ከጀናዛው ማጠቢያ ክፍል 17 እጅግ አስደሳች ኻቲማ በአንድ ሰው ላይ በርካታ መልካም ምልክቶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 323

  • @NaimaNaima-rb2wd
    @NaimaNaima-rb2wd 2 ปีที่แล้ว +3

    አጂብ ሱባሀን አላህ ምን ያምር አማሞት ነው አላህ ሀቲማቸንን ያሳምርልን

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 6 ปีที่แล้ว +8

    አላህ ሆይ ምንም እንኳን ጥሩ ስራ ባይኖርኝም ያለችኝን ቀሪ ሂወት መልካም ሰርቼ ኢስላምንም ሳለቅ ወደ አሂራ የምሄድ አድርገኝ እርዳኝ ካንተ ውጭ ማንም ሊርዳኝ አይችልምና ቀጥተኛውንም መንገድ ምራኝ ካንተ ውጭ ማንም ቅንን መንገድ የሚያውቅ የለምና ሀይር ሰርቼ በሱና ላይ የምሞት አድርገኝ ያርህማን

  • @جميله-ق1ق
    @جميله-ق1ق หลายเดือนก่อน +1

    አላህ መጨረሻችን አሣምረልን መሸአላህ ደስ የሜል ፕሮግራም ነበረ ጀዛከላህ ኽይረን

  • @ahqd6400
    @ahqd6400 6 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይይይይይ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ግንወላሂ ሁሌም ኡስታዝ አብዱል መጅድ ትዝ ሲለኝ ዉይይይ ምልበላችሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @فادياناصر
    @فادياناصر 6 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍፍ ይህንን ነሺደ ውስጥን ይነከወል ኡስተዝ አብድል መጂድ ማራፊያውን ጃነት ያድርግለትና ያስተውሰኛል

  • @zenabmohammadmohammad8906
    @zenabmohammadmohammad8906 6 ปีที่แล้ว +1

    ያርብ ካቲማየን አሳምርልኝ ያርብ አቡ ሀሩን ጀዛክ አላህ ኸይር በጉጉት ነበር የምጠብቀው

  • @laboba2026
    @laboba2026 6 ปีที่แล้ว +1

    ያያያያያረረብብ መጨረሻችንንን ያሳምርልን
    ያረቢሁስነል ካቲማ
    ይህነሽዳ ዉስጤን ረበሸኝ ወሏሂ ምቸምጨየማይረሳ
    ኡስታዝ አብደልመጅድ አሏሀ ሱ ተ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቀዉ

  • @zekeyasegraga8332
    @zekeyasegraga8332 6 ปีที่แล้ว +2

    Jezkllah. Abdra ykre meslog azga nbre allah ytbkachu harunoch allah mechrsachnn ysamrln

  • @semiraseid9699
    @semiraseid9699 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አሏህ ምን አይነት ደስ የሚል ኻቲማ ነው አሏህ እኛንም ይወፍቀን ውድ የሃሩን ቱዩብ አዘጋጅና አቅራቢወች ጀዛኩሙሏህ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ ማሻ አሏህ በጣም መሳጭ ብሮግራም ነው ቀጥሉበት አሏህ ያበርታችሁ

  • @zhabadem9112
    @zhabadem9112 6 ปีที่แล้ว +1

    MashaAlah Mng Metadel new jezakaAlah Heyren Ustaz

  • @feta-z8i
    @feta-z8i 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ በአላህ እንኮንደህና መጣችሁ youtube ላይ በገባሁቁጥር ሳልፈልግበት የወጣሁበት ጌዜ የለኝም ጀዛከላህ ኸይር

  • @ሰኢዳሸምሱ
    @ሰኢዳሸምሱ 6 ปีที่แล้ว +1

    ያ! ሱበሃን አላህ☪🕌🕋🇪🇹 አላህ ኻትማችንን ያሳምርልን ጃዛኽላሁ ኸይር አ.ረሂም

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህኸይር አብዱሪ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @fathimaseid7703
    @fathimaseid7703 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ባአላህ እንዴት ድስ የሚል ምልክት አለው መሻ አላህ እኔ ብዙም አልከታተለውም ነበረ እሱ ግን ያጓጓል ሱባሀን አላህ ቀጣዩን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 6 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ያውም ያለቀ መስሎኝ ነበር ይቶዮብ በገባሁ ቁጥር ተለቆይሆን እያልኩ አይ ነበር ለማንኛውም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ

