ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንዴት አይነት ፍቅር የሆነች ልጅ እግዚሀብሄር የሚወድሽን የሚያከብርሽን ይግጠምሽ
ልጅቷ ጨዋ ነች የመጨረሻ ❤አልተሳሳምኩም።አለች እዉነቷል ነው እደ አልተሳመች ይሆናን። ምን ማለት ነው ማስገደድ😳😎
አልተሳሳምኩም! በማለቷ ትቀጣ ማለት ምን ማለት ነው? በተዘዋዋሪ ለምን እስካሁን ዝሙት አልፈጸምሽም እየተባለች ነው ፤ ትውልዱም ይህንን እንዲያምን እየተደረገ ነው! ደሞ ቅጣት ተብየው ለበሽታ የሚያጋልጥ ነው
I found this very Idiot ... Lejetwan kalweshesh belew meketat men yebalal..bunch of crookes..!!!
Awo lik neshi gin hulum sew asitesasebun berasu meged new miqeritsew leza new liketat yechalew
After that point I stopped watching. Even the hosts are gegema. They punished here with him. What unprofessional dudes
ደነዝ ልጅ ልጅ ውድ ነገር ነው የዘመኑ ወዶች ለጥቅም ስለሆነ የምትወዱት ልጁ ይወርሳል ለዛ ነው
ፀባይ ከዉበት ጋ ያደለሸ ነሽ bamiየ
oh my ! she is soooo cute. I hope it worked for them both.
ለገንዘብ ብላችሁ ፥ የምትጋብዟቸው እንግዶችን .. በመጠጥ ፥ በቃርያ + ምጥሚጣ .. ጤናቸውን ባትጎዱባቸው መልካም ነው፡፡እኛን ለማስደሰት እንግዶችን ማሰቃየት አይጠበቅባችሁም!መጠጥ ምንድነው መልዕክቱ?ሁሉም ወጣት ፥ የፍቅር ጅማሬውን .. በመጠጥ እንዲያደርግ ነው?በዚያ ላይ ፥ ለኛ ትምህርት ሊሰጡ የማይችሉ ፥ የእንግዶችን ገመና .. ማስተላለፉ ተገቢ አይደለም፡፡ሁላችንም ፥ ልናስታውሳቸው የማንፈልጋቸው ፥ አስቀያሚ ያለፈ ታሪክ ይኖረናል፡፡ያንን ታሪክ ደሞ ፥ ተጋባዡ እንግዳ ካላወራው ፥ ትቀጡታላችሁ... ልክ ነው?ሀገራችንን እንዴት ሰላም ማድረግ እንደምንችል ፥ ሕዝቡን ሊያነቃ የሚችል program ማዘጋጀት በቻላችሁ ነበር፡፡ከመሐል ከተማ ብዙ ሳይርቅ የሚኖር ወጣት .. እንደቅጠል እየረገፈ ፥ ለሀገር እየሞተ!መሐል ከተማ ላይ ያለው ወጣት ደሞ .. በየሚድያው ፥ ራሱን ሲያጀዝብ እንመለከታለን፡፡በ youtube ገንዘብ ስላገኛችሁ ብቻ ፥ .. የሀገር ሕመም አይሰማችሁም?ቢሰማችሁ ኖሮ .. አንድነትን የሚሰብኩ + ዘረኝነትንና ብሔርተኝነትን የሚያወግዙ ፕሮግራሞችን ባዘጋጃችሁ ነበር፡፡ስትመከሩ ፥ አዋቂ ነን + ሕፃናት አይደለንም ትላላችሁ..ይህ ነው ብስለት..?ለመብሰል መሸበት አይጠበቅባችሁም!ወጣትነት ማለት ፥ ራስን መካድ ማለትም አይደለም!
ስታምሪ የኔ ቆንጆ ህንድ ነው ምትመሲው💋💋
what do you mean habsha blind date can you tell me the meang 1 person
አቦ ሁለታችሁም ስትመቹ😍
Oh she's so cute😍😍😍
Wayna bami setamere 🤩🤩🤩🤩🤩 ara degami akerbulen hulatunem
ልጅቱዋ ህፃን ስለሆነች አትሳሳም ጨዋ ናት የኔ ምስኪን እሳት ከንፈሪሽ ይታይ Are wofi Eeeeeeeee
She is so smart,😍
የኔ ቆንጆ ስትማር ስነስርዓት የላት ❤
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ምርጥ ጥንድ ይውጣላችኃል ትመጣጠናላቹ
hehehe.... the way she giggles when she asks him is so funny..
የዝሙት መንፈስ ከኢትዮጵያ ልጆች ውጣ!
