ሙዝ አማራት ዉዴ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 322

  • @kalbeteseb3073
    @kalbeteseb3073  11 หลายเดือนก่อน +17

    th-cam.com/video/IvLjVfz5CKY/w-d-xo.htmlsi=S9zXam3_6KgQI4rK ይሄ የ እኛም ቤት ነው 👇👇👇👇👇

  • @እሙአሜንእሙዳንኤል
    @እሙአሜንእሙዳንኤል 11 หลายเดือนก่อน +34

    የምር ከሆነ እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ልጅ ይስጣችሁ ስታምሩ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 11 หลายเดือนก่อน +3

    ማነው የቃልየን ድምፅ እንደኔ የሚወድላት ❤❤

  • @hannity1472
    @hannity1472 11 หลายเดือนก่อน +12

    ቃልዬ ና ቃል ቤተሰቦች!
    መዳን የሚቻለው በክርስቶስ እየሱስ
    ብቻ ነው ሕይዎትም መንገድም እኔብቻ ነኝ ያለው የይሁዳ አንበሳ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ብቻ ነው
    ሐዋርያት ስራ 4:12
    Isaiah45:5
    (ኢሳያስ)
    ተባረኩ 🙏

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 11 หลายเดือนก่อน +23

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 11 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሑ ዋአለይሒ ወሰለም

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ሰብስክራይብ አርጌሺ እየተከታተልኩሺ ነዉ በርቺ የኔ ዉድ እህት

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሳያቹ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ የምትዋደዱ ከሆነ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hodyeyilma6183
    @hodyeyilma6183 11 หลายเดือนก่อน +62

    ግን ወንድማችን ፀጉርህን አሳጥር አታቁጥርጥረው እሺ ወንድ ፀጉሩን ሲስጥር ነው መልካም

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 11 หลายเดือนก่อน +2

      mene agebashe ene lemerawe atebelu

    • @SofiyaSofiya-fk9xm
      @SofiyaSofiya-fk9xm 11 หลายเดือนก่อน +1

      የከተማ ዱርየ ነው የሚመሥለው😂😂😂😂😂

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 11 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄ የግል ፍላጎቱ ነው የሰውን መብት ባንነካ ጥሩ ይመስለኛል

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@rahelamare9877 እማ እኔ እንደ አስተያያት እንደ ወንድሜ ነው አስተያያት ይስጥሁኝ ይህ ደሞ ጠፋት አይደለም እሺ አንቺ ኦርቶዶክስ ስላልሆንሽ መስልኝ ያልገባሽ እሺ መጽሐፍ ወንድ ፀጉሩን ያሳጥር ይለ የለ አላነበበሺም ለዛ ነው አንቺ

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 11 หลายเดือนก่อน +14

    ወላሂ የባጃጂ ሹፌሩ በጣምመልካምሰዉየነዉ ደንበኛየነበር የማረሳዉ ካገርቤትመጥቸ ከምሽቱ 4ሰአት ገብቸ አአ ስደዉልለት መቶነዉ የወሰደኝ እረጂም እድሜ ይስጥህ ባባየ

  • @YeshiKebede-ir7br
    @YeshiKebede-ir7br 11 หลายเดือนก่อน +21

    አምላኬ ሆይ ቃልዬ የኔ ቀበጥ ስወዳችሁ ግን የምራችሁ ነው እዴ እርጉዝ 🤰 ነኝ ያልሽው ከሆነ ድግል ማርያም ፍፃሜውን ታሳካልሽ❤❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 11 หลายเดือนก่อน +11

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @susunegn9421
      @susunegn9421 11 หลายเดือนก่อน

      Selellahu aleyhi wesellam❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 11 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደሰ ያላችው ጎበዝ ተከባከባት

  • @masarat2998
    @masarat2998 11 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ ስላድኖ ካልጋላይ አይቀመጥም❤❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 11 หลายเดือนก่อน +7

