ኢየሱስን ከሙታን ያስነሳው ማን ነው?[ፓስተሮ ሀቨሻ Vs ፓስተር ቤኪ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 11 วันที่ผ่านมา

    Br. Berket. Be blessed exidinglly.

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 16 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @TolaaDamee-l4k
    @TolaaDamee-l4k 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @MulatuAlemu-ok1ec
    @MulatuAlemu-ok1ec 17 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ልኩን ንገረቻው❤❤

    • @habtamusium123
      @habtamusium123 3 วันที่ผ่านมา

      ውድ ወገኔ ! ለምን ከሐዋሪዊት ቤ/ክ እንደወጣሁ ልንገራቹህ
      ከሰማይ ስጋ ለብሶ የመጣው ማን እንደሆነ የሐዋሪያት ቤ/ክ ለ 40 አመት ያህል አብ ስለመሆኑ ከህጻንነታችን ጀምሮ ስንሰማ የቆየ ትምህርት ስለመሆኑ በሚገባ እናውቃለን ፡፡ በእርግጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በቀጥታ አብ ስጋ ሆነ የሚል ጥቅስ ማግኘት ስለማይቻል ፣ በተዘዋዋሪ ሌሎችን ጥቅስ በተለይም አምላክ አንድ ብቻ ስለሆነ ከእርሱ ውጪ ሌላ ሊኖር አይችልም በሚል አመለካከት ስጋውን እንደ ክርስቶስ(ወልድ) ፣ ውስጡ(የማይታየውን) እንደ አብ አድርጋ ለማስረጃነት ትጠቀምበታለች ፡፡
      ወገኖች ፣ እኔም ለብዙ ዘመን ይህንን ትምህርት አሜን ብዬ ተቀብዬ ነበር ! ነግር ግን እድሜዬ ወደ መብሰል ስደርስ ከልጅነት የሰማሁትን በሙሉ በማስረጃ ለማረጋገጥ መጽሐፍ ቅዱስን ሳጠና በመጨረሻ ያገኘሁት መልስ በእርግጥም በስጋ የመጣው ማን እንደሆነ በግልጽ ተጽፎ በመጽሐፍ ቅዱስ አገኘሁት !!!!!
      እንዲህ ይነበባል ፡- ሮሜ 9 ፡5 “ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና ፣ ከእነርሱም ክርስቶስ በስጋ መጣ፣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ የዘላለም የተባረከ አምላክ ነው ፡ አሜን ! “
      የተከበርክ/ሽ/ ወገኔ ፤ ይሄ ጥቅስ በትክክል መረዳት ስጀምር ውስጤ በጣም ተረበሸ ! ለምን ካላችሁኝ እኔ የማውቀው ትምህርት ክርስቶስ ስጋው መሆኑን እንጂ አምላክ መሆኑን በጭራሽ ሰምቼም አላውቅም ነበር ፣ አሁን ግን ከላይ በግልጽ እንደሚነበበው ክርስቶስ አምላክ ነው ይላል ፡፡
      በመቀጠል ደግሞ በስጋ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን ይናገራል !!!!! ታዲያ ከልጅነት የሰማሁት በስጋ አብ መጣ የሚል ቃል ባልተጻፈበት ትምህርት ስለምን ዘመኔን በከንቱ ማባከን እንደማያስፈልግ ሲገባኝ ከዚህ ትምህርት ካስተማሩኝ አባቶች ጋር መነጋገር ስጀምር በቂ መልስ ከመስጠት ይልቅ አሉባልታን መንዛት ቢገፉበትም ነገር ግን እኔ ወገናቹህ ዛሬም የተገለጠልኝን አውነት ለእናንተ ከማስረዳት መቆጠብ አልችልምና ዛሬ ለእያንዳንዳችን ሐጢያት ቤዛ የሆነልን ክርስቶስ የአብ ልጅ እንጂ ሰውነቱ የሚባል ትምህረተት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንዳልሆነ እንድታውቁ እና ጌታ ኢየሱስን የእግ/ር ልጅ መሆኑን በልባቹህ እንድታምኑ እመክራችሃለሁ ፡፡ በእርግጥም አሁን የሐዋሪዊት ቤ//ክ ትምህርተ ከዲያብሎስ መሆኑን አረጋግጥላችሃለሁ !!!
      ጌታ ልባችሁን ይደግፍ !! ተባረኩ

  • @IsraelSamuel-mb4kw
    @IsraelSamuel-mb4kw 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronSeyoum-wp3te
    @MeronSeyoum-wp3te 7 วันที่ผ่านมา

    Beki geta eyesus tsegawin yabzalik

  • @EyobElsaye
    @EyobElsaye วันที่ผ่านมา

    qali irasu ke man gar nebere berket,izhi teyizehal.