    • @ብሌኔነሺለኔእማዬ
      @ብሌኔነሺለኔእማዬ 6 ปีที่แล้ว

      ያአላህ የምወደውን ሰው ለኔ ብቻ አድርግልኝ አሚን በሳምንት እንዴ ነው የሚቀርበው

  • @wyfsu6684
    @wyfsu6684 6 ปีที่แล้ว

    አላህ ይርሀመው ኡስታዜ ይህን ነሽዳ ስሰማ ኡስታዜ እፊቴ ይመጣል መቼም ከልባችን አጠፋም ኡስታዜ አላህ ይዘንለት ለሞቱት ሙስሊሞች አላህ ይዘንላቸው

  • @sofyasofya957
    @sofyasofya957 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ህይር ውወንድም አብዱርሂም አላህሁላችንንም ሀቲማችንን ያሳምርልን እሲክሚወዳቸው ባሮቹያድርገን ቀጣዩን በአላህ ፍቃድ በጉጉት እጠብቃለሁ ኢንሸአላህ

  • @shdjdjjdjfhfhf7278
    @shdjdjjdjfhfhf7278 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አሏህ ያረብ መጨረሻችን አሳምርልን ወንድማችን አብዱረሂም ጀዛካሏህ ኸይር አሏህ ይጠብቅልን የኛ ውድ

  • @sus.suseihossin9110
    @sus.suseihossin9110 6 ปีที่แล้ว +6

    ልክናችሁ ያበናት አብደል መጅድ ጭራሺ የሚረሳ አይደለም አላህ በጀነተፊርዳስ ያስቀምጠው የሚረሳ አይደለም

  • @fathimmafathimma4157
    @fathimmafathimma4157 6 ปีที่แล้ว +24

    ይህነሺዳ ዉስጤን ይረብሸኚል ኡስታዝ አብዱል መጂድን ያስናፍቀኚል

    • @እናቴእውድሸለው
      @እናቴእውድሸለው 6 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ድረስ ናው ወላሂ

    • @bbctmobile6185
      @bbctmobile6185 6 ปีที่แล้ว

      እውነትሽነው እህት እኔም አሏህ ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቀው ያረብ

    • @ፋጡማአላህወኪል
      @ፋጡማአላህወኪል 6 ปีที่แล้ว +1

      Fathimma Fathimma እኔም ወላሂ ነሽዳ አልወዲም ነበር ግን ይሂን ነሽዳ ኡስታዝ ሢሞት ነበር የሰማሁት ሁሌም ስሰማው አለቅሳለሁ በዋትሳብ ልከውለኝ ነሺዳውን ከስልቅ ቁጪ አዲርጌዋለሁ

    • @ያረህማንባረያ
      @ያረህማንባረያ 6 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ

  • @hayatali2699
    @hayatali2699 6 ปีที่แล้ว +2

    የ አላህ አጅብ ነው ያ ረብ መጨርሻችንን አሳምርልን

  • @cell6433
    @cell6433 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር
    አብሽሩ አብድሬ አላህ ያግዛችሁ ጊዜያችሁም አላህ በረካ ስራችሁም በዱንያም በአሄራ እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይክፈላችሁ ከመሰሎችህም ጋር እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
    @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ምንኛ ያማረ አሟሟት ነው አላህ ኸቲማችንን ያሣምርልን አብዱሬ ጀዛከላህ ኸይር በጉጉት ሥጠብቅ ነበር በጣም አሥተማሪ ነው

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን ያረቢ ያአሏህ ጀዛከሏህ አብዱ ረሂም

  • @AA-md
    @AA-md 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በጉጉት ስጠባበቅ ነበር አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያስምርልን አሚን ያረብብብብ

  • @ፍኢዝነኝየሁረልዒይንናየአ
    @ፍኢዝነኝየሁረልዒይንናየአ 6 ปีที่แล้ว +1

    Hustazan Abedr Mjid Yasetawesgnal Nedhdaw Allah Yedahmew Yareb

  • @ryufgh9283
    @ryufgh9283 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነ አላህ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረብ

  • @AnuCr-m5t
    @AnuCr-m5t หลายเดือนก่อน +1

    አላህየ ሙስሊም አድርገህ ወደ ዱንያ እንዳመጣህኝ ሙስሊም አርገህ ዉሠደኝ

  • @hayat8748
    @hayat8748 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀሩኖች ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነዉ በመቋረጡ ቅር ብሎኝ ነበር አምላኬ ሆይ ካቲማየን አሳምርልኝ ያረብ አላህ የሳምንት ሰዉ ይበለን