የምን ዝሙት
ሀሉሉያ አሜን 😎😁😁😁😁😁😁😉😃😃😃
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ይውጣ
@@user-ni9db2td3m አሁን የሚሰሩት ሰራነዋ
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ😍
እንዴ ልጅ ቢኖራት ምን ችግር አለው ?ልጅ እጅ በሽታ መሰለህ?ልጅ ጠልተህ ልጅ አታገኝም
you right brother!
Aydele
Yonzi I'm big fan, and she is so adorable,
Omg she is so gorgeous and cute! I would love to take her on a date! 😁
.Hey😂
Get in line😂
How can I present on you show
Please put subtitles for non Amharic speakers
shes so flirttty
ልጁታ ደስ ስትል
ሁሉም አዚ ሚመጡት ኣንድ ኣይነት መልስ ነው ሚመልሱት😩 tinish enante tishalalachu 27:53 🥰
ዬናታን ማለት የእግዝኣቢሄር ስጦታ ሳይሆን እግዝኣቢሄር ሰጠ ነው።
ወይኔ እንደሜተዋወቁነው የሆኑት እርእኔ አይናፋርነኝ kkkkkk
Lijtuwa betam konjo nat 😍😍😍😍
የውሻ ስራ እየስራቹ ወሻ ባያምራቹ ነበር ሚገርመኝ
ደስ:ይላል:ቦረግራሙ:ጥያቄ ግን:ይደጋገማል
Bami ena yoni dgami ygabazulen
Waw tamiralachu
ደስ ይላሉ
3አመት ሙሉ ሣያለቅሥ እኔ 3ቀን አላርም😔
She is beautiful 🤩
Wellahi she so cute 😍
አንዴ ኖናታን ግን አዳባሪ የሚለው ቻናል ላይ አላየሁህም ነው መንታ ወንድም አለህ?
she is so cuteee betamm malete nw.... rega yalch mehonua ke leloch setoch yeleyatal
ሶፋት አስቀምጡ እዴ
ለምድነው ግን ሁሉም አዳይነት ጥያቄ የምትሠጧቸው ወይም የምታቀርቡት
በስመአብ እንዳትለቀት ውብ ሀበሻ
They both are Chemistsi like both
ስታምርልዩነሽየሴትበላይብየሻለሁ
በታምሩ ❤❤❤❤❤❤
ፍትህ ለአማራ ህዝብ በየቦታው ለሚሳደደው
eweyyy lijtu sitamir her colour waaaaaaaw....
Ww
She is so pretty and outgoing , does she have social media ?
Check out her page on IG 😊
@@selamta whats her username ? I don't see it on IG
ዋው
እውነትም በጣም አኩራፊ ብቻ ሳይሆን በቀለኛ ሴትም ናት። ስትቀጣው እንዴት እንደምትጨክን በቀለኝነቷን ያሳያል።
ቺኳ ኬክ ናት😊😍
ፋራ የማያስቀጣውን ጥያቄ ሁላ በርበሬ ይቅሙበታል😨
Exactly. They don't even know what they are doing.
Ere enem mesatef efeligalew yet new memezgeb michalew?
እኔም እዳችው አኩራፊ ነኝ ግን አሁ ላይ እየተውኩ ነው አችም ይተውሻል
Usually I am attractive dark brown chocolate women, but her colorfully texture skin complication very interesting.
Woyine Esti liyish
ስታምሩ የምጥምጣ ነገር ግን እኔ እዚ ሁኘ አልቻልኩቱም
እነዚህ ቢጋቡ ሚግባቡ ይመስለኛል
She is butyfull
ቆንጆ ነሽ
በጣም የሚገርም ነው በሰው ስቃይ መደሰት ትገርማላችሁ ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ?😏
ፍትህህህህህህህ ለወሎ ህዝብ😭🙏
የወሎ ህዝብ እራሱን ነፃ ያውጣ ልክ አንደኛ እንደ ጎንደሮቹ
@@anteneh41 ተሽትሽ
ሀጋቡወለዱ አለቀ
Ewnet betam new yewededkuachew bitameru dess yilal tru baletdaroch yihonalu
Ere tew yonzimaaaa
ፍትህህህህህህህህህህህ ለወገኔ
ere chekesua shera teguateche alawkim maletua ye bezuhuanu setoche tewena agaletech
bro senafich arkut nexttime
Ere yoni afesk
እኔ ሙሉውን ልጠጣ ነው ማለት ነው ብቀርብ😂😂
ሚጥሚጣ ምታስበላ ፍቅረኛ አልፈግም🤩
Hulatum wow
መቅረብ እፈልጋለሁ አናግሩኝ
ወይኔ ክፉ🤣🤣🤣🤣
ጨንጓራዉን ነዉ የላጥሺዉ ባረቄና በሚጥሚጣ በስማም ጨካኝ ነሺ
Betam new dese metelut
ምንድነው የሀ እስኪ ንግሩይኝ
ታምራላችሁ
Wow echen tafach lige bedeb tenkebakebat.🙊🙊🙊
ስንት ጥያቄ እያለ የተሳሳምከውን ምን አስጠየቀሽ 😂
Yaltesamewun kenfer feligo newa … 😝
Ere Mitimitaw Yikir Yechegoara Besheta New
እረ እኔ አልመልስም አለች
እንዲሕ አይነቱን አስተሣሠብ ይዟ ነው media ሚወጣው?!!! ድጋይ ራሥ!! 👎👎👎ልጅ ምንሥለሖነ/ቁምጥና አደረገው!!! ነጭ ቢሖን እንኰን ኰፒ ኖረሽ ነበር የሚላት :እንኰንም ተባዛሽልኝ እንጅ ደብቀሽኝል አላገባም አይልም!!!