  • @Tade-i2d
    @Tade-i2d 17 วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስብቻነውንገራቸው

    • @habtamusium123
      @habtamusium123 3 วันที่ผ่านมา

      ውድ ወገኔ ! ለምን ከሐዋሪዊት ቤ/ክ እንደወጣሁ ልንገራቹህ
      ከሰማይ ስጋ ለብሶ የመጣው ማን እንደሆነ የሐዋሪያት ቤ/ክ ለ 40 አመት ያህል አብ ስለመሆኑ ከህጻንነታችን ጀምሮ ስንሰማ የቆየ ትምህርት ስለመሆኑ በሚገባ እናውቃለን ፡፡ በእርግጥ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በቀጥታ አብ ስጋ ሆነ የሚል ጥቅስ ማግኘት ስለማይቻል ፣ በተዘዋዋሪ ሌሎችን ጥቅስ በተለይም አምላክ አንድ ብቻ ስለሆነ ከእርሱ ውጪ ሌላ ሊኖር አይችልም በሚል አመለካከት ስጋውን እንደ ክርስቶስ(ወልድ) ፣ ውስጡ(የማይታየውን) እንደ አብ አድርጋ ለማስረጃነት ትጠቀምበታለች ፡፡
      ወገኖች ፣ እኔም ለብዙ ዘመን ይህንን ትምህርት አሜን ብዬ ተቀብዬ ነበር ! ነግር ግን እድሜዬ ወደ መብሰል ስደርስ ከልጅነት የሰማሁትን በሙሉ በማስረጃ ለማረጋገጥ መጽሐፍ ቅዱስን ሳጠና በመጨረሻ ያገኘሁት መልስ በእርግጥም በስጋ የመጣው ማን እንደሆነ በግልጽ ተጽፎ በመጽሐፍ ቅዱስ አገኘሁት !!!!!
      እንዲህ ይነበባል ፡- ሮሜ 9 ፡5 “ አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና ፣ ከእነርሱም ክርስቶስ በስጋ መጣ፣ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ የዘላለም የተባረከ አምላክ ነው ፡ አሜን ! “
      የተከበርክ/ሽ/ ወገኔ ፤ ይሄ ጥቅስ በትክክል መረዳት ስጀምር ውስጤ በጣም ተረበሸ ! ለምን ካላችሁኝ እኔ የማውቀው ትምህርት ክርስቶስ ስጋው መሆኑን እንጂ አምላክ መሆኑን በጭራሽ ሰምቼም አላውቅም ነበር ፣ አሁን ግን ከላይ በግልጽ እንደሚነበበው ክርስቶስ አምላክ ነው ይላል ፡፡
      በመቀጠል ደግሞ በስጋ የመጣው ክርስቶስ መሆኑን ይናገራል !!!!! ታዲያ ከልጅነት የሰማሁት በስጋ አብ መጣ የሚል ቃል ባልተጻፈበት ትምህርት ስለምን ዘመኔን በከንቱ ማባከን እንደማያስፈልግ ሲገባኝ ከዚህ ትምህርት ካስተማሩኝ አባቶች ጋር መነጋገር ስጀምር በቂ መልስ ከመስጠት ይልቅ አሉባልታን መንዛት ቢገፉበትም ነገር ግን እኔ ወገናቹህ ዛሬም የተገለጠልኝን አውነት ለእናንተ ከማስረዳት መቆጠብ አልችልምና ዛሬ ለእያንዳንዳችን ሐጢያት ቤዛ የሆነልን ክርስቶስ የአብ ልጅ እንጂ ሰውነቱ የሚባል ትምህረተት መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንዳልሆነ እንድታውቁ እና ጌታ ኢየሱስን የእግ/ር ልጅ መሆኑን በልባቹህ እንድታምኑ እመክራችሃለሁ ፡፡ በእርግጥም አሁን የሐዋሪዊት ቤ//ክ ትምህርተ ከዲያብሎስ መሆኑን አረጋግጥላችሃለሁ !!!
      ጌታ ልባችሁን ይደግፍ !! ተባረኩ

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 16 วันที่ผ่านมา

    አበሻ መሄጃ የለም ላታመልጭ አታሩጭ ነው ነገሩ። የግድም ብለህ ዋጠው እውነት እንደሆነ መቼም አሸናፍ ናት። አበሻ እጅ ወደላይ ነው ነገሩ።

  • @habtamutilaye6969
    @habtamutilaye6969 16 วันที่ผ่านมา

    የምትወጣው አንተ ነህ እኮ አንዱን ሳትጨርስ እላይ እታች ትላለህ።

    @habtamusium123 16 วันที่ผ่านมา

    ተክሌ ናቸው ! ያንተ ኢየሱስ Fiction ነው! hahahahhha bEkaYe dolezu.

    • @asmelashergudo7912
      @asmelashergudo7912 16 วันที่ผ่านมา

      ተክሌ ተክሌ ብላችሁ የሚትሳደቡት የውሸት ትምህርትም ብሆን የናንተን ትምህርት ያመጡት ዋነኞች የሉም? እንደ እናንተ እኛም ስም ጠርተን መውቀስ ከብዶን አይደለም የቃል ሙላት ስለያዝን ያስጠላል ብለን እንጅ።

    • @habtamusium123
      @habtamusium123 16 วันที่ผ่านมา

      የተክሌ ኢየሱስ የመሃመድ አላህ ነው !

  • @Sisay.birahnuSisaybirahnu
    @Sisay.birahnuSisaybirahnu 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