መራሕያንን ክፍል ፩ || Pronouns

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • በዚህ ትምህርት ስለ መራሕያን ምንነት ፣ የመራሕያንን ብዛት፣ መራሕያንን መለየት እና ግሶች በመራሕያን እንዴት እንደሚዘረዘሩ እንዲሁም እንዲሁም አጠር ያለ ዐረፍተ ነገር መሥራትን ይገነዘባሉ።

ความคิดเห็น • 18

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @user-de8nv8hz9u
    @user-de8nv8hz9u 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትያሰማልን መምህር

  • @Ametube-ws7dg
    @Ametube-ws7dg 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c 3 หลายเดือนก่อน +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d 3 หลายเดือนก่อน

    በአማን ተንሥአ እግዚእነ ወመድኃኒነ !
    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️👏🌹

  • @sarahsh2379
    @sarahsh2379 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምሕራችን

  • @user-uu8yx2tx4k
    @user-uu8yx2tx4k 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 3 หลายเดือนก่อน +2

    በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኅኒነ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ አኃዊነ ጥቀ ንሴብሐከ ቃለ ሕይወትን ያስምዕ ለነ❤❤❤

  • @user-ci2yp4jh9u
    @user-ci2yp4jh9u 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን!

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @HanaTamene-pi6te
    @HanaTamene-pi6te 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 3 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwot yasmalen

  • @user-sw1ml4iz6k
    @user-sw1ml4iz6k 3 หลายเดือนก่อน

    በአማን ተንስአ መድኃኒነ
    መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን😊

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2m 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-de8nv8hz9u
    @user-de8nv8hz9u 3 หลายเดือนก่อน +2

    እሽ መምህርለበረከትልሙክር
    1ዉእቱ እሱ ይእቲ እሶ ዉእቶሙ ብዙወንድች ወእቶን ቡዙስቶች
    1 ዉእቱ ቀደሰ እሱ አመሰገነ
    2 ይእቲ ቀደም እሶ አመሰገነች
    3 ዉእቱ ወዐለ እሱ ዋለ
    4 ይእቲ ወዐለ እሶ ወለች
    ለበረከትነዉመምህርአረመኝ ገናጀማሪነኝ

  • @gubere1
    @gubere1 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም መልካም ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ። ምናልባት ተሳስቼ ከሆነ በቅድሚያ ይቅርታ በዩቱብ ላይ የተሰጠው የመልመጃ መላኪያ አድራቫ እና ካሁን በፊት የላኩበት ተለያየብኝ ።ወይንስ ሁለቱም ትክክል ነው ?

    • @Lisanegeez3
      @Lisanegeez3  3 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው የተለያየ ነው።
      ትምህርቱ ቀደም ብሎ የተዘጋጀ ስለነበር የመላኪያው አድራሻ የተለየ ነው።

  • @TenseGashahun
    @TenseGashahun 2 หลายเดือนก่อน

    መራሕያን ክፍል ፪ ይለቅ