Can I get a date? I am from the States?
No
ሁለታችሁም ማች ታደርጋላችሁ
fake show! you already are best friends & try to look love@1st sight.
ሰላም ሰላም
ካንቺ ጋር በጋበዙኝ
@@yohaneschala2907 ሌላስ የምትለው የለም
አድራሺሺን አቀብይኝ
@@tube0109 hahahah....
ቆንጂየ አተሩን ስበላጨየቴሌ ግራም አድራሻሽን ባላየ ባልሰማ ሹክ በይኝ አሉ
እንዳትለቃት
kikikiki
yasbelashal ende esun teyw beka text me😂♥️
Hiii
😂👌
Lijitua betam yewededechiw temeselalech,.....man
አወ ግን እሷእኮ በጣም ቆንጆ ነች
Awo konjo nat
bami guwadegnaye bithognlign dess yolegnal mariamn
Eneko fitihe tolo new mikelaw
እናተሲላከበፊትምቀለባችሁበርበሬነበረነውግልጥነትያሳችኾል
ልጁ በሳል አደለም
Weyne wendoch eko malkes ayhonilachum aydel ke 3 amet befit kkkkkk
sher like sher like sher like sher like sher like
ERE CHICUA BIRD NECH
እንዴት አይነት ፍቅር የሆነች ልጅ እግዚሀብሄር የሚወድሽን የሚያከብርሽን ይግጠምሽ
ልጅቷ ጨዋ ነች የመጨረሻ ❤አልተሳሳምኩም።አለች እዉነቷል ነው እደ አልተሳመች ይሆናን። ምን ማለት ነው ማስገደድ😳😎
አልተሳሳምኩም! በማለቷ ትቀጣ ማለት ምን ማለት ነው? በተዘዋዋሪ ለምን እስካሁን ዝሙት አልፈጸምሽም እየተባለች ነው ፤ ትውልዱም ይህንን እንዲያምን እየተደረገ ነው! ደሞ ቅጣት ተብየው ለበሽታ የሚያጋልጥ ነው
I found this very Idiot ... Lejetwan kalweshesh belew meketat men yebalal..bunch of crookes..!!!
Awo lik neshi gin hulum sew asitesasebun berasu meged new miqeritsew leza new liketat yechalew
After that point I stopped watching. Even the hosts are gegema. They punished here with him. What unprofessional dudes
ደነዝ ልጅ ልጅ ውድ ነገር ነው የዘመኑ ወዶች ለጥቅም ስለሆነ የምትወዱት ልጁ ይወርሳል ለዛ ነው
ፀባይ ከዉበት ጋ ያደለሸ ነሽ bamiየ
oh my ! she is soooo cute. I hope it worked for them both.
ለገንዘብ ብላችሁ ፥ የምትጋብዟቸው እንግዶችን .. በመጠጥ ፥ በቃርያ + ምጥሚጣ .. ጤናቸውን ባትጎዱባቸው መልካም ነው፡፡
እኛን ለማስደሰት እንግዶችን ማሰቃየት አይጠበቅባችሁም!
መጠጥ ምንድነው መልዕክቱ?
ሁሉም ወጣት ፥ የፍቅር ጅማሬውን .. በመጠጥ እንዲያደርግ ነው?
በዚያ ላይ ፥ ለኛ ትምህርት ሊሰጡ የማይችሉ ፥ የእንግዶችን ገመና .. ማስተላለፉ ተገቢ አይደለም፡፡
ሁላችንም ፥ ልናስታውሳቸው የማንፈልጋቸው ፥ አስቀያሚ ያለፈ ታሪክ ይኖረናል፡፡
ያንን ታሪክ ደሞ ፥ ተጋባዡ እንግዳ ካላወራው ፥ ትቀጡታላችሁ... ልክ ነው?
