ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሄሉዬ ቤት ሲሮጥ ያማጣ መነው እዳኔ😂😂ናባዬ የሰዛናቹ ብቻ ለይክ😢😢😢
የኔ ውዲ ፍቅርዬን ስለምዎዳት ከስረሽ አልጣፋም😅
ወላሂ በጣም የዘቀጠ ልጅ ነው አህሙ እበት ፕራክ ቢሆንም
@@Zade-h7p ደምሪኝ ውዴ
እኔ ወላሂ😁
እኔ
ብንከፋም ብንደሰትም አልሃምዱሊላህ ይህ ነው የሙሲልም ባህሪ
😢😢😢😢አወ አልሀምዱሊላ አህሙና ሶፍ ቤቃጥሉንም 😊
አልሀምዱሊላህ
ሳህ አልሀምዱ ሊላህ❤❤
ነባየ የነሠ ቆጆ ራሥሽን አሥከብሪ ወድልጁ አይደለም አች ጠይቀሽዉ ይቅርና ሁለት ሦሥቀን አዉርቶ እሽ ካለችዉ ይንቃል
ነባዬ የምር ምታምሪ ውብ ነሽ ተረጋግተሽ ሂወት ይቀጥላል❤
ሙስልም እህቴቸ ኑኑኑኑኑኑ ቁረአን እንቅራ
በአላህ ገና ጀማሪ ነኝ አሰሰገቢኝ ዱባይ ከሆንሽ
ኑይይይይይይየኔዋንግስት
ነይ አስቀራሽለሁ የኔዉዴ
እረ እኔንም አሰገቢኝ
እኔንም አሰገቢኝ ለአላህ በለሺ
ግን አህሙ ዱአ አድርግ ስራህን ብቀይር ሴቶች ጋር ግንኙነት የለለው ስራ ብሰራ ባይ ነኝ
😅😅😅😅ማን ሊያየው ስራ ቀይሮ እያየን አይደል ብዙ ምጠዋዎች አሉ የሚያያቸው የለም የምንሰበሰበው እዚሁ ነው ጠንክሩ ከማለት ይልቅ ጣጣ እናበዛለን😢😢😢😅
ወላሂ ሶፊ ከዛ ከላቀቀች ና መጠንከር ከጀመረች ተመችቷታል አምሮባታል ሁለ ነገሯ🌹🌹🌹ሁሌም አላህ ያሳምርሽ
በጣም
ሣህ ወላ አሏህ መጨረሻዋንም ያሣምርላት❤
የዛሬው ወታደራዊ ትዛዝ የተለየነው አልተዋጠልኝም እንደኔ ገና አልተቆጨም የምትሉ 👍ሶፊዬ ግን ተረጋጊ
ሙስሊም ሣኮኑ እዳሞቱ🥀🥀
ሳህ,
አሚን
❤❤
ታይጂ ዢልጥ😅😅
@@RAHMA-e9r አላህየዘልጥሽምንአባሽአገባሽብትልድጋሜሙስሊምሳኮኑእዳሞቱላችውብላነውግማታምውጭከዚህ👊👎👎
ሡብሀን አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለሏህ ወሏሁ አክበር ተረጋጊ ሶፊያ አትጩኪ እየጮክሽ አናቅሽም ተረጋግተሽ አውሪው ሆሆሆሆሆሆሆ
ዝብየ ሳያቸው ሶፊና አህሙ ካድሆድ የወጡ ይመስለኛል በተለይ መልካምነታቸው 🎉🎉🎉
ተይው አምልጣዋለች በግድ አይሆንም😢😢😢 ነባ እንዳትመለሺ ለራስሽ ቻናል ክፈቺ እናበረታታሻለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድሀ ብሉ ማለት ኢማን የለዉ ነዉ አሉ የአላህ መልእክተኛ❤❤❤
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ድሀ ሳይሆን ድወአ ይመስለኛል ትሩጉሙ ደሞ በክርስትያ ፀሎት እንደምንለዉ ነዉ ፈጣሪን መማህፀን ማለት ነዉ ግን ሙስልሞች የሆናችሁ ንገሩኝ ድሀ ነዉ ወይስ ድዉአ ነዉ ምባለዉ ሶፊዬ ኮልተፋ ሁና ይመስለኛል ድሀ የምትለዉ ትክክለኛ ምን እንደምባል በዝህ ንገሩኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم
ወይኔ ሶፊየ እደት እዳሳቅሽኝ በይ ነባየንም ግድ ውደዳት አይባልም 😢😢 አህሙ ከልፈለጋት ያች ትግል ትርጉም የለውም
ውይ ሶፋየ አሳቀቺኝ። የምር 😂😂😂😂
እውነትም የዋህ ናት እንደወንድሜ የማየውን ሰው እንዴት ያፈቅረኛል ብላ ሚስክን ይብስባቸዋል እንጂ
ሳህ
ዉዴ በግድ እናጋባለን እኮ እነ አብርሽ ጋ አላየሽም እንዴ 😂
ነቢየ የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ፍቅር የሆነች ልጅ እኮ ናት 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ ዛሪ ሦፊ በአጠቃላዪ ለሠዉ ያላት ክብር ሣላደቅ አላልፍም አላህዬጨምርልሺ እህት አወን እንደዚህ አዬነት ሠዉ አያሥፈልግሺም ከዛከዛ የሚል አቺ ቆራጥ ሤት ጀግናሤትነሺ ቀጥይበት እህት
ሦፊዬ የኔሤት በምክንያት ነውኮ የምወድሽ❤❤❤ለሠው ሥሜት የምትጨነቂውሥ ነገር
😂😂ሶፊ አረተይ ህፃን አትሁኝ የሠውን ልጂ ግድ አትውደደኝ አታፍቅረኝ አይባልም እና ካፈቀረሽ ለምን እሄ አሥፈለገ ፍቅር እኮ ያሣብዳል
ማነው እደኔ የመጨረሻው ነገር የናፈቀውውውውውው ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉
ፍራክነው
ፈራክ ባይሆ ታያላቹህ ማሰመሰል ሲችሉበት
ሦፊየ ተረጋጊ አህሙየግን ታዉ ፖራክ እደሁ ተናገር ❤❤❤ ግን ማነዉ እደኔ ነባየ ያሳዘነችዉ 😢😢🎉🎉🎉
ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል
Sallaallahu aleyihi wasallam ❤❤❤
ሠለሏሁ አለይሕ ወሠለም
saw
ሱለላሁ አለሂ ወሠለም
Selellahu aleyhi wesellam
ነባየ በጣም አሳዘነቺኝ ወላሂ የኔመልካም ሶፊ ከጎኗ ሁኝ 😢😢😢😢😢😢😢
ወዶች ስንባል ከባድ ነን አህሙ ጥሩ ሰው ነበርክ ነባን ማስከፍትህ ደብሮኛል ቤተሰብ 5 ኬ አስገቡኝ የመዳም ቅመሞችየ