    .ቃልየ የልጂ እናት ልትሆኛ ነዉ ደስ ሴል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 11 หลายเดือนก่อน +3

    ፍጻሜያቹን ያሳምርላቹ በደንብ ተንከባከባት
    ስዕል አድኖውን ቦታ ስለሰጠሽ እናመሠግናለን ቃልዬ በርቱ❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 11 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ምርጦች ስወዳቹ እኮ ደሞ የቃልዬ እርግዝናን ፕራንክ ነው እንዳትሉን ዋ😊 ሌላው ልጅ ከመምጣቱ በፊት መልካም ጋብቻ በአባቶች ተመርቃቹ ልትመሰርቱ ይገባል🥰

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 11 หลายเดือนก่อน +9

    ቸሩ መድአኒሀለም ፋፃሚያቹሁን ያሳምርላቹሁ ቃልዬ & ዳዊት ❤

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቂልኝ ፍጻሜውን መዳኑያለም እስከመጨረሻው ያሳምርላቹ ደዊት ሰላማቹ ብዝዝዝት ይበል

  • @HanaTomas-hn3hf
    @HanaTomas-hn3hf 11 หลายเดือนก่อน +33

    ቸሩ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሰምርው ቃልዬ አትክልት በደብ ብሉ የተባርከ ልጅ ይስጥሽ❤❤❤🎉

    • @user-oq8yr9gr9
      @user-oq8yr9gr9 11 หลายเดือนก่อน +4

      ክክክክክክከሳምትብሀላ ፖራክነው እደሚባል አትጠራጠሩ እነቶፊቅምእድህሲጫወቱብንነበረ

    • @werky-dx9gr
      @werky-dx9gr 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜንን❤❤❤

    • @malikatamn2589
      @malikatamn2589 11 หลายเดือนก่อน

      አው ውሽት ነው

    • @HanaTomas-hn3hf
      @HanaTomas-hn3hf 11 หลายเดือนก่อน

      @@malikatamn2589 እውነት ውሸት ነው እንዴ?

    • @HanaTomas-hn3hf
      @HanaTomas-hn3hf 11 หลายเดือนก่อน

      @@malikatamn2589 ኡፍ ፕራክ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ5ሰ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ5ሰ 11 หลายเดือนก่อน

    የእወነት ተሆነ በጣም ደሰ ይላል

  • @habelsolomon1085
    @habelsolomon1085 11 หลายเดือนก่อน

    Eyage Eyage abezachu

  • @123abay
    @123abay 11 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልየ እናመሰግናለን ተመልካች አክባሪ ነሺ ስእል አድኖዎችን መቁጠሪያሺን አንድ ላይ አርገሺ ከፀሎት ቦታሺ አስቀምጭ የእርግዝናው ነገር ፍራንክ ነው እንዳትይን ደስ ብሎናል ማማ

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 11 หลายเดือนก่อน +6

    ይመስለኛል ድራማ እየሰሩ ነው😅😅😅😂😂😂

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 10 หลายเดือนก่อน

      እኮ

  • @فاطمه-ث3ق
    @فاطمه-ث3ق 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆጆ አላህ የንያሽን ያርግልሽ❤❤❤

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 11 หลายเดือนก่อน +3

    በመጨረሻ ቡናው ደርሶ ሳናይ ካሜራ ማኑ ጭጭ😅😂❤❤❤

  • @HanaWondimu-w2g
    @HanaWondimu-w2g 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤wow

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 11 หลายเดือนก่อน +4

    በርቱሉኝ ምርጥ ጥንዶች ቃል ድቭብ 🙏🙏

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 11 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻችሁን ያሣምው❤❤

  • @tb463
    @tb463 11 หลายเดือนก่อน +5

    ፀጉሩ ፀጉሩ አትበሉት እደተመቸዉ ያድርግ

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa 11 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁአህለንወሳህለን ያኔ ውድ እካንደህናመጣሽ

