አቂቃ ምንድን ነው በሸይከ ኢድሪስ አሊ ደጋን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • ዓቂቃ ማለት ምን ማለት ነው ሸይሀችን ስለ ዓቂቃ እና ከታዳሚወች ስለ ተጠየቀው ጥያቄ መልስ ሰጠዋል
    የሴት ልጅ ግርዛትስ በኢስላም እዴት ይታያል የሚለውም ተካቷል
    ለተጨማሪ ቪዲዮዎች ዩቱብ ገጻችን እና የፌስቡክ ገፃችን ይከታተሉ
    subscribe our you tube chennel
    / fidaktube1
    like our facebook page
    / fidaktube
    join Our websait www.fidaketube....
    www.fidaketube....
    ሸር እና ላይክ ያድረጉ ላልደረሰው ያድረሱ

ความคิดเห็น • 28

  • @ነጭአዝሙድ
    @ነጭአዝሙድ 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላኸይር ጀዛእ በጣም ስፈልገው ነበር ያገኘሁት ልጀን አቂቃ አላወጣሁለትም ግን 1አመት ሆኖቷል አለፈበት እያልኩ ስጨናነቅ ነበር አልሃምዱሊላህ

  • @alhamdulilalalakulihalalha3707
    @alhamdulilalalakulihalalha3707 6 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

    • @tiabh1045
      @tiabh1045 6 ปีที่แล้ว

      ጀዛኩምአላከይር

  • @ሀሰብአሏህዉኒእሙልወከል
    @ሀሰብአሏህዉኒእሙልወከል 7 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክሙ አላህ ኸይርን

  • @zedbintyimam1197
    @zedbintyimam1197 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩምላህ ኸይር በጣም አስፍልጊ ትምህርት ነው ሴት ልጅ እደማትገረዘው ሁሉ ፀጉራስ መላጨት የለበትም

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ህይረን

  • @saadahassen2075
    @saadahassen2075 7 ปีที่แล้ว

    وعليكم السلام ورحمة اللة وبركاته ماشء اللة جزاكم اللة خير

  • @SaidSaid-gr5ux
    @SaidSaid-gr5ux 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @ረህማነኝየቡታጀራዋ
    @ረህማነኝየቡታጀራዋ 6 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @hawahoratoa8913
    @hawahoratoa8913 6 ปีที่แล้ว

    Walayikum salam warahmatulahi wabarakatu

  • @አየአላህባሪያነኝአልሀምዱ
    @አየአላህባሪያነኝአልሀምዱ 7 ปีที่แล้ว

    ጄዛኩም አላህ ከይር

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 4 ปีที่แล้ว

    جزاكم الله خيرا

  • @allahisoneiloveislam8123
    @allahisoneiloveislam8123 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር በያላቹበት አላህ ይጠብቃቹ የሴት ልጅ ፀጉርም ይላጫል የወንዱ ቆሻሻ ከሆነ የሷም ቆሻሻ ነው የሚሉ በጣም የሚዳረቁ ህብረተሰቦች አሉ ይህስ እንዴት ይታያል ማለት ባይላጭ ምን ችግር አለው እስቲ መልሱልን ባረከላሁ ፊኩም

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 6 ปีที่แล้ว +2

    የደጋን ፈርጥ ሸኽ እንዲሪስ አሊ ደጋን ረጅም እድሜ ይስጣችሁ አላህ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 4 ปีที่แล้ว

    ወሊኪምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 หลายเดือนก่อน

    ፍየል. ማድረግ ይቻላል ወይ

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 ปีที่แล้ว

    ተመዝኖ የሚስጊን የሚሰጠው ምኑን ነው ኡስታዝ ይገሩኝ አልገባኝም

  • @rewdayutube4433
    @rewdayutube4433 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @عليخضر-خ8ع
    @عليخضر-خ8ع 2 ปีที่แล้ว

    ብርብሠጥይቻላልወይአቂቃው

  • @zineetyimam9578
    @zineetyimam9578 7 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካተሁ
    ጀዘሰከላህኸይረ

  • @laellahelaAllah
    @laellahelaAllah 7 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ጥያቄየ የሴት ልጅ ፀጉርስ ይላጫል ወይስ አይላጭም ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 หลายเดือนก่อน +1

      አይላጭም የወንድ ብቻ ነው የሚላጨው

  • @mengstabg.michael9231
    @mengstabg.michael9231 5 ปีที่แล้ว

    ዕብራውያን 9 (Hebrews)
    27፤ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥ዮሐንስ 14 (John)
    6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 3 (John)
    16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    19፤ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
    20፤ ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
    21፤ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።ሮሜ 10 (Romans)
    9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና።
    12፤ በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤
    13፤ የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

  • @mrbelal1400
    @mrbelal1400 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር በጣም ስፈልገው የነበረ ጉዳይ ነው ግን አንድ ያገባኝ ነገር አለ ወንድ ከሆነ ፀጉሩ ተላጭቶ በግራም ደረጃ ከተመዘነ ለሚስኪን ይሰጣል የሚለው ላይ አልገባኝም እባካችሁ አስረዱኝ የሚሰጠው ነገር ምንድነው?

    • @zabibahussain911
      @zabibahussain911 7 ปีที่แล้ว +1

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ የፀጉሩ የተመዘነው ክብደት ወደ ብር የተቀይሮ ይመስለኛል ለምሳሌ 1ኪሎ ከሆነ 1ኪሎ የሚገዛ ነገር ገዝቶ መስጠት አላሁ አለም

    • @mrbelal1400
      @mrbelal1400 7 ปีที่แล้ว +1

      Zabiba Hussain ጀዛኪላሁ ኸይረን ዜድዬ

    • @ليلاادم
      @ليلاادم 7 ปีที่แล้ว

      ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ ተመዝኖ ብር ነው እሚሰጠው

  • @zainbzainb2219
    @zainbzainb2219 2 ปีที่แล้ว

    ሀቂቃ አደየ አርገነረ ወደልጀነወ