በዚህ አጋጣሚ ሶፊ በጣም አስተዋይ እደሆንሽ ነዉ ያዉኩት አክባሪሽነኝ በነባ ስም አመሰግንሻለሁ ግን ጓደኛሽ የምትወጃት ከሆነ ከደዚ አይነት አስመሳይ እድትርቅ አግዣት❤❤❤
ፕራክ ስለሆና ዳስ ብሎናል🙌🥰ነባዬን ተቃባለት ፍቅሯን😢💔
አዴ ሙባን ተቀበይ አዴ አህሙ ተቀባይ ወደየተኛቸው ትበጠስ😂😂
አይደለም እኮ በግደታነዉ ያለዉ
ፍቅር እንደዛ ነው ላፈቀረው 😢 እሱ ያፈቀረውን እንጂ ያፈቀረችውን አይፈልግም እራት ነጥብ👌🙏❤
አረ ፒረንክ አይደለም አትጀጀይ😂
ነባዬ እዳትመለሺ ኣያስፈልግሽም ዬሄ ልጅ ኣንቺ ቆንጆ ነሽ ማሬ ከምትወጅው ይልቅ እሚወድሽ ሰው ነው ምያስፈልግሽ ኣላህ ላንቺ ያለው ኣስቀምጠልሻል ማሬ❤❤
አህሙ ነባን አይወዳትም😢😢🎉🎉❤❤ለዛነዉ❤❤🎉😢
ነባ እባክሽ አትመለሺ አህሙ አይፈልግሽ ሴትነትሽ አሰከብሪ ቆንጆ ነሽ ረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ሰንት የሚፈልግሽ እያለ ኢሄን ቦረኮ አትለማመጪ ሴቶች ተከበሩ ተዉ ግን ወንድ ጠይቃቹሁ እንጂ አትጠይቁ🙄
❤❤❤❤ ሊክ ነሽ
✅
አዉነት ነዉ ነባ ተመልሳ እሄን ልጅ ማግኘት የለባትም
ሳሀ🎉🎉
አንች ቦርኮ ስድቡ ምን አመጣው እሱኑ ብላ አይደልዴ የሄደበት የምተከተለው
ሶፊ እባክሽ አታስገጅው በግድ የሚሆን ነገር የለም ዛሬ አንች ስላስገደድሽው ቢያደርግ ጥሩ አይሆንም አስቢበት
አህሙዬ ኧረ ይደብራር እስከዛሬ የት ነበርክ ሙባ ስለጠየቃት የቅናት አስመሰለብክ 🤔😢
ዝበይ ፕራክኮ ነው 😮😮
እና ፕራክምአይደልደ እዉንም ቢሆን በፈለገዉ ሰአት የመጠየቅ መብት አለዉ
ይች ፍቅር እምትባል ስታስጠላኝ በየቦታው እኝኝኝ
@@ወሎየዋ-መ8ሸእንኳን አስጠላውሽ እና ምን ይሁን 😏
@@ወሎየዋ-መ8ሸእንዳንቺ ታዲያ ሀውልት ይመስል አንድ ቦታ ልቁም 😆😆🤣🤣
አይ ኮሜንታተሮች ምናለ ትንሽ ብታስተነትኑ ምክንያቱም አህሙ ነባን የመሰለች ቆንጅየ ልጅ የማር እሸት የምትመስል ልጅ ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ያላት ትቶ ለምን ይመስላችኋል ግን ሶፊን የመረጠው እሷ በሰወች ዘንድ ተወዳጅ ስለሆነች አብሬ ውጤታማ እሆናለሁ ብሎ አስቦ እንጅ የውነት ሶፊን አፉቅሯት አይደለም እንደኔ እንደኔ ሶፊ በንቢታሽ ብትፀኝ ይሻልሻል ምክንያቱም ሁለተኛ ደግሞ ልብሽን እንዳይሰብረው ።
😅😅😅😅😅😅😅😅አቤት ሰው ነገ ታፍሪበታለሽ ፕራንክ ነው እብድ አይደለም አህሙ ወሬኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊ ፕራክም ቢሆን እረጋ በይ ማሬ😮እንደኔ እውነት ቢሆን ደስ ሚለው እስኪ👍
እሽ በለችዉ ደሥ ይልነበር
እኔም
እኔ😂😂
እኔም ደስ በለኝ ነበ ትጎደለች እንጂ ሶፊተ ለሰው ደስታ የምተረገው ጥረት🎉🎉🎉❤❤
እኔ ግን ይመቸኛል ብትጋቡ ግን ነባን የት ላድርጋት😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ላይ ነኝ ነባዬ አይዞን አህሙማ ታስሮ መገረፍ አለበት😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አወመገረፍ አለበት😮😮😮😮
😂😂😂
አሚንንን
Betam megrf albet welahi
አወ በጣም
ነባ ቆጆ እሱ ሳይይወድ ለይሉኝታ ካንቺጋ ቢሆንም ከጊዜ በኋላ ፈልገሽዉ ለምነሽዉ እዳገኘሽዉ ነዉ የሚያላግጥብሽ አሁን በደብ በፕራክ አድርጎ እያሳየሽነዉ በራስሽ አትቀልጂ ደሞ ለወድ እረ አላማ ይኑርሽ እራስሽን ገንቢ ከዛ የፈለግሽዉን መርጠሽነዉ ምታገቢዉ እራስሽን ለወድ ዝቅ አድርገሽ አታሳይ ችላ ካላልሽዉ ገና ይቀልድብሻል
ትክክል
በጣም የእውነት ተጃጃለ እስከ ዛሬ የት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ነጋቲቭ ኮሜንት ስፅፍ ከእሱ ቤት። ሙባ መጥቶ ስለጠየቀ ነው ተንከሲስ
ከሂኖክ ደንቆ ከተለያየሺ ጀምሮ ሶፌየ እያማርብሺነው የሂደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂👍
😂😂@@TsahyeTsahyeabare
😂😂😂😂
የሶፊየ ቤተሰቦች በአሏህ ደምሩኝ አያስከፍልም😢😢😢
መልሽ ደመርኩሽ
መልሺ ወዷ
ደምሪኝ ውዴ
የኔማር ደመርኩሽ
ደምሪኝ ደመርኩሽ
ግን ሴቶች ለብራንክም ቢሁን እወድሻለሁ ሲባሉ የሚጨርጨሩት ነግር ደሞ በመጣይ ቁጥር ሥራ አለብኝ የምትለው ነግር ምንድን ነው ሥራሽ ካለብሽስ ለምን መጣሽ ደሞ ኮመንቶች ላይክ አድርጉኝ ለምን አይታያችሁም😅😅😅😅
እና ከምረጡ ጓደኛዋ ምንም ከማይጠበቅ ሰው አፈቅርሻለሁ ሲሉ አደት አያናድም በራሴ ብለን አናሰብ ሁላችንም
ሁተኘነኝ መነው እደ እኔ ሀገር ገብቶ ነፀነት የነፈቀው😢😢😢
እኔ በጣም
እኔም❤
እኔወላሂስደት😢እጅጅጅጅጅብሎኛል'ግንአልሀምዱሊህ'ሀገሬስገባኢሻአላህ'አድቤእቀመጣለሁ😅😅😅ጠግቤነበርወላሂበሄድኩብየ😢