  • @youtube3789
    @youtube3789 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንካን ደስ አላችሁ ወልደሽ ሳሜ ❤❤❤❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ የምረ ከሆነ ደስ ይላል ደም በጣም ደስ ትላላችሆ ወላሂ ነፍ አመት ኑሮልኝ በፍቅር ቁንጆዎች

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ያገራችን ፋሩት እንዴት ደስይላል በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanawerku
    @hanawerku 11 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ፀጉርህን አሳጥረው የልጅ አባት አደለህ በቃ ተጋቡና አድለይ ሁኑ ዋው እናመሰግናለን እኳን አነሳሸው ስላድኑን

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 11 หลายเดือนก่อน +5

    ቃልዬ የኔ ማር ሳቅታም ጌታ ይጠብቅሸ እንካን ደሰ አለሸ ወልደሸ እቀፍው ከዳዊት ጋር በፍቅር በሰላም እሰከ እርጅና እሰከ ሸበት ኑሩ ክፉ አይንካችው so እወዳቹዋለሁ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @AsmaruBelay
      @AsmaruBelay 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @feker8687
    @feker8687 11 หลายเดือนก่อน

    ግን የዉነትነዉ

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph 11 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደስ አላችሁ

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 11 หลายเดือนก่อน

    እውነትያልገው

  • @wawas7138
    @wawas7138 11 หลายเดือนก่อน

    Koyi lemn abrchu atnorum

  • @dagmawimatewos3641
    @dagmawimatewos3641 11 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ ግን የትኛውን ሙዝ ነበር ያማረሽ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 11 หลายเดือนก่อน +1

    ዉሸት እዳይሆን እንጅ መልካም ነዉ

  • @jesuslovesme7440
    @jesuslovesme7440 11 หลายเดือนก่อน +1

    Congratulations ❤😊 ❤️ 💓 💗

  • @Yariedhabtat
    @Yariedhabtat 11 หลายเดือนก่อน +5

    አብዝተህ ግዛላት በደንብ ተከላከናት ቃል❤❤❤

  • @haiyatsaid577
    @haiyatsaid577 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zehara605
    @zehara605 11 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ የቃ ማጠቢያወ ዳህናነወ ዋጋወ ከሌላወ አፃር😂

    • @sikosilo7233
      @sikosilo7233 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም😂😂😂

  • @genetkonjo
    @genetkonjo 11 หลายเดือนก่อน

    ጌጃ የሆንክ ልጅ ሰገጤ ቃል እስማርት እኮናት ማሽካካትና ጩኸት ታበዛለች እንጂ😂😂😂

  • @hargehaliue9167
    @hargehaliue9167 11 หลายเดือนก่อน

    eseye wowo wow wow💕💕💕💖💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mes355
    @Mes355 11 หลายเดือนก่อน +7

    ቃል በዚህ ኑሮ ውድነት ሁሉም አማረኝ አይባልም ባይሆ አፈር አማረኝ ዘከ አማረኝ በይ 😂😂😂እውነት ከሆነ እኔም ተሰፋ አልቆርጥም ከመዳም ኩሽና ውጥቼ ማርገዝ አማረኝ ወይ 😅

    • @እክራም
      @እክራም 11 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክ

    • @Mes355
      @Mes355 11 หลายเดือนก่อน

      @@እክራም 🤣🤣🤣

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ማለት ?

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ጥሩ ትዳርና ልጅ ይስጥሽ ውዴ ግን በጣም አሳቅሽኝ😂😂😂😂

    • @Mes355
      @Mes355 11 หลายเดือนก่อน

      @@genetkonjo አሜን አሜን አሜን ትዳር የሌለን ሴቶች በሙሉ በአረብ ሀገር ላይ ያለን ያማረ ትዳር እግዚአብሔር ይሰጥን የኔ ቆንጆ የምር በዚህ ኑሮ ያም ምናምን አማረኝ አይባልም 🤣🤣🤣😍

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MdEt-re1rn
    @MdEt-re1rn 10 หลายเดือนก่อน