ሀገራችንን እንዴት ሰላም ማድረግ እንደምንችል ፥ ሕዝቡን ሊያነቃ የሚችል program ማዘጋጀት በቻላችሁ ነበር፡፡
ከመሐል ከተማ ብዙ ሳይርቅ የሚኖር ወጣት .. እንደቅጠል እየረገፈ ፥ ለሀገር እየሞተ!
መሐል ከተማ ላይ ያለው ወጣት ደሞ .. በየሚድያው ፥ ራሱን ሲያጀዝብ እንመለከታለን፡፡
በ youtube ገንዘብ ስላገኛችሁ ብቻ ፥ .. የሀገር ሕመም አይሰማችሁም?
ቢሰማችሁ ኖሮ .. አንድነትን የሚሰብኩ + ዘረኝነትንና ብሔርተኝነትን የሚያወግዙ ፕሮግራሞችን ባዘጋጃችሁ ነበር፡፡
ስትመከሩ ፥ አዋቂ ነን + ሕፃናት አይደለንም ትላላችሁ..
ይህ ነው ብስለት..?
ለመብሰል መሸበት አይጠበቅባችሁም!
ወጣትነት ማለት ፥ ራስን መካድ ማለትም አይደለም!
ስታምሪ የኔ ቆንጆ ህንድ ነው ምትመሲው💋💋
what do you mean habsha blind date can you tell me the meang 1 person
አቦ ሁለታችሁም ስትመቹ😍
Oh she's so cute😍😍😍
Wayna bami setamere 🤩🤩🤩🤩🤩 ara degami akerbulen hulatunem
ልጅቱዋ ህፃን ስለሆነች አትሳሳም ጨዋ ናት የኔ ምስኪን እሳት ከንፈሪሽ ይታይ Are wofi Eeeeeeeee
She is so smart,😍
የኔ ቆንጆ ስትማር ስነስርዓት የላት ❤
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብና በፅሀይ በብርድ ለሚሰቃዩ የዋህ የወሎ ህዝብ ሁላችንም ፍትህ እጠይቅ እባካችሁ አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💚💛❤️
ምርጥ ጥንድ ይውጣላችኃል ትመጣጠናላቹ
hehehe.... the way she giggles when she asks him is so funny..
የዝሙት መንፈስ ከኢትዮጵያ ልጆች ውጣ!
የምን ዝሙት
ሀሉሉያ አሜን 😎😁😁😁😁😁😁😉😃😃😃
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ይውጣ
@@user-ni9db2td3m አሁን የሚሰሩት ሰራነዋ
ደስ ትላላችሁ አይለያችሁ😍
እንዴ ልጅ ቢኖራት ምን ችግር አለው ?ልጅ እጅ በሽታ መሰለህ?ልጅ ጠልተህ ልጅ አታገኝም
you right brother!
Aydele
Yonzi I'm big fan, and she is so adorable,
Omg she is so gorgeous and cute! I would love to take her on a date! 😁
.
Hey😂
Get in line😂
How can I present on you show
Please put subtitles for non Amharic speakers
shes so flirttty
ልጁታ ደስ ስትል
ሁሉም አዚ ሚመጡት ኣንድ ኣይነት መልስ ነው ሚመልሱት😩 tinish enante tishalalachu 27:53 🥰
ዬናታን ማለት የእግዝኣቢሄር ስጦታ ሳይሆን እግዝኣቢሄር ሰጠ ነው።
ወይኔ እንደሜተዋወቁነው የሆኑት እርእኔ አይናፋርነኝ kkkkkk
Lijtuwa betam konjo nat 😍😍😍😍
የውሻ ስራ እየስራቹ ወሻ ባያምራቹ ነበር ሚገርመኝ
ደስ:ይላል:ቦረግራሙ:ጥያቄ ግን:ይደጋገማል
Bami ena yoni dgami ygabazulen
Waw tamiralachu
ደስ ይላሉ
3አመት ሙሉ ሣያለቅሥ እኔ 3ቀን አላርም😔
She is beautiful 🤩
Wellahi she so cute 😍
አንዴ ኖናታን ግን አዳባሪ የሚለው ቻናል ላይ አላየሁህም ነው መንታ ወንድም አለህ?
she is so cuteee betamm malete nw.... rega yalch mehonua ke leloch setoch yeleyatal
ሶፋት አስቀምጡ እዴ
ለምድነው ግን ሁሉም አዳይነት ጥያቄ የምትሠጧቸው ወይም የምታቀርቡት
በስመአብ እንዳትለቀት ውብ ሀበሻ
They both are Chemists
i like both