  • @ليلاادم
    @ليلاادم 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ መጨራሻችንን ያሳምርልን እደት እሜምር ኸቲማ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያአላህ

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን
    አቡ ሀሩን አላህ ይጠብቅህ
    የሁላችንም መጨረሻችን አላህ ያሳምረልን

  • @jgfvvvgcbvcv202
    @jgfvvvgcbvcv202 6 ปีที่แล้ว +1

    ያአላህ መጨረሻችንን።አተ አሳምርልን ያረብብ ጀዛኩምአላህኸይርጀዛውድማችን አብዱእረሂም

  • @ሰሚራሙሀመድኢስላምነውሂወ
    @ሰሚራሙሀመድኢስላምነውሂወ 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ ኻቲማችንን አሳምርልን ጀዛከላህኸይር ወድም አብዱ ረሂም

  • @jemilatube8358
    @jemilatube8358 6 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ ምን ያማረ መጨረሻ ነው አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ያረብ ጀዛኩመላህ ኸይረን

  • @sedatgawhayu5290
    @sedatgawhayu5290 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላ ህይር ያርብ አንተ በርህመት መጨርሻችን አሳምርው በጣም የምወደው ፕሮግራም ይህን የጅናዛ ማጥቢያ ፕሮግራም ስሰም እዱኛን እርሳለው

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ
    @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱህ
    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    በጣም እምወደው ቭሮግራም
    ዋ፣ መጨረሻችን ሱብሀን አላህ
    ሱብሀን አላህ
    ሱብሀን አላህ
    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ
    @አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ኀ1ኰ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ጀዛከላህ ከይር አብዱ እረቢም እደው እድህ አርገህ እጥሌ ትቆርጠዋለህ ኢሻአላ የሳምት ሰው ይበለን

  • @AsAs-jc2rj
    @AsAs-jc2rj 6 ปีที่แล้ว +6

    ጀዛከላህ ኸይር አብዲረሂም አህመድ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
    አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንም
    አውፉቱሊላህ
    በጣም አስተማሪ ነው

  • @ellahamyedadilij1567
    @ellahamyedadilij1567 6 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah
    Kayir asran
    Kayir asamani yarabiiil alamin
    Katimachinin yasamirin jazaa kal Abu haron indum ye haron betisabochi inshallah intabikalen Allah lasamintim beselam yadirsen 👏🖒🖒

  • @iloveyouethiopia7163
    @iloveyouethiopia7163 6 ปีที่แล้ว +2

    MAASHAALA maashaalaa alahh macarashacheen alah yesamerelen
    wondem Abdurahim and balderaboch rajem edmee lametasemun

  • @zedolove8325
    @zedolove8325 6 ปีที่แล้ว +1

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ተባረክ ራህማን አላህ ይወፍቀን ጀዛኩም አላህ ኸይር ውድ ወንድሞቼ

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ የኛንም መጨረሻ አሳምርልን ጀዛከላህ ኸይር አብድሮ ሰአት ጨምርበት

  • @ekramekramng
    @ekramekramng 6 ปีที่แล้ว +1

    Abdurhyem jezakallah kayern. Allah mchrshchng ysamrlhn..abdurahme btame nwe ymwdhk allah yxabeq

  • @ኸይርያኸይርያ-ሐ8ጸ
    @ኸይርያኸይርያ-ሐ8ጸ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ያረብ ቀጥተኛው መንገድ ምራን አማሞታችንምም ያሳምርልን

  • @aumumehamedi4787
    @aumumehamedi4787 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀነ አላህ ያረብ ካቲማየን አሳምረልኝ ያከሪም ጀዛክ አላህ ኸይረ

  • @AdemAAhmed
    @AdemAAhmed 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @seadaas6538
    @seadaas6538 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን جزاكوم الله خير

  • @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ
    @እትዮጵያሀገሬ-ኀ5ኰ 6 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ ሀቲማችንን አሳምርልንን ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mamababa2049
    @mamababa2049 6 ปีที่แล้ว +1

    ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን
    ምን ያለ ያማረ አሟሟት ነው በአላህ