    ያቅልዋል😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @samira1164
    @samira1164 11 หลายเดือนก่อน

    መሸአላ❤❤

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 11 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ.ቃልየ.ሀይለኘነትሺ.የቀላል..አደለምለካ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰.አንድነገረ.አየዉብሺ.ዋዉ.ንፀህን.አንደኛነሺ.በቃ.አድናቂሺነኘ.የኔ.ጨረጫራ🥰🥰🥰🥰

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 11 หลายเดือนก่อน

    ግን ኡነት ከሆነ ደስሲል

  • @skdjjjkdcjce
    @skdjjjkdcjce 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔቅመሞችዚምአትላቸዉም😂😂

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 11 หลายเดือนก่อน

    Lijetan Doro aregat ende tere terewin tebek adergo yazew
    Emebete Weldesh Lemakef Tabkash

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 11 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @munatube7729
    @munatube7729 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልዬ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልየ የስእል አድኖውን ሰብስበሽ የሆነች ቦታ መርጠሽ መፀለያ ቦታ አድርጊ አዎን እኔም ድራስነ ማርያም ወይም ድርሳነ ሚካኤል ከትራሴ ስር አድርጌ ነው ማድረው ፡ ስታወሪ ደሞ ድምፅሽን ቀነስ አድርገሽ ተረጋግተሽ አውሪ የኛ ቆንጆ ደረባባ እህት እንኳን ደስ አለሽ ደሞ፡ አሁን ሁሌም ፀበል ጠጪ ልጅሽን እንዲባረክ ቤተክሮስትያን ሂጂ ባልሽንም ሰንበት ሰንበት አብራቹ መሄድ አስለምጂው፡ ኮመንተሮች ደሞ ዳዊት ፀጉሩ ዱሪየ ነው እምትሉ ሰው በፀጉር አይገመትም ለኔ በጣም የዋህ እና ቅን ልጅ ይመስላል ለማንኛውም እዛው ክርስትናው ላይ ቀለበታቹን አስራቹ በእምነታቹ ተመርቃቹ ቆርባቹ ተጋቡ።❤

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 11 หลายเดือนก่อน

    ዴቭ እኔ ጥያቄ አለኝ እንዴት የቃልዬ ቁልፍ እንዴት የለክም

  • @FsFaseka
    @FsFaseka 11 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @Tube-sm3mh
    @Tube-sm3mh 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂 የፀጉር ጭስ አማረኝ አላለችም ዳውት ተገላገልኪ 50 ቢር ከፊሌ አጠጣት ጭሱን

  • @almazababa4570
    @almazababa4570 11 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkmmmm😂😂😂❤❤❤

  • @لاإلهإلاالله-ث9ي
    @لاإلهإلاالله-ث9ي 11 หลายเดือนก่อน +2

    ኰአን ደስ አላቹህ

  • @zuzu-sn6hi
    @zuzu-sn6hi 11 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክ አችብትጣጭ አይሻልም አላለም እንደ

  • @selihatseli9043
    @selihatseli9043 11 หลายเดือนก่อน

    ክትፎበቆጮ

  • @ufigyf3107
    @ufigyf3107 11 หลายเดือนก่อน +1

    አድጋ አብራችሁ ሳኖሩ እርግዝና ጉድ ነው😂 ሳትጋቡ አረገዝሽና አረፍሽው ከሠሞኑ የኔ አደለም እዳይል አብራችሁ ኑሩና ከዛ ማርገዝ ይሻላል

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሙዝ ሆነ ማነንኛዉም ፍሩት ስትበሉ አጥባቹሁ ተጠቀሙ ዉዴቼ ስቱ በጁ ነካክቶታል ከይቅርታ ጋር

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 11 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮ የፀጉሩህ ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @zahrahethyob3215
    @zahrahethyob3215 11 หลายเดือนก่อน

