባንዳ።
    ድል ለሕዝብ ልጅ ፋኖ!!!!!!!
    ሞት ለብልጽግና ርዝራዦች ።

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu วันที่ผ่านมา

    ዳንኤል የአቢይ አህመድ master mind ነዉ።አቢይ በየቴቪን መስኮት ብቅ እያለ የሚደሰኩረው ድስኩር ሁሉ ዳንኤል እየጻፈ የሚሰጠዉ ጽሁፍ ነዉ።
    አቢይ ዳኔኤልን ያባርረዋል የሚሉ ሰዎች የአቢይና ዳንኤለሰን ጥብቅና ምስጢር ያለው ቁርኝት ያላቸው መሆኑን ካለማወቅ ይመነጫል።

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 วันที่ผ่านมา

    አይ ፈኖ ወይ ባልጀመርህ ከጀመርህም ባላወራህ የገጠመኸው እኮ ጦርነት ነው ። አስክስታ አይደለም በተለይ አመራሮች ህዝብን ነጻ አወጣለሁ ብላችሁ እንደገና በከባድ መሣሪያ ተዋጊሰራዊቱንና ህዝቡን እንዲደበደብ አያደረጋችሁ እሥከመቸ? ለሥልጣን ናለገንዘብ መሻኮቱ አስቂኝ ነው።

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu วันที่ผ่านมา

    Belete zenzwen becha negeren, lelawe selchetonal, sefeleg ande yehun sayfeleg yebeten yerasu guday.

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 วันที่ผ่านมา

    ለጠላት. ገብቶ እዲያቦ ካማ ተጋልጦል. ።
    ምክንያት. ከትግሬ ከኦሮሞጋር. እየሰራነው ሰራን መሪወቻችን. ናቸው. ከተባለ. ምን ያስፈልጋል ።
    እየመጣነው እንመጣለን የሚሉህም. እነዚህ ናቸው. አሁን ገንዘብ. እንሰብስብና.
    ከዛ ድርጂት እንፈትራለን. የሚሉት. እነዚሁ. ናቸው. ምክንያት ድርጂታቸው. ብአዴነው ።
    አባታቸው የትግሬውፋሺሺት የኦሮሞው ናዚ ነው አለቃቸው. የነዚህንሀሳብ.
    በሌላ በኩል. በብአዴን. አባት አዳርጋቸው. ፆጌ ትሰማለህ. ኦሮሞ
    በጂዋር. መሀመድ. ይሰማል. ኦሮሞ. ነብሰበላ ተጠያቂ
    በገዱ. አዳርጋቸው ቦንሳ. መደራደር መጨረሻውን እነዘመነን. አዝሎ. ሰምተናል።
    ይህን መቸው. እሁድ. ሰንበት ነው ሰንበት እሁድ ነው ተብሎ. ይተርጎምልኝ. የሚል. አይደለም ሊፉለም የወጣ
    ከቤቱ ተጎልቶ. የሚሞትም. አይጃጃልም
    ፈፃሞ. ስለሆነው. ይህንየፈለገ. ከሳተጎሞራው
    ከሚፈላው. አሁን ሂዶ. ይግባ።
    የነዚህ ስራስሪት. የተነሱበትም. አማራን ማጥፉት ኦርቶዶክስን. አስፈፃሚ. ናቸው ።
    ዘመን አልሰጣቸውን. ያልገባቸው እነሱነው ድባቅ የሚመቱ ።
    በተረፈ አማራ ሁኖ ገብቶት. የህልውናውአደጋ.
    ከመከላከል. እስከድርጂት ፈጥሮ በአግባብ. በያለበትም. ጦሩን አዋቅሮ. በጠቅላይ ግዛትና. በእዝ. ያለው ጀግና. አማራ. አንድ. ነው ሁለተናው.
    ይህን ነገድ. አማራ የሄን ሁሉ. እንጠብቃለን.
    ሀምሮችን ገንዘብ. ህይወታችን. አብረን. እንገብራለን. ድልም እናደርጋለን.
    ምክንያት. አማሮች ነን.።
    በተረፈ. የተለየን. እያወቅን. በሬ ካራጂ. ጋር.
    ደደቦች. አይደለንም. ወይም. እብዶች ሁኖችን. የሳትን ።
    ድል. ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ።
    ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @abebemelesse4519
    @abebemelesse4519 วันที่ผ่านมา

    በላይ ማናየና አንተ ለምን ተለያያችሁ?ችግር አለባችሁ ሲባል የነበረው እውነት ነው ማለት ነው ? አንተ የብአዴን ፍንካች የሆነውን ፋፍዴን አባል ስለሆንክ በተለይ ደግሞ ከውጭ የእነ ዘላለም አዱኛ በታጋይ ስም የጎንደርን ፋኖ በመከፋፈል ለተጠመደው የውሸት የአንባቸው ደጋፊ መሳይ ጌታ አስራደ ተወካይ ስለሆንክ ደርሶብህ ይሆናል ብየ አስባለሁ።

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ วันที่ผ่านมา

    የአማራ ፋኖ ልዩ ሰበር መግለጫ
    th-cam.com/video/1qF2aR3RXp8/w-d-xo.htmlsi=BxYdBIpLZP3EzENG