እኔ እህህህ ሤትዬየ ክፉነች ጨቅጭቃ ልገለኝነዉ
@@RaheemaRaheema-k9d አብሽሪውዴለኸይርነው
አህሙ ሶፊየን ይወዳታል ስታስጨንቀዉ ወላሂ እላለሁ 3ቀን እፆማለሁ አለ አህሙ የዋህ ሶፊየ ተረጋጊ አንቺን ና አህሙ ባንድላይ አላህ ብሎ ከሆነ ተጋብታችሁ ትኖራላቸ 😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረአህሙ ደህናሰዉአልነበርክ 😊ሶፊ ተጓድታለች ተዋት የኔዉድ አሏህያጠክርሽ😥
ሶፊያ አበዛሽው ሆሆሆ አብረው ሰሩ እንጅ አፈቅርሻለሁ ብሎ አብሯት አልኖረ በዛላይ ወንድ ልጅ ነው አፈቀረሽ ጠየቀሽ አለቀ የምን እህቱ ነሽ ? አንድ በማንኛው ዝምድና
ሶፊ ጀግናናት,አትሸወድም,
ካልፈለግሽ አልፈልግም ነው ማለትሶፊ ስለጮህሽ ምንም አይፈጠር
ሰህ
አራ ወላሂ ሶፊዬዬዬዬ ዘሬ በሰቅ ገደልሽኝ
awe wly😂😂😂❤
😂😂😂😂 ወላሂ ሶፊ ኡኡኡ ነው ምለው ስትል በሀረካቷ የለለ ነው የሳኩት የኔ የዋህ ውስጧ ቲማቲም ነውኮ😅😅😅😅
💔🤣🤣🤣🤣
ሶፊዬ የኔ አንዴኛ ስወድሽኮ የሰውን ስሜት የምትረጅው ነገርስ
አህሙየ የኔ የዋህ እደኔ መሳቅ ነው እኔ አድነገር አጥፍቸ እናቴ ትቆጣኝ ነበርየኔ ውድ እናት እድሜ ለናቶች
ነባየ የኔ ቆጅ ዲጋሜ ወዶህሙ ህይወት እዶትመለሺ ተይዉ ጥርጉ ይበል አይሆንሺም አስመሳይ ነዉ ጥቅም ፈላጊ
አች ደነዝ እራስሽ አስመሳይ ለነባ ያሰብሽ ትመስሊለሽ ደቆሮ ሰዉን ለማለያየት ትሮጣላችሁ ግን አይሳካላችሁም😏😏😏
ነይ ዉጭ ነገረኛ ምቀኛ
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 ሳህ ዉደ የወደዱ መስለዉ እነሱን ለማለያያት ነዉ ሀሳባቸዉ ግን አይሳኮላቸዉም
አወ አያስመሰለነው ሶፊ ስለሷ ትጨነቃለች እሱግን ነባን ትቶ ሶፊን ይለማመጣል ሰፊራሱ ተናግራለች አደዚህ አይነት ሰው ከሆክ ለሷ ራሱ አታሰ ፈልጋትም አለችው ከሜቶች አታሽቃብጡ ምደነው ዘሎ ሰውን መሳደብ እኛ እነሱ አደለያዪ አን ፈልግም ስራአት ያዙ
ሶፊ ጀግና ናት ስት አሉ የሰው ባል ወደድኩህ ብለው ሙጭጭ የሚሉ የኔሴት ሶፊዬ
ሦፉየ የኔ ሡሥ የኔ ማር እፍፍፍፍፍየ አሣዘሽኝ አህሙ ተዉ አታበሳጫት ሦፉየ ግን እኮ ሂወት ይቀጥላል የኔ ማር ተቀበይዉ አይይይ ምን ልበል 😢😢😢 አህሙየ የኔ ድቡሽ ገላ አላህ ያሣካልህ ነባ ነባ የምትሉደሞ እሡ ለሦ ሥሜት ከሌለዉ ከየት ያጣ የሡን ሂወት የሚኖርዉ እሡ እጁ እናተ አይደላችሁም እኮ
ሣ እውነትሺነው
ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወለኢላህ አኢላላህ አላሁ አክበር ሰሉ አለነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ሱላላሁ አለሂ ወሰለም🌹
ነባየ እንዳትመለሽ ፣እራሥሽን አሥከብሪይ
ሶፊየ አሳቅሺኝ 😂😂😂 አህሙ ፕራክህም የተመታ ነው የምር 😂😂😂 ሶፊየ ነባን ተረዳት አትበይው ስላልፈለጋት ለዛና ነው ፕራክ ያረገሺ
ዉነቱነዉ
ነበዬ እኳንም ሄድሽ እደትማለሽ በረስሽ ቻነል ነይ እኛ እነበረታታሸሌን አህሙ አትረበም ወለህ
ሶፊ ዛሬ😂😂😂😂😂 ግን ከነባ ቢሆኑ የብዞቻችን ምኞት ነበር እሱ ካልወደዳት በግድ አይባልም
ሶፍየ ጀግና የኔ እህት ብዙ ሴቶች አሉ የጏደኞቻቸውን የሚቀሙ አሉ🎉🎉🎉
ሳህ የኔማር😁
ሳህ የኔዋ ❤❤😂😂😂😂
@@Hatija-is7dmደደብስ አች ደነዝ
በትክክል የኔ ማር
@Hatija-isደማ7dm
ወይኔ ግረ ገብቶኝ ነበራ ፕራንክ ነው ምንድ ነው እያልኩኝ🤣🥰🥰
ፕራክነዉ እዴ በግደታ እኮኘዉ ያለዉ
@@RaheemaRaheema-k9dአዎ በግዴታ ነው ጥቅመኛ እስከ ዛሬ የት ነበርክ ተንከሲስ
አህሙ ና ሶፊ ሁለነገራቸው ማቺነው ቢጣሉም ዘና ያረጉኛል😢😂
ሀራም😂😂😂😂😂😂
ሹጢ ስው ነው የሞላው አላላይም😂😂😂
ነባ ባለሽበት የአላህ ሰላምታ ይድረስሽ ከነዝህ ልጆች ራቅ ዶላር አስክሮቸዋል ከአዳማ ወደ ሻሻመኔ ሂጂ
አኮዋን ያልታሰበ ደስታ ያሰማችሁ 🙏❤❤🥰
amiiin
Amen amen amen
ሶፎ እህቴ ሁሌም ለሌላው ስሜት እምጥጨነቅ ጀግና ሴት ናቺ ❤❤❤❤
ሶፊ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ስስት ቸኩሌት💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሶፍዬ እባክሽን የነባን ስልክ እባክሽን ኮሜንት ላይ አሰቀምጭልኝ በጣም እፈልጋታለሁኝ በጣም ቀና ልጅ ናት አደራሽን ሶፍዬ እንዳታመልጠኝ ብዙ ሰው አይን ጥሎባታል አደራሽን ሶፍዬ
ሶፊ አትሸወጅ እድሜም ይሄዳል እኮ የምሩን ከሆነ ተቀበይው🙄
ሥራ ነው የሚሆነው
ሶፊ 😂😂😂😂 ወላሂ የኔ ውድ አህሙ ከነባ ጋ መሆን ካልፈልገ አታስገድጂ ፍቅር በልመና አይሆንም አህሙንም አትፍረጅበት ነባየ የኔ ቆንጆ አላህ ይተግናት 😢😢😢