    ቃልየየኔዉድ

  • @መሲ-ቐ7ገ
    @መሲ-ቐ7ገ 11 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን እሚያወሩት ሁላ ከምራቸው ነው እንዴ ? እኔ እኮ ዝም ብዬ ለፈን እየመሰለኝ ነው እንጅ አላምንም ምኑንም😅

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 11 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ አንችኮ የገባሽ ነሽ

  • @AsiaaAsiaa-k7m
    @AsiaaAsiaa-k7m 11 หลายเดือนก่อน

    weygud,,,yestegur,,cis,amarengii😂😂😂😂😂

  • @gjhwwjr9159
    @gjhwwjr9159 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ የኔ ውድ እመብርሃን ትጠብቅሽ ማሬ ❤❤❤❤😘😘

  • @AlmAlamm-cm2ny
    @AlmAlamm-cm2ny 11 หลายเดือนก่อน

    😄😄😄❤❤❤

  • @ባዩሽ.ትኩየ
    @ባዩሽ.ትኩየ 11 หลายเดือนก่อน

    የጅህ. ንቅሳት. ለምድነው. የተነቀስከው. በልአጥፋው. አያስፈልግም

  • @degesewbezza7465
    @degesewbezza7465 11 หลายเดือนก่อน

    አምሮብሀልዳዊት

  • @Hab-t3i
    @Hab-t3i 11 หลายเดือนก่อน

    እኳን ደሰ አላችሁ

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa 11 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @qwt729
    @qwt729 11 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ደስተኛ አይደለክም ግልፅ ነው ማስመሰል

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ ፕራንክ መሆን አለበት

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 11 หลายเดือนก่อน

    ሰገጤ ለሚስት ሙዝ የተለየነው

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 11 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅ስታስቁ

  • @agiwb5295
    @agiwb5295 11 หลายเดือนก่อน +11

    ስዕል አድኖውን ጭብጥብጥ አድርገሽ አትወርውሪው በስርዓት ለብቻ ንፁህ ቦታ ላይ ሰብስበሽ አስቀምጭው ከአልጋ ላይ ማንሳት ብቻ ሳይሆን ቦታ መርጠሽ ሰብስበሽ አንድ አካባቢ አድርገሽ መፀለይ መሳለም ትችያለሽ ። ❤🙏

  • @ZainabZainab-er7qp
    @ZainabZainab-er7qp 11 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @muktaraballa5643
    @muktaraballa5643 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂

  • @Fifi-dz7tt
    @Fifi-dz7tt 11 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤❤

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 10 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ቃልዬይሄባልሽ አይሆንም ምንይመስላል ዝጀሮ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv 11 หลายเดือนก่อน +1

    እካን ደስ ያላችሁ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 11 หลายเดือนก่อน

    🤯🤯🤯🤯🤯😳😳😳😳ሳትጋቡነውዴ የምታረግዙት😮😮😮😮😮😮😮

  • @almazababa4570
    @almazababa4570 11 หลายเดือนก่อน

    Kkkkkkkkk

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 11 หลายเดือนก่อน

    Qaliye qal kidan maser alebachu keserg befit yemderegew zmut not

  • @ababooman9494
    @ababooman9494 11 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂Wayi gudi

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መነሻ አላህ

  • @mishomisho9306
    @mishomisho9306 11 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @MessiTiji
    @MessiTiji 9 วันที่ผ่านมา

    🫄🫄🫄🫄🫄🫄woww ukan das alesh

  • @astedeasrede5582
    @astedeasrede5582 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ስርግሽን ሳናይ በልጅ አበሰርሽን ይሁን

    • @genetkonjo
      @genetkonjo 11 หลายเดือนก่อน

      ውሸታቸውን ነው

  • @DagiDagi-g4h
    @DagiDagi-g4h 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ስእል አድኖ አልጋ አጠገብ አይሰቀልም አንሺው ይሄ ለሶስተኛ ጊዜ ስልሽ ነው

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 11 หลายเดือนก่อน

    Ende kal bakela ena ater eco naw le erguz mimekerew le lejeshe ena dawit le erguze mitekemewen naw yenegershe.