  • @zahrhjamal8280
    @zahrhjamal8280 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አሀላ ኸይር የረቢ መጨረሻችንን አሰምርልን የራሂም

  • @karemsaed6549
    @karemsaed6549 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋለይኩምስላም
    ወራህመቱላሂ
    ወበረካትሁ
    አላህ.መጨረሻችንን
    ያሣምርልን.ያረብ
    አትጥፉ.ቀጥሉበት
    ጀዛኩም.አላህ.ኸይር

  • @እናቴውስጤነሽእወድሻለሁ
    @እናቴውስጤነሽእወድሻለሁ 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋዕሊኩም ሰላም ወረሕመቱሏህ ወበረካቱሁ የተጨረሰ መስሎኝ ነበር መጨራሻችን ያሳምርልን

  • @አየአላህባሪያነኝአልሀምዱ
    @አየአላህባሪያነኝአልሀምዱ 6 ปีที่แล้ว +1

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረቢል አለሚን

  • @zinetawol9186
    @zinetawol9186 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ሡበሀነ ወተአላ የሁላችንንም መጨሻችንን እንሣምርልን የሁልጊዜ ዱአየ ነው

  • @መዲማህሙድ
    @መዲማህሙድ 6 ปีที่แล้ว +1

    ያረቢ መጨረሻችንን አተ አሳምርልን ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @amalalzaabi452
    @amalalzaabi452 6 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ለይሰል ኽሪቡ የሚል ነሽዳ ውስታ አብዱል መጅድ ረሂመውላሁ አስታውስበታለው አላህ የርኽማቸው

  • @ዘሀራአሊቲዩብ
    @ዘሀራአሊቲዩብ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሱበሀን አላህ አላህ ኸቲማችንን ያሳምርልን

  • @hf1308
    @hf1308 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ኸይረን ወድም አብዱረህማን አህመድ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩምላ። ከይረን። አሏህ ካታማችንን ያሣምርልን ውዶቸ ባረካላሁ ፊኩም

  • @fathiyaahmed6954
    @fathiyaahmed6954 6 ปีที่แล้ว +1

    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @mekiabint2374
    @mekiabint2374 6 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሼሆቻችን
    አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን

    • @SamsungSamsung-pz5nb
      @SamsungSamsung-pz5nb 6 ปีที่แล้ว +1

      suballi Aaalha ya Allah yananimi katima ate asamirilini yaa Allal

  • @binthajirediyeallahbariyan3739
    @binthajirediyeallahbariyan3739 6 ปีที่แล้ว

    yareb katemachnn asamrln yarehman allahume amiiiin jezaiklah wendm abdre

  • @fatamafatama3459
    @fatamafatama3459 6 ปีที่แล้ว +1

    ኡሰታዝአቡሀይደርውሰጤነውአለህመሰሎችህያዛልን

  • @nnnnnnn3436
    @nnnnnnn3436 6 ปีที่แล้ว +1

    የአላህ አንተው አስተካክለን መጨረሻችንም አሳምርልን

  • @እማየእሩጫየላንችውነው
    @እማየእሩጫየላንችውነው 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያርብ

  • @الشيخخالدالراشداللهيفرجعليك

    ጃዛኩሙላሁ ኸይር አዘጋጅም አቅራቢውም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @አላህ.ወኪል
    @አላህ.ወኪል 6 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አሚን አሚን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 6 ปีที่แล้ว +2

    Subhan Allah Allah macherashanin yasamirilin

  • @نوراللهمحمد-ف3ز
    @نوراللهمحمد-ف3ز 6 ปีที่แล้ว +1

    አጅብ ነው አላህ መጨረሻችንን። ያሳምርልንቀጣዪን በጉጉት እንጠብቃለን!!

  • @samgrand8145
    @samgrand8145 6 ปีที่แล้ว +38

    መጨረሻቸንን አላህ ያሳምረልን ያረብ

  • @የወሎልጂነኝባሌንእወደዋለ
    @የወሎልጂነኝባሌንእወደዋለ 6 ปีที่แล้ว +1

    ሡበሀን አላህ ኧረ ደስ ሲል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @xbertrr3081
    @xbertrr3081 6 ปีที่แล้ว +1