ሶፊ እኔም ተመካክረው ፕራንክ እያደረጉሽ ነው የሚመስለኝ ግን አንችም ስሜቱን አየወቅሽው አሱን ነባን በፍቅር እንዲቀርባት በጣም ስለተጫንሽው ነው
እረሦፊ ተረጋጊ ምንአለበት ቢያፈቅርሺ አታካብጂ ምላሥሺንቀንሺ
ዛሬ አንደኘ ነኝ😂😂 ሶፊ እንደኔ ያሳዘነችዉ 😢አህሙ ግን ያሆነ ነገር ሆኖወል አኡዙቢለህ😢😢😢ሰዉ እንዲ ዪቀየረል 👍👍👍
Sofii ko walahii dhuga raabbii jabdu ko jabadhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሞች ብኣለህ 😢ክርስቲያኖች በፈጠራቸው😢 1000 ኣስገቡኝ😢❤😊
መልሽ
@Zደምሪኝedo_Ke-6
ሶፊ አስጠላሺኝ ወላሂ ፕራንክም ሆነ እዉነት እደዚህ መጣጣት አነበረብሽም ሀይ ሂወት ይቀጥላል ደሞ ከቶፊቅ ዉጪ ወንድ የለም አልሽ አንቺ ብቻ የተጎዳሽ አስመሰልሽዉ ምድር ለይ የሰዉ ልጅ ፍቅር ይጀምራል ትዳር ይይዛል ካልተስማሙ ይለያያሉ አለቀ አንቺ መለኩሳለዉ አልሽሳ
ቶፊክ ሁለተኛ ወይምሶስተኛ ሚስት ያገኛል ብላአስባነዉ ለአህያ ማርአይጥመዉ ይባላል
@@kasdesa3634አይባልም እባካችሁ እህቶች ሶፊ ጨዋ ነች ተዋት በአላህ 😢😢😢😢😢😢😢ደሞ አህሙን ወንድሜ ብላ ስላሰበች መቀየር አትፈልግም መረዳት አለብን ሁላችንም አንድ አይነት አይደለም ማይዳችን❤❤❤❤
አይ ሂወት እንደዚህ ናች የምንኖረው ሌላ የምናስበው ሌላ አይይይ😊😊😊
🎉የኔ ቆኔጆ ሶፊ 😂😂😂😂አሳቅሽኝ ደሞ አለፍላጎቱ ወደዳት አይባልም
ሶፊየን የምትወዱ
ቡራዬ በ ኣላ ኸ ሃሚ ገር ተራቁ
Bur adelimi ite@@JtuyeShamasadin
ሶፊ ትዳር በግድ አይሆንም አህሙን አታስገድጅው። እሷንም ከማይፈልጋት ሰው ጋር እንድትኖር አታስገድጃት አልፈልግም ካለ አለቀ። አንቺንም መውደድ ይችላል ተይው የሚወድሽ የሚያስብልሽ ይሻላል ።
የነባነገር ነዉጂ ብትቀበይው ጥሩ ነበር የዋህና የዋህ ናችሁ
ወላሂ. አህሙ. አከብርህ. ነበር. በነባ. ጉዳይ. አሥከፋሀኝ😢😢😢😢
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አታሽቀብጭ ወረኘ ምን የስጮህሸል ነበ ነበ አትበይ ከልፈለግሽ አልፋልግም ብለሽ ንገራዉ የፈለገዉን መፍቀር ይችለል አንቺ ልታዢዉ ነዉ እንዴ ሶፊ ሶፊ ተበልሽ መሰለኝ ምን ትቁነጠነጠለች
አህሙዬ የኔ ወድም እደዚህ አይነት የአድ ሳምት ፕራክ ማን አስተማረህ ለኛም እዘኑልን ለማንቻዉም ፕራክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕራክ ሆነ እዴ
አወ ዉደ የሚፈትሹሰዉኑሮነዉ😂😂😂😂😂😂@@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d እ አላየሽም ልበል ወይስ
@@ያኢላሂ አይ በግደታ አይደል እዴ ያሥባለችሁ
@@RaheemaRaheema-k9d ፕራክ ነዉ እህት አዉቆ ነዉ እደዛ ሲል የነበረዉ😂😂😂😂
ሶፊ ቆይ ምድነው ሌላ ሂወት አለኚ የምትየው ጉድ በቃ ያለፈ አለፈ ነው ሂወት ይቀጥላል🥰
ቆይ ግን ቶፊቅ ተወጣ ቡሀሏ ሁሉም እኔ እወድሻለሁ እያሉ ይመጣሉ ሆ እስከዛሬ የት ነበሩ ደሞ ሶፊ ተተረጋግተሽ አትጩሂ ደሞ አምሮብሻል ቶፊቅ ጋር ከተለየሽ
ማን ነው እንደኔ ከሄዱ ቤት አቋርጦ የመጣው 🤣🤣🤣😢😢😢😢😢😢
አይ ሶፊዬ ንድድ ብለሽ ስታወሪ ሳቄ ይመጣል😂በዚ ልክ አትበሳጪ ውዴ🥰🥰
የነባነገርነውጂ አሪፍነበር❤❤😢😢😢
አወን
አዉን😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊ፤ ከሄኖክ ድንቁ ጋር ከተለያየሽ በዃላ አምሮብሻል የሚለው comment ደስ ብሎኛል።
ፍቅር አማክሮ አይደለም እኮ የሚይዘዉ ሶፊ ለምን ያዘህ አይባልም
ኧረ ሶፊ አረጋጊው እሱምን ጥፋት አለበት ነባ ወደደቹ እጂ እሱ እወድሻለሁ ብሎ አልካዳትም
ሶፈተረጋጊ አት ጩሂ አበዛሽውሳ ሆሆ አህሙ ምርጥሰውነው
ሶፊ እንዴት አሳቀችኝ አይለመደኝም😂😂😂😂😂😂😂😂
ሶፊየ በአላህ ነባን ሂደሽ አረጋጊት ካህሙም እድትርቅ አድርጊት
ከልብህ ከሁን ተስፋ እንዳቁርጥ አህሙ ጅግና 😢😢😢😢
አህሙ ግን ስታናድ የነባዬ የኔዉድ አይዞሽ
እውነት ለመናገር አህሙ እና ሶፍ ቢጋቡ ደስ የሚል ላይፍ ይኖራቸዋል ብዪ አስባለሁ አህሙ ይወዳታል ሲያያት ገና ሳቁ ነው የሚመጣው ይህ ስሜት ደግሞ ዝም ብሎ አይመጣም እመኑኝ
ነበዬ የኔ እነት አይዞሽ ስጀመር ከነዚ ሰዎች ረቅ በይ አች በጠም የወነ ቆንጆ ነሽ አህሙ ግን እደዚ አየደረግም ሶፊዬ ጀግነ ነሽ⁉⁉⁉⁉⁉‼‼‼⭕⭕
አረተዉአህሙተዉ ልጂቶን ልታስጨለላት ነዉደ 😂እደዉም በጣምታታጋሽናት አብሽሪ ሶፊየ❤❤❤❤❤❤❤
ሶፊዬ የኔ ጀግና ሴት ደግ አደረገግሽው🤭🤣 እሕሙ የምር ከሆነ ያስጠላል ለነባ አታስብም ሲጀመር እየሳቀ ነው ፕራንክ ነው🤣 ነባዬን የመሰለች ቆንጆ ልጂ አገተሕ ታድለሕ ታመልጥሕና ታርፋለሕ😮
ሲጀመርኮእሷናትጂእሱአይወዳትምመሰለኝ
ሠብ አዲርጊኝ ውደ
@@hawlltomar6162 ያስብላል ውደ😌
@@hawlltomar6162 እደት አወቅሽ ማስረጃ አለሽ
Dhugaa keetiiu wlh sofiiiii❤❤❤❤❤❤
ለሁላችንም እምንመኘውን ሳይሆን በሁለቱም አገር አሚጠቅመንን አላህይስጠን
ሶፊ ምነዉ ምንነካሽ ፍቅር እኮ ከወደቀበት ምን ያድረግ ተረጂዉ አንችም ተጎረተሻል እሱን አግቢዉ እና ይለይለት ለሷ ደሞ ሌላ አላህ ይስጣት እሱን አትጉጂዉ
ሀቂቃ ብትጣመሩ ዴስ ይለኛል የምትኋኋኑ ይመሥለኛል 😂
😂😂😂🥰🥰🥰
ትክክል የኔም ምኛትነው
በጣም,ይመጣጠናሉ
*አይ ሶፊዬ ተናደሽም ስትንጨረጨሪ እኔ ሁሉም ነገርሽ ያስቀኛል ደስ ትይኛለሽ አሙ ግን ተጠንቀቅ ሶፊ እህትህ ልትሆን ነው የሚገባው ነባም ጠንቀቅ በይ ከዚህ በህዋላ መጎዳት የለብሽም*
አብሽሩ እህትና ወድምነት ይበልጣል የምትሉ ነባየ እደት እዳሳዘነችኝ
ፊትህ ለእህታችን ራወን😢😢😢😢😢
ከሄሉዬ ቤት ሲሮጥ ያማጣ መነው እዳኔ😂😂ናባዬ የሰዛናቹ ብቻ ለይክ😢😢😢
የኔ ውዲ ፍቅርዬን ስለምዎዳት ከስረሽ አልጣፋም😅
ወላሂ በጣም የዘቀጠ ልጅ ነው አህሙ እበት ፕራክ ቢሆንም
@@Zade-h7p ደምሪኝ ውዴ
እኔ ወላሂ😁
እኔ
ብንከፋም ብንደሰትም አልሃምዱሊላህ ይህ ነው የሙሲልም ባህሪ
😢😢😢😢አወ አልሀምዱሊላ አህሙና ሶፍ ቤቃጥሉንም 😊
አልሀምዱሊላህ
ሳህ አልሀምዱ ሊላህ❤❤
ነባየ የነሠ ቆጆ ራሥሽን አሥከብሪ ወድልጁ አይደለም አች ጠይቀሽዉ ይቅርና ሁለት ሦሥቀን አዉርቶ እሽ ካለችዉ ይንቃል
ነባዬ የምር ምታምሪ ውብ ነሽ ተረጋግተሽ ሂወት ይቀጥላል❤
ሙስልም እህቴቸ ኑኑኑኑኑኑ ቁረአን እንቅራ
በአላህ ገና ጀማሪ ነኝ አሰሰገቢኝ ዱባይ ከሆንሽ
ኑይይይይይይየኔዋንግስት
ነይ አስቀራሽለሁ የኔዉዴ
እረ እኔንም አሰገቢኝ
እኔንም አሰገቢኝ ለአላህ በለሺ
ግን አህሙ ዱአ አድርግ ስራህን ብቀይር ሴቶች ጋር ግንኙነት የለለው ስራ ብሰራ ባይ ነኝ
😅😅😅😅ማን ሊያየው ስራ ቀይሮ እያየን አይደል ብዙ ምጠዋዎች አሉ የሚያያቸው የለም የምንሰበሰበው እዚሁ ነው ጠንክሩ ከማለት ይልቅ ጣጣ እናበዛለን😢😢😢😅
ወላሂ ሶፊ ከዛ ከላቀቀች ና መጠንከር ከጀመረች ተመችቷታል አምሮባታል ሁለ ነገሯ🌹🌹🌹ሁሌም አላህ ያሳምርሽ
በጣም
ሣህ ወላ አሏህ መጨረሻዋንም ያሣምርላት❤
የዛሬው ወታደራዊ ትዛዝ የተለየነው አልተዋጠልኝም እንደኔ ገና አልተቆጨም የምትሉ 👍ሶፊዬ ግን ተረጋጊ
ሙስሊም ሣኮኑ እዳሞቱ🥀🥀
ሳህ,
አሚን
❤❤
ታይጂ ዢልጥ😅😅
@@RAHMA-e9r አላህየዘልጥሽምንአባሽአገባሽብትልድጋሜሙስሊምሳኮኑእዳሞቱላችውብላነውግማታምውጭከዚህ👊👎👎
ሡብሀን አሏህ
ወልሀምዱሊላህ
ወላኢላሀኢለሏህ
ወሏሁ አክበር
ተረጋጊ ሶፊያ አትጩኪ እየጮክሽ አናቅሽም ተረጋግተሽ አውሪው ሆሆሆሆሆሆሆ
ዝብየ ሳያቸው ሶፊና አህሙ ካድሆድ የወጡ ይመስለኛል በተለይ መልካምነታቸው 🎉🎉🎉
ተይው አምልጣዋለች በግድ አይሆንም😢😢😢 ነባ እንዳትመለሺ ለራስሽ ቻናል ክፈቺ እናበረታታሻለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድሀ ብሉ ማለት ኢማን የለዉ ነዉ አሉ የአላህ መልእክተኛ❤❤❤
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
ድሀ ሳይሆን ድወአ ይመስለኛል ትሩጉሙ ደሞ በክርስትያ ፀሎት እንደምንለዉ ነዉ ፈጣሪን መማህፀን ማለት ነዉ ግን ሙስልሞች የሆናችሁ ንገሩኝ ድሀ ነዉ ወይስ ድዉአ ነዉ ምባለዉ ሶፊዬ ኮልተፋ ሁና ይመስለኛል ድሀ የምትለዉ ትክክለኛ ምን እንደምባል በዝህ ንገሩኝ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
صلى الله عليه وسلم
ወይኔ ሶፊየ እደት እዳሳቅሽኝ በይ ነባየንም ግድ ውደዳት አይባልም 😢😢 አህሙ ከልፈለጋት ያች ትግል ትርጉም የለውም
ውይ ሶፋየ አሳቀቺኝ። የምር 😂😂😂😂
እውነትም የዋህ ናት እንደወንድሜ የማየውን ሰው እንዴት ያፈቅረኛል ብላ ሚስክን ይብስባቸዋል እንጂ
ሳህ
ዉዴ በግድ እናጋባለን እኮ እነ አብርሽ ጋ አላየሽም እንዴ 😂
ነቢየ የኔ ቆንጆ ስታሳዝን ፍቅር የሆነች ልጅ እኮ ናት 😢😢😢😢😢😢😢😢
ወላሂ ዛሪ ሦፊ በአጠቃላዪ ለሠዉ ያላት ክብር ሣላደቅ አላልፍም አላህዬጨምርልሺ እህት አወን እንደዚህ አዬነት ሠዉ አያሥፈልግሺም ከዛከዛ የሚል አቺ ቆራጥ ሤት ጀግናሤትነሺ ቀጥይበት እህት
ሦፊዬ የኔሤት በምክንያት ነውኮ የምወድሽ❤❤❤ለሠው ሥሜት የምትጨነቂውሥ ነገር
😂😂ሶፊ አረተይ ህፃን አትሁኝ የሠውን ልጂ ግድ አትውደደኝ አታፍቅረኝ አይባልም እና ካፈቀረሽ ለምን እሄ አሥፈለገ ፍቅር እኮ ያሣብዳል
ማነው እደኔ የመጨረሻው ነገር የናፈቀውውውውውው ላይክ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ
እኔ
ፍራክነው
ፈራክ ባይሆ ታያላቹህ ማሰመሰል ሲችሉበት
ሦፊየ ተረጋጊ አህሙየግን ታዉ ፖራክ እደሁ ተናገር ❤❤❤ ግን ማነዉ እደኔ ነባየ ያሳዘነችዉ 😢😢🎉🎉🎉
ያኡመተ ሙሀመድ ሰሉ አለ ረሱል
Sallaallahu aleyihi wasallam ❤❤❤
ሠለሏሁ አለይሕ ወሠለም
saw
ሱለላሁ አለሂ ወሠለም
Selellahu aleyhi wesellam
ነባየ በጣም አሳዘነቺኝ ወላሂ የኔመልካም ሶፊ ከጎኗ ሁኝ 😢😢😢😢😢😢😢
ወዶች ስንባል ከባድ ነን አህሙ ጥሩ ሰው ነበርክ ነባን ማስከፍትህ ደብሮኛል ቤተሰብ 5 ኬ አስገቡኝ የመዳም ቅመሞችየ
በዚህ አጋጣሚ ሶፊ በጣም አስተዋይ እደሆንሽ ነዉ ያዉኩት አክባሪሽነኝ በነባ ስም አመሰግንሻለሁ ግን ጓደኛሽ የምትወጃት ከሆነ ከደዚ አይነት አስመሳይ እድትርቅ አግዣት❤❤❤
ፕራክ ስለሆና ዳስ ብሎናል🙌🥰
ነባዬን ተቃባለት ፍቅሯን😢💔
አዴ ሙባን ተቀበይ አዴ አህሙ ተቀባይ ወደየተኛቸው ትበጠስ😂😂
አይደለም እኮ በግደታነዉ ያለዉ
ፍቅር እንደዛ ነው ላፈቀረው 😢 እሱ ያፈቀረውን እንጂ ያፈቀረችውን አይፈልግም እራት ነጥብ👌🙏❤
አረ ፒረንክ አይደለም አትጀጀይ😂
ነባዬ እዳትመለሺ ኣያስፈልግሽም ዬሄ ልጅ ኣንቺ ቆንጆ ነሽ ማሬ ከምትወጅው ይልቅ እሚወድሽ ሰው ነው ምያስፈልግሽ ኣላህ ላንቺ ያለው ኣስቀምጠልሻል ማሬ❤❤
አህሙ ነባን አይወዳትም😢😢🎉🎉❤❤ለዛነዉ❤❤🎉😢
ነባ እባክሽ አትመለሺ አህሙ አይፈልግሽ ሴትነትሽ አሰከብሪ ቆንጆ ነሽ ረጋ ያልሽ ልጅ ነሽ ሰንት የሚፈልግሽ እያለ ኢሄን ቦረኮ አትለማመጪ ሴቶች ተከበሩ ተዉ ግን ወንድ ጠይቃቹሁ እንጂ አትጠይቁ🙄
❤❤❤❤ ሊክ ነሽ
✅
አዉነት ነዉ ነባ ተመልሳ እሄን ልጅ ማግኘት የለባትም
ሳሀ🎉🎉
አንች ቦርኮ ስድቡ ምን አመጣው እሱኑ ብላ አይደልዴ የሄደበት የምተከተለው
ሶፊ እባክሽ አታስገጅው በግድ የሚሆን ነገር የለም ዛሬ አንች ስላስገደድሽው ቢያደርግ ጥሩ አይሆንም አስቢበት
አህሙዬ ኧረ ይደብራር እስከዛሬ የት ነበርክ ሙባ ስለጠየቃት የቅናት አስመሰለብክ 🤔😢
ዝበይ ፕራክኮ ነው 😮😮
እና ፕራክምአይደልደ እዉንም ቢሆን በፈለገዉ ሰአት የመጠየቅ መብት አለዉ
ይች ፍቅር እምትባል ስታስጠላኝ በየቦታው እኝኝኝ
@@ወሎየዋ-መ8ሸእንኳን አስጠላውሽ እና ምን ይሁን 😏
@@ወሎየዋ-መ8ሸእንዳንቺ ታዲያ ሀውልት ይመስል አንድ ቦታ ልቁም 😆😆🤣🤣
አይ ኮሜንታተሮች ምናለ ትንሽ ብታስተነትኑ ምክንያቱም አህሙ ነባን የመሰለች ቆንጅየ ልጅ የማር እሸት የምትመስል ልጅ ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ያላት ትቶ ለምን ይመስላችኋል ግን ሶፊን የመረጠው እሷ በሰወች ዘንድ ተወዳጅ ስለሆነች አብሬ ውጤታማ እሆናለሁ ብሎ አስቦ እንጅ የውነት ሶፊን አፉቅሯት አይደለም እንደኔ እንደኔ ሶፊ በንቢታሽ ብትፀኝ ይሻልሻል ምክንያቱም ሁለተኛ ደግሞ ልብሽን እንዳይሰብረው ።
😅😅😅😅😅😅😅😅አቤት ሰው ነገ ታፍሪበታለሽ ፕራንክ ነው እብድ አይደለም አህሙ ወሬኛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊ ፕራክም ቢሆን እረጋ በይ ማሬ😮እንደኔ እውነት ቢሆን ደስ ሚለው እስኪ👍
እሽ በለችዉ ደሥ ይልነበር
እኔም
እኔም
እኔ😂😂
እኔም ደስ በለኝ ነበ ትጎደለች እንጂ ሶፊተ ለሰው ደስታ የምተረገው ጥረት🎉🎉🎉❤❤
እኔ ግን ይመቸኛል ብትጋቡ ግን ነባን የት ላድርጋት😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ላይ ነኝ ነባዬ አይዞን አህሙማ ታስሮ መገረፍ አለበት😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አወመገረፍ አለበት😮😮😮😮
😂😂😂
አሚንንን
Betam megrf albet welahi
አወ በጣም
ነባ ቆጆ እሱ ሳይይወድ ለይሉኝታ ካንቺጋ ቢሆንም ከጊዜ በኋላ ፈልገሽዉ ለምነሽዉ እዳገኘሽዉ ነዉ የሚያላግጥብሽ አሁን በደብ በፕራክ አድርጎ እያሳየሽነዉ በራስሽ አትቀልጂ ደሞ ለወድ እረ አላማ ይኑርሽ እራስሽን ገንቢ ከዛ የፈለግሽዉን መርጠሽነዉ ምታገቢዉ እራስሽን ለወድ ዝቅ አድርገሽ አታሳይ ችላ ካላልሽዉ ገና ይቀልድብሻል
ትክክል
በጣም የእውነት ተጃጃለ እስከ ዛሬ የት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ነጋቲቭ ኮሜንት ስፅፍ ከእሱ ቤት። ሙባ መጥቶ ስለጠየቀ ነው ተንከሲስ
ከሂኖክ ደንቆ ከተለያየሺ ጀምሮ ሶፌየ እያማርብሺነው የሂደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂👍
😂😂😂😂😂
😂😂@@TsahyeTsahyeabare
😂😂😂😂
የሶፊየ ቤተሰቦች በአሏህ ደምሩኝ አያስከፍልም😢😢😢
መልሽ ደመርኩሽ
መልሺ ወዷ
ደምሪኝ ውዴ
የኔማር ደመርኩሽ
ደምሪኝ ደመርኩሽ
ግን ሴቶች ለብራንክም ቢሁን እወድሻለሁ ሲባሉ የሚጨርጨሩት ነግር ደሞ በመጣይ ቁጥር ሥራ አለብኝ የምትለው ነግር ምንድን ነው ሥራሽ ካለብሽስ ለምን መጣሽ ደሞ ኮመንቶች ላይክ አድርጉኝ ለምን አይታያችሁም😅😅😅😅
😂😂😂
እና ከምረጡ ጓደኛዋ ምንም ከማይጠበቅ ሰው አፈቅርሻለሁ ሲሉ አደት አያናድም በራሴ ብለን አናሰብ ሁላችንም
ሁተኘነኝ መነው እደ እኔ ሀገር ገብቶ ነፀነት የነፈቀው😢😢😢
እኔ በጣም
እኔም❤
እኔወላሂስደት😢እጅጅጅጅጅብሎኛል'ግንአልሀምዱሊህ'ሀገሬስገባኢሻአላህ'አድቤእቀመጣለሁ😅😅😅ጠግቤነበርወላሂበሄድኩብየ😢
እኔ እህህህ ሤትዬየ ክፉነች ጨቅጭቃ ልገለኝነዉ
@@RaheemaRaheema-k9d አብሽሪውዴለኸይርነው
አህሙ ሶፊየን ይወዳታል ስታስጨንቀዉ ወላሂ እላለሁ 3ቀን እፆማለሁ አለ አህሙ የዋህ ሶፊየ ተረጋጊ አንቺን ና አህሙ ባንድላይ አላህ ብሎ ከሆነ ተጋብታችሁ ትኖራላቸ 😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂
እረአህሙ ደህናሰዉአልነበርክ 😊ሶፊ ተጓድታለች ተዋት የኔዉድ አሏህያጠክርሽ😥
ሶፊያ አበዛሽው ሆሆሆ አብረው ሰሩ እንጅ አፈቅርሻለሁ ብሎ አብሯት አልኖረ በዛላይ ወንድ ልጅ ነው አፈቀረሽ ጠየቀሽ አለቀ የምን እህቱ ነሽ ? አንድ በማንኛው ዝምድና
ሶፊ ጀግናናት,አትሸወድም,
ካልፈለግሽ አልፈልግም ነው ማለትሶፊ ስለጮህሽ ምንም አይፈጠር
ሰህ
አራ ወላሂ ሶፊዬዬዬዬ ዘሬ በሰቅ ገደልሽኝ
awe wly😂😂😂❤
😂😂😂😂 ወላሂ ሶፊ ኡኡኡ ነው ምለው ስትል በሀረካቷ የለለ ነው የሳኩት የኔ የዋህ ውስጧ ቲማቲም ነውኮ😅😅😅😅
💔🤣🤣🤣🤣
ሶፊዬ የኔ አንዴኛ ስወድሽኮ የሰውን ስሜት የምትረጅው ነገርስ
አህሙየ የኔ የዋህ እደኔ መሳቅ ነው
እኔ አድነገር አጥፍቸ እናቴ ትቆጣኝ ነበር
የኔ ውድ እናት እድሜ ለናቶች
ነባየ የኔ ቆጅ ዲጋሜ ወዶህሙ ህይወት እዶትመለሺ ተይዉ ጥርጉ ይበል አይሆንሺም አስመሳይ ነዉ ጥቅም ፈላጊ
አች ደነዝ እራስሽ አስመሳይ ለነባ ያሰብሽ ትመስሊለሽ ደቆሮ ሰዉን ለማለያየት ትሮጣላችሁ ግን አይሳካላችሁም😏😏😏
ነይ ዉጭ ነገረኛ ምቀኛ
@@FatumaFatuma-gs8qr9715 ሳህ ዉደ የወደዱ መስለዉ እነሱን ለማለያያት ነዉ ሀሳባቸዉ ግን አይሳኮላቸዉም
አወ አያስመሰለነው ሶፊ ስለሷ ትጨነቃለች እሱግን ነባን ትቶ ሶፊን ይለማመጣል ሰፊራሱ ተናግራለች አደዚህ አይነት ሰው ከሆክ ለሷ ራሱ አታሰ ፈልጋትም አለችው ከሜቶች አታሽቃብጡ ምደነው ዘሎ ሰውን መሳደብ እኛ እነሱ አደለያዪ አን ፈልግም ስራአት ያዙ
ሶፊ ጀግና ናት ስት አሉ የሰው ባል ወደድኩህ ብለው ሙጭጭ የሚሉ የኔሴት ሶፊዬ
ሦፉየ የኔ ሡሥ የኔ ማር እፍፍፍፍፍየ አሣዘሽኝ አህሙ ተዉ አታበሳጫት ሦፉየ ግን እኮ ሂወት ይቀጥላል የኔ ማር ተቀበይዉ አይይይ ምን ልበል 😢😢😢 አህሙየ የኔ ድቡሽ ገላ አላህ ያሣካልህ ነባ ነባ የምትሉደሞ እሡ ለሦ ሥሜት ከሌለዉ ከየት ያጣ የሡን ሂወት የሚኖርዉ እሡ እጁ እናተ አይደላችሁም እኮ
ሣ እውነትሺነው
ሱበሀን አላህ ወልሀምድሊላህ ወለኢላህ አኢላላህ አላሁ አክበር ሰሉ አለነብይና ወሀቢቢና ሙሀመድ ሱላላሁ አለሂ ወሰለም🌹
ነባየ እንዳትመለሽ ፣እራሥሽን አሥከብሪይ
ሶፊየ አሳቅሺኝ 😂😂😂 አህሙ ፕራክህም የተመታ ነው የምር 😂😂😂 ሶፊየ ነባን ተረዳት አትበይው ስላልፈለጋት ለዛና ነው ፕራክ ያረገሺ
ዉነቱነዉ
ነበዬ እኳንም ሄድሽ እደትማለሽ በረስሽ ቻነል ነይ እኛ እነበረታታሸሌን አህሙ አትረበም ወለህ
ሶፊ ዛሬ😂😂😂😂😂 ግን ከነባ ቢሆኑ የብዞቻችን ምኞት ነበር እሱ ካልወደዳት በግድ አይባልም
ሶፍየ ጀግና የኔ እህት ብዙ ሴቶች አሉ የጏደኞቻቸውን የሚቀሙ አሉ🎉🎉🎉
ሳህ የኔማር😁
ሳህ የኔዋ ❤❤😂😂😂😂
@@Hatija-is7dmደደብስ አች ደነዝ
በትክክል የኔ ማር
@Hatija-isደማ7dm
ወይኔ ግረ ገብቶኝ ነበራ ፕራንክ ነው ምንድ ነው እያልኩኝ🤣🥰🥰
ፕራክነዉ እዴ በግደታ እኮኘዉ ያለዉ
@@RaheemaRaheema-k9dአዎ በግዴታ ነው ጥቅመኛ እስከ ዛሬ የት ነበርክ ተንከሲስ
አህሙ ና ሶፊ ሁለነገራቸው ማቺነው ቢጣሉም ዘና ያረጉኛል😢😂
ሀራም😂😂😂😂😂😂
ሹጢ ስው ነው የሞላው አላላይም😂😂😂
ነባ ባለሽበት የአላህ ሰላምታ ይድረስሽ ከነዝህ ልጆች ራቅ ዶላር አስክሮቸዋል ከአዳማ ወደ ሻሻመኔ ሂጂ
አኮዋን ያልታሰበ ደስታ ያሰማችሁ 🙏❤❤🥰
amiiin
Amen amen amen
ሶፎ እህቴ ሁሌም ለሌላው ስሜት እምጥጨነቅ ጀግና ሴት ናቺ ❤❤❤❤
ሶፊ የኔ ጀግና የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ ስስት ቸኩሌት💗💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሶፍዬ እባክሽን የነባን ስልክ እባክሽን ኮሜንት ላይ አሰቀምጭልኝ በጣም እፈልጋታለሁኝ በጣም ቀና ልጅ ናት አደራሽን ሶፍዬ እንዳታመልጠኝ ብዙ ሰው አይን ጥሎባታል አደራሽን ሶፍዬ
ሶፊ አትሸወጅ እድሜም ይሄዳል እኮ የምሩን ከሆነ ተቀበይው🙄
ሥራ ነው የሚሆነው
ሶፊ 😂😂😂😂 ወላሂ የኔ ውድ አህሙ ከነባ ጋ መሆን ካልፈልገ አታስገድጂ ፍቅር በልመና አይሆንም አህሙንም አትፍረጅበት ነባየ የኔ ቆንጆ አላህ ይተግናት 😢😢😢
ሶፊ እኔም ተመካክረው ፕራንክ እያደረጉሽ ነው የሚመስለኝ ግን አንችም ስሜቱን አየወቅሽው አሱን ነባን በፍቅር እንዲቀርባት በጣም ስለተጫንሽው ነው
እረሦፊ ተረጋጊ ምንአለበት ቢያፈቅርሺ አታካብጂ ምላሥሺንቀንሺ
ዛሬ አንደኘ ነኝ😂😂 ሶፊ እንደኔ ያሳዘነችዉ 😢አህሙ ግን ያሆነ ነገር ሆኖወል አኡዙቢለህ😢😢😢ሰዉ እንዲ ዪቀየረል 👍👍👍
Sofii ko walahii dhuga raabbii jabdu ko jabadhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሞች ብኣለህ 😢ክርስቲያኖች በፈጠራቸው😢 1000 ኣስገቡኝ😢❤😊
መልሽ
@Zደምሪኝedo_Ke-6
ሶፊ አስጠላሺኝ ወላሂ ፕራንክም ሆነ እዉነት እደዚህ መጣጣት አነበረብሽም ሀይ ሂወት ይቀጥላል ደሞ ከቶፊቅ ዉጪ ወንድ የለም አልሽ አንቺ ብቻ የተጎዳሽ አስመሰልሽዉ ምድር ለይ የሰዉ ልጅ ፍቅር ይጀምራል ትዳር ይይዛል ካልተስማሙ ይለያያሉ አለቀ አንቺ መለኩሳለዉ አልሽሳ
ቶፊክ ሁለተኛ ወይምሶስተኛ ሚስት ያገኛል ብላአስባነዉ ለአህያ ማርአይጥመዉ ይባላል
@@kasdesa3634አይባልም እባካችሁ እህቶች ሶፊ ጨዋ ነች ተዋት በአላህ 😢😢😢😢😢😢😢ደሞ አህሙን ወንድሜ ብላ ስላሰበች መቀየር አትፈልግም መረዳት አለብን ሁላችንም አንድ አይነት አይደለም ማይዳችን❤❤❤❤
አይ ሂወት እንደዚህ ናች የምንኖረው ሌላ የምናስበው ሌላ አይይይ😊😊😊
🎉የኔ ቆኔጆ ሶፊ 😂😂😂😂አሳቅሽኝ ደሞ አለፍላጎቱ ወደዳት አይባልም
ሶፊየን የምትወዱ
ቡራዬ በ ኣላ ኸ ሃሚ ገር ተራቁ
Bur adelimi ite@@JtuyeShamasadin
ሶፊ ትዳር በግድ አይሆንም አህሙን አታስገድጅው። እሷንም ከማይፈልጋት ሰው ጋር እንድትኖር አታስገድጃት አልፈልግም ካለ አለቀ። አንቺንም መውደድ ይችላል ተይው የሚወድሽ የሚያስብልሽ ይሻላል ።
የነባነገር ነዉጂ ብትቀበይው ጥሩ ነበር የዋህና የዋህ ናችሁ
ወላሂ. አህሙ. አከብርህ. ነበር. በነባ. ጉዳይ. አሥከፋሀኝ😢😢😢😢
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ አላህ ተክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አታሽቀብጭ ወረኘ ምን የስጮህሸል ነበ ነበ አትበይ ከልፈለግሽ አልፋልግም ብለሽ ንገራዉ የፈለገዉን መፍቀር ይችለል አንቺ ልታዢዉ ነዉ እንዴ ሶፊ ሶፊ ተበልሽ መሰለኝ ምን ትቁነጠነጠለች
አህሙዬ የኔ ወድም እደዚህ አይነት የአድ ሳምት ፕራክ ማን አስተማረህ ለኛም እዘኑልን ለማንቻዉም ፕራክ ስለሆነ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕራክ ሆነ እዴ
አወ ዉደ የሚፈትሹሰዉኑሮነዉ😂😂😂😂😂😂@@RaheemaRaheema-k9d
@RaheemaRaheema-k9d እ አላየሽም ልበል ወይስ
@@ያኢላሂ አይ በግደታ አይደል እዴ ያሥባለችሁ
@@RaheemaRaheema-k9d ፕራክ ነዉ እህት አዉቆ ነዉ እደዛ ሲል የነበረዉ😂😂😂😂
ሶፊ ቆይ ምድነው ሌላ ሂወት አለኚ የምትየው ጉድ በቃ ያለፈ አለፈ ነው ሂወት ይቀጥላል🥰
ቆይ ግን ቶፊቅ ተወጣ ቡሀሏ ሁሉም እኔ እወድሻለሁ እያሉ ይመጣሉ ሆ እስከዛሬ የት ነበሩ ደሞ ሶፊ ተተረጋግተሽ አትጩሂ ደሞ አምሮብሻል ቶፊቅ ጋር ከተለየሽ
ማን ነው እንደኔ ከሄዱ ቤት አቋርጦ የመጣው 🤣🤣🤣😢😢😢😢😢😢
አይ ሶፊዬ ንድድ ብለሽ ስታወሪ ሳቄ ይመጣል😂በዚ ልክ አትበሳጪ ውዴ🥰🥰
የነባነገርነውጂ አሪፍነበር❤❤😢😢😢
አወን
አዉን😢😢😢😢😢😢😢
ሶፊ፤ ከሄኖክ ድንቁ ጋር ከተለያየሽ በዃላ አምሮብሻል የሚለው comment ደስ ብሎኛል።
ፍቅር አማክሮ አይደለም እኮ የሚይዘዉ ሶፊ ለምን ያዘህ አይባልም
ኧረ ሶፊ አረጋጊው እሱምን ጥፋት አለበት ነባ ወደደቹ እጂ እሱ እወድሻለሁ ብሎ አልካዳትም
ሶፈተረጋጊ አት ጩሂ አበዛሽውሳ ሆሆ አህሙ ምርጥሰውነው
ሶፊ እንዴት አሳቀችኝ አይለመደኝም😂😂😂😂😂😂😂😂
ሶፊየ በአላህ ነባን ሂደሽ አረጋጊት ካህሙም እድትርቅ አድርጊት
ከልብህ ከሁን ተስፋ እንዳቁርጥ አህሙ ጅግና 😢😢😢😢
አህሙ ግን ስታናድ የነባዬ የኔዉድ አይዞሽ
እውነት ለመናገር አህሙ እና ሶፍ ቢጋቡ ደስ የሚል ላይፍ ይኖራቸዋል ብዪ አስባለሁ
አህሙ ይወዳታል ሲያያት ገና ሳቁ ነው የሚመጣው ይህ ስሜት ደግሞ ዝም ብሎ አይመጣም እመኑኝ