    አህለን አቡ ሀሩን ጀዘከላህ ለምተመጠልን ሀይር ነገሮች በሙሉ በሠመነው የምንጠቀም የድርገን እንደሞት መን መከሪ አላ

  • @SamsungJ-ms7ev
    @SamsungJ-ms7ev 6 ปีที่แล้ว

    ያርብ አላህ መጨርሻችንን አሳምርልን

  • @gfre2252
    @gfre2252 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሩን ቱዩብ እናመሰግናለን ጀዛክ አላህ በርቱልን እንወዳችኋለን አላህ ይዉደዳችሁ

  • @samirakhansamirakhan8370
    @samirakhansamirakhan8370 5 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ መጨረሻችን አሣምርልን ያረብ

  • @LoloLolo-fj8mr
    @LoloLolo-fj8mr 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ካቲማየን አሳምርልኝ ያያያረብብብብብ

  • @Merema-s8c
    @Merema-s8c 3 หลายเดือนก่อน

    አላህሆይካቲማችንንአሣምርልንያረብ

  • @maklbjjncnn9813
    @maklbjjncnn9813 6 ปีที่แล้ว

    መሻአለህ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ

  • @ruquyamohammed8357
    @ruquyamohammed8357 6 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩ ምአላህ ኸይር

  • @houussy6houussy657
    @houussy6houussy657 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኸይር አብድረህማ በጉጉት ሰንጠበቅ ነበረን

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 6 ปีที่แล้ว +1

    Haron tube jzkume allah heyer bertulen wollahe merte tewdaj temerte new enshe allah

  • @ametali434
    @ametali434 5 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ወላሂ የመች እደሁ አላውቅም ግን እየተከታተልኩትነ ያአላህ የመጨረሻየን

  • @vhj9968
    @vhj9968 6 ปีที่แล้ว

    Jezakelah kher Abdre ....Allah wechereshachin yasamrln yareb ....mingna mtadl new

  • @MekiyaAssen
    @MekiyaAssen 6 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ
    መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ያረብ
    ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @ቀመሪያስጤዋአቤውበልስልጤ
    @ቀመሪያስጤዋአቤውበልስልጤ 5 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምአሰለምወረህመ ቱለህወበረከቱ ጀዘኩም አለህ ከይር

  • @GxGhx
    @GxGhx 2 หลายเดือนก่อน

    Ya Allah majamareya chininim macarashachininim asamirilin yarab

  • @taibalara9393
    @taibalara9393 4 ปีที่แล้ว

    ያርቢ መሸርሻችንን አሳምርልን

  • @ዜድእሙሁሤንYouTube
    @ዜድእሙሁሤንYouTube 6 ปีที่แล้ว

    አላህ የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ የሳምንት ሰው ይበለን ያረብ እህት ወንድሞቸ ዱአ አርጉልኝ አላህ ቁረአንን እንድከፍትልኝ ለአላህ ብየ እወዳች አለሁ

  • @ያረህማንባረያ
    @ያረህማንባረያ 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንካንም አላቆርጣቹትም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ጀዛኩመላ ኸይር

  • @saeedahali3427
    @saeedahali3427 6 ปีที่แล้ว

    ያርብ በራህመትህ እየን

  • @sultaahmad4276
    @sultaahmad4276 6 ปีที่แล้ว

    ሱቡሀናለህ ዋሏሂ ያምጋርምናው አለሆይ ማጫራሸችን አሰሚሪልን ትልቅ ሙእጅዘናው

  • @zulfaumirayyan8040
    @zulfaumirayyan8040 6 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb Jazakalah kayiran.

  • @aas5438
    @aas5438 ปีที่แล้ว

    የአላሕ መጨረሻየን አሣምርል

  • @እኔሌላህልሜሌላ
    @እኔሌላህልሜሌላ 6 ปีที่แล้ว

    መጨረሻችነን አላህ ያሳምርልን ያረብ

  • @LoloLolo-fj8mr
    @LoloLolo-fj8mr 6 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ነሺዳወ ወስጤ ነወ ያአላህ

  • @zleekaas5623
    @zleekaas5623 3 ปีที่แล้ว

    ያረቢ አላህ ይጠብቅን

  • @feta-z8i
    @feta-z8i 6 ปีที่แล้ว

    ያረብ መጨረሻየንአሳምርልኝ 😢😢😢😢😢

  • @Mohamad-kn2po
    @Mohamad-kn2po 4 ปีที่แล้ว

    EnaaKelhe Wenhe Elherajewene☝️☝️☝️☝️☝️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @nahiyanahiyan1482
    @nahiyanahiyan1482 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛከላከይረ