💥I extracted the oil from cumin seeds

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 143

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  6 หลายเดือนก่อน +3

    th-cam.com/video/bYM3QgmP3C8/w-d-xo.htmlsi=G_FMRynKJlnaffLo ማሽን የሌላችሁ አሰራር ለምትፈልጉ ውዶቼ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

    • @ethiopiay1219
      @ethiopiay1219 4 หลายเดือนก่อน

      እማ ማሽኑን ከየት ገዛሽው ምን ላይ አገኝዋለሁ?

  • @Mahii1621
    @Mahii1621 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ሰላም ፅጉዬ በጣም አሪፍ እጅግ በጣም ጠቃሚ የጥቁር አዝሙድ ዘይት አጨማመቅ በቤት ውስጥ እጅግ በጣም ይገርማል ብዙ ወጪ የምናወጣበት በቀላሉ እንደዚህ አዘጋጅቶ ለአገልግሎት ማዋል እንደ ምንችል አስተምረሽናል እናመሰግናለን 🙏😘

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው እናመሰግናለን ላይክ ሼር❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 10 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት በርቺልኝ የሜሪ ጓደኛ ነኝ❤❤❤

  • @akramgader3721
    @akramgader3721 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ ዋው በጣም አሪፍ ምክር ነው የኔ ውድ ማሻአላህ እናመሰግናለን❤❤

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ወጣም በጣም ምርጥ አሪፍ የሚጠቅም ነገር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልኝ

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ እና ጠቃሚ ነው ንጹህ ቤት ውስጥ የሰራ ለጤናም ይጠቅማል እናመሰግናለን

  • @atsedetube123
    @atsedetube123 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች በጣም የዘይት አዘገጃጀት ነው በቀጣይም እንጠብቅሻለን አሪፍ ትምህርት ነው

  • @TigistAddis
    @TigistAddis 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @jonimercy
    @jonimercy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ዋው በጣም ቆንጆ ማሽን ነው ጥቁር አዝሙድ ደግሞ ለጤናችን ጠቃሚ ነው ይኸማ መገዛት አለበት ሼር ስላረግሽን እናመስግናለን 😘😘❤🙏👍

  • @masihaabashaachannel5329
    @masihaabashaachannel5329 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ለዚህ በጣም አሪፍ ነው የጸጉር ጥቁር አድሙቱ በጣም ቆንጆ ነው ግን አንዳንድ ሰው ማማ ይችላል። ደግሞ በርቼ መልካም ስራ ይሁንልሽ🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፅግዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ይሄ ግድ ይላል ማሸኑን መግዛት 👏👏👏👏❤️❤️

  • @eldanakitchentube2369
    @eldanakitchentube2369 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ብሰላም መጣሸ የኔ ውድ ዋውውውው በጣም ጠቃሚና አሰፈላጊ የሆነ ዘይትነወ ያመረትሸው እጅሽ ይባረክ ደሰ የሚል እውቀት የበዛበት አቀራረብ ነው ቀጥይበት በርቺ ተባረኪልኝ❤

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ፅጉዬ ዋውው የዛሬ ደሞ ይለያል የጥቁር አዝሙድ ዘይት እጅግ በጣም ጠቃሚ የብዙ ህመሞች ፈዋሽ ነው በቤታችን እንደዚህ ፅድት አድርገን በማውጣት ለአገልግሎች ማዋል እንዳለብን አስተምረሽናል ተረፈ ምርቱ ለማዳበረያነት መጠቀም እንደምንችልም አስረድተሽናል እናመሰግናለን❤

  • @astersimatube
    @astersimatube 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ ውድ በርችልኝ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 10 หลายเดือนก่อน

    Like and share 👏👏👏

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt 10 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የኔ ውድ እናት እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ ዋውውውው በጣም ቆንጆ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ነው እጅሽ ይባረክ እስኪ ሰርቼ እሞክራለሁ 🥰🥰##🥰

  • @bitibahrain
    @bitibahrain 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው ማሽኑ በተለይ ለኢትዮጲያ ዘይት በጣም ችግር ነው በዛ ላይ ንፁህ ነገር አይገኝም ይሄን ገዝቶ የኑግ ዘይት መጭመቅ ይቻላል ዋጋውን አሳውቂኝ መግዛት እፈልጋለሁ ቀጣም አሪፍ ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበሪልን

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላን ሰላም ፅግሽዬ እንኩውልን ሰላም መጣሽ የኔ ጀግና ዋው እስከዛሬ እንዲህ አይነት የጥቁር አዝሙድ ዘይት ምርጥ አሰራር አይቼ አላውቅም ማሽኑ እኔም ካማዞን እጠልባለው ኢንሻላህ

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ፅጌሬዳ ስለሰጠሽን መረጃ እጅግ በጣም ነው የምናመሰገንው በርችልኝ ካአንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን 👍👍👍👍👍👍

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ዋና ምርጥ የቅባት አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርችልን ፈጥሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለነበረን ደስ የሚል ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ዋውውውው በጣም አስፈላጊ ና ሁሉም ሰው የሚፈልገው ነገር ነውና ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ፅጉሽዬ በጣም ምርጥ ዘይት እውነት የኔ ጀግና በይ ከእንግዲህ በዋላ ከገበያ መግዛት ቀረ ዘይት በቤታችን እንደዚህ በቀለለ ዘዴ ማውጣት እየተቻለ ደስ ይላል❤👏👏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 10 หลายเดือนก่อน

    Tsguy yn Wede thanks for sharing like like like

  • @tekeofficialtube7988
    @tekeofficialtube7988 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤቱን በጣም ቆንጆ ነው ጥቁር አዝሙት እንኳን ለፀጉር ለማንኛውም ውስጣችሁ እንዳለ ነገር በጣም የሚጠቅሙ ነገር አንዱ መዳኒት ነው ተብሎ ከሚያዙ አንዱ ነው ግን ጸጉር ለማሳደግም ጥሩ ከሆነ እኛም እንሞክራለን አንቺም በርቺ እኛም እንሞክራለን መልካም ስራ ይሆንልሽ

  • @hani8649
    @hani8649 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ደህና።መጣሽ አሪፍ የዘይት አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናታችን እንዲህ አይነት ጠቃሚ ቪዶዎችን ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሠግናለን እህታችን በርች ባልሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሠላም ክርስቶስ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜንንን

  • @aligeytube786
    @aligeytube786 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን ብሰላም ዋውውውውው በጣም ጠቃሚና አሰፈላጊ የሆነ ዘይትነወ ያመረትሸው እጅሸ ይባረክ ደሰ የሚል momey marrrey❤❤🙏

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 10 หลายเดือนก่อน

    እኳንን ደህና መጣሸልንን ፅግዬዬ እውነት ሁሌም ቢሆንን የምትሠሪያቸው ሥራዎች ገራሚ ናቸው በጣም ጎበዝ ነሸ በእውነት በርቺልን ካንቺ ብዙ ነገር እየጠማርኩ ነው ሀገሬ ልግባ ብቻ

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህታችን በጣም ጥሩና ድንቅ ሥራ ነው። ለብዙ ሰዎች ጠቃሚ ሊሆን የሚችል የጥቁር አዝሙድ ዘይት አጨማመቅ ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ

    • @lffiituuoromotube6555
      @lffiituuoromotube6555 10 หลายเดือนก่อน

      ጤና ይስጥልኝ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ የአገሬ ልጆች በስደተኛ ያላችሁ ሰላማሽ ይብዛ በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቆይታና በላይ ያመሰግናል በቀጣይ በአዲዮ ይጠብቅሽ አለኝ ጎበዝ በርች ውዴ🌹🌺

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 10 หลายเดือนก่อน

    እንደምን ቆየሽን ውድ እህታችን በጣም ደስስስ ይላል ብዙ ቅመሞችን እያሳየሽን ነው የጥቁር አዝሙድን ዘይት አጨማመቅ ደሞ ስላሳይሽን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 10 หลายเดือนก่อน

    ጽግዬ እንዴት ምርጥ ማሽን ነች ሁላችንም ቤት ብትኖር ጥሩ ነው እናመሠግናለን።

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ ጽጌ እንኳን ደህና መጣሽ መሻላ ተባረክ እረህማን በጣም ደስ የሚል አሰራር እንደዚሁም ደግሞ ማሽኑ ለራሱ ለየት ያለ ነው ሁኔታውን በፊት አይቼው የማውቀው አይነት አደለም አሰራርሽም እንደዚሁ ደግሞ አገላለጽሽ ለየት ያለ ነው።

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
    @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ጠክር ምርጥ ኘገርነው ሼር ያደርግሽልን በሌላ ባድስ ነገር እጠብቅሻለን ሰላምለምዬ ሀገራችንጰለህዚባችን ፈቅር አድነት መተሳሰብ ያድለን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹👈

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫አሪፍ ነዉ በርቹልን እናታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅጉዬ. የኔ ቅመም ነሽኮ በጣም ውድ የሆነውን የጥቁር አዝሙድ ዘይት ዋው ለብዙ መድሀኒትነት የሚጠቅመውን ዘይት ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @ነስሪያዩቱብወሎቦረና
    @ነስሪያዩቱብወሎቦረና 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔ ውድ የኔ ባለሙያ እጅሽይባረክ አሪፍ አስራርነው በርቺ ዋው ማሻአላህ አገራችንም ሰላም ያድርግልፀጉራችንዋውነው❤🎉

  • @yabsera_tube
    @yabsera_tube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የአገሬ ልጆች ሰላማቹህ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ በሙሉ አሪፍ ቆይታ ነበርን በርችች🎉🎉

  • @ቀመሩ1234
    @ቀመሩ1234 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋውውው ዋውውው እጅግ በጣም ምርጥ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ነው በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን

  • @shemistube
    @shemistube 10 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውውው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ የዘይት ማውጣት ትምህርት ነው ፀግየ በጣም ጀግና ነሽ የሴቶች ተምሳሌት

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 10 หลายเดือนก่อน

    Selmii wede ikanii selmii metshii waw xuqurii azemudii lebuzuu negeriu aredii new beteleyii leqoda lexegurii lehodii waw gobezineshii betamii madanitii new

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ በጣም አሪፍ ፍላ ቆንጆ የሆነ እየፀጉር ቅባት ነው ያዘጋጀሹ የፀጉር ቅባት አብዛኛው ጊዜ ጸጉራችን ላይ እጅግ በጣም ❤❤

  • @meryemyasin5036
    @meryemyasin5036 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋው ማሻአላህ ማሻአላህ በእውነት ለየት ያለ ነገር ነው ያሳየሽን አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስ እሚል ነገር ነው ያሳየሽን ለመግዛት ገየጋበሽኝ በእውነት🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ወገኖች በያላችሁበት ሀገር ብዙ የሆነ የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ለእናንተ ይሁን እጅግ የተወደዳችሁ እህት ወንድሞች የእግዚአብሔር ጠበቃ ይብዛላችሁ በርቺ እህታችን ጎበዝ ነሽ አሜንንንን እግዚአብሔር ሀገር ሰላም ያድርግልን

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 10 หลายเดือนก่อน

    Wow wow liyu new aseraru baxam arif new yene inat. Ameseginalwu kelibe kelibe Tebareki Tebareki melekam sira newu wowo wowo baxam arif new

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 10 หลายเดือนก่อน

    Selamshe be keresetos yebezalegne tsegheye wede 💕 Wow wow 😳 gerami ye tekure azemude zeyet new yechemekeshew eko samer melekum le bezu neger tekami zeyet new sel akafeleshen enamesigenalen 👍

  • @weyni2816
    @weyni2816 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም አንድነት ፍቅር ይሰጠን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ዋውው በጣም ምርጥ ነው❤❤

  • @ushertube21
    @ushertube21 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ፅጉዬ ዋውው የዛሬ ደሞ ይለያል የጥቁር አዝሙድ ዘይት እጅግ በጣም ጠቃሚ የብዙ ህመሞች ፈዋሽ ነው በቤታችን እንደዚህ ፅድት አድርገን በማውጣት ለአገልግሎች ማዋል እንዳለብን አስተምረሽናል ተረፈ ምርቱ ለማዳበረያነት መጠቀም እንደምንችልም አስረድተሽናል እናመሰግናለሰላም ሰላም ፅጉዬ ዋውው የዛሬ ደሞ ይለያል የጥቁር አዝሙድ ዘይት እጅግ በጣም ጠቃሚ የብዙ ህመሞች ፈዋሽ ነው በቤታችን እንደዚህ ፅድት አድርገን በማውጣት ለአገልግሎች ማዋል እንዳለብን አስተምረሽናል ተረፈ ምርቱ ለማዳበረያነት መጠቀም እንደምንችልም አስረድተሽናል እናመሰግናለንን

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    አህለን ወሳሀለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበረሰ ቀጥይበት ሰላምሸሰ ይብዛልኝ ውዴ ሰላም ለሀገራችን አላህ ያድርግልን ቀጥይበት

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፅግዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛ ባለሽበት የኔ እናት ገራሚ ናቸው በጣም ባለሙያ ነሽ ጀግና እናት ናችሁ ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ነገር እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 10 หลายเดือนก่อน

    selam selam baga nagan dhuftee nagan siif habaytu bakka jirtuu hundetii jajabadhuu itii fufii woow wooow ❤❤❤❤

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 10 หลายเดือนก่อน

    Enken beslam metash yenber keyt des yembla neber wowww betam desss yelale edsh yeber mar berta eht selamtsh des belajle wed berta eht

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ እና ምረጥ ቪዲዮው ነው አመሰግናለሁ

  • @mesetube7831
    @mesetube7831 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ነገር ነው እንጂሽ ይባራክ ሀገራችን ፈጣሪ አምላክ ሰላም ያድርግልን ፍቅርና ደስታ አንድነት መቻቻል ይስጠን ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 10 หลายเดือนก่อน

    ፅግየ ይከንማ እገዛለሁ ለፀጉር ቅባት መጭመቂያ 👏👏👏🥰🥰🥰

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 10 หลายเดือนก่อน

    Naganaa waqayyoo sifaa yaa bayytuu jabadhuu dhugaa bayyee namatii tolaa jabeessii qalii koo wowo mirxa vido newu barta desibyilala selm lehagerchina yabzalina❤❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔርይመስገን ውድቤተሰቦቸ እንኳን ደህና መጣችሁ ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የምታሳይን የፀጉር ዘይቱ እናመስግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው እና ሰላምና ፍቅር መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል በርቺ ቀጥይበት ማማየ 🌱🌱🌱🌱🌱🌱

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመስግናለሁ እህቴ ❤❤❤

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 10 หลายเดือนก่อน

    Wow betam arif olio new

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምውደ እኳንሰላምመጣሽ ደስየሜል
    ቆይታነበረን እሽ ልዩየሆና ቆይታናበረን
    በርችልኝሰላምፍቅር አድነት እድሁም ደስታያምጣልንላገራችን እሽውደ

  • @kalidtube2
    @kalidtube2 10 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagayan dhufte jabadhu itti fufii haluma kanan bayyee namati tola dhugaa waan gariidha bayye namati tola itti fufii

  • @helengessesse616
    @helengessesse616 10 หลายเดือนก่อน

    ፅግሽዬ መዓረይ እናቴ ጎበዝ እኮ ነሽ እናቴ ብትሆኝ እንዴት እንደምመኝ ቅንነትሽ ግልፅነትሽ አስቂነትሽ ሁሉም ነገርሽ በጣም ደስ ይለኛል እውነተኛ ህይወትሽን ፊት ነፊት ስለምታሳይን ብዙ እየተማር ነው ቲክቶክ ላይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ወድድ ነው የማደርግሽ❤❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @WoinyTube
    @WoinyTube 10 หลายเดือนก่อน

    Wooooow tekur azmud kibat letsegur betam tesmami naw ene gezche nabr yemtekemew aserarun slasayeshgn enamesegenalen ye bet wuhd betam teru naw serche etekemalew

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ወላሂ ሀሪፍ መፍጫ ናት እስኪ የመፍጫውን ስም ንገሪኝ ኦላይን ካለ ልዘዝ ለእህቴ ሀገር ቤት ልላክላት ትስራበት

  • @muntazmuntaz8155
    @muntazmuntaz8155 10 หลายเดือนก่อน

    Nice

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ❤ ፀጉራችን እጅግ በጣም ጥቁር ሲሆን ወይም የፀጉሯችን መጨረሻ አካባቢ ትክክለኛ ሲሆኑ የፀጉር ቁምኛ ምርጥ እንደሆነ እናውቅለው ብቻ በጣም ደስ ይላል

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም፣ አግዚአብሔር፣ይመሰገንአንኳንደናመጣሸ፣ዉድአህታችን፣ዋውውውውውውውውውው፣በጣም ምርጥ አየ ሁን፣ አሰራር ነወ፣ የኔባልሙያ፣አጂሸይባርካ፣ክልብአናመሰግናልን፣አህታች፣በርችልኝ👍👍❤❤❤❤❤

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 10 หลายเดือนก่อน

    Wowo tsigiye mationu tamachegn gazalew ko lahagr bet teru new zayit tawodewal talba minamin eyechamakin tikur kimam eyechamakin enetakamalen kibarilin wedd yen melkam ❤🎉

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 10 หลายเดือนก่อน

    selam wawawwww ketlu medenw gen yamerale berchi ednachu betsebe egzaber yekber yemsegen hulachume byalachubet yalem darecha egzaber yetbekachu ❤❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣሽልኝ ማሚዬ በጣም የሚገርም ዘይት ነው የሰራሽው እውነት የሚገርም ቺሎታ አለሽ በደብ ስርበት ትልቅ ቦታ እንዴ የምትደሪሽ ሙሉ እምነት አለኝ 👍♥️♥️

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 10 หลายเดือนก่อน

    Selameshi yibezaa enkuwan beselam metashi ehet selemetashi desss belognala hariff koyitaa neberr berechilegni wudeee betam enamesegenalen ❤

  • @AAaa-po9bi
    @AAaa-po9bi 10 หลายเดือนก่อน

  • @belenmohamed7132
    @belenmohamed7132 10 หลายเดือนก่อน

    Wow sei bravissima tsegeheye olio fatto casa 👍

  • @FanuabdiiFanu
    @FanuabdiiFanu 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እህታችን እንኳን በደህና መጣሸልኝ በጣም አፍሪ ቆይታ ነበር ምርጥ የጥቁር አዝሙድ እናመሰግናለን ለአገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ያድልልን ለሁላችንም አሜን

  • @musilimaajimmaa1963
    @musilimaajimmaa1963 10 หลายเดือนก่อน

    Mashaallah ❤❤❤

    • @gaadisajaalalaa1117
      @gaadisajaalalaa1117 10 หลายเดือนก่อน

      naeenyi mana kanaf ya tahu baga nagaan dhufte waqayyo biyya keenya ethiopia nagaa nuf ha godhu video nu fayyadu nuf qoode turtii gaarii ture galatomi❤🎉🎉

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 10 หลายเดือนก่อน

    Egizabere yemesigen enkoni dena meteshi ehitachin wow wow betem mirete nageri new yasyeshine kalebi enmesigenle barechi ehitachin ❤❤❤❤

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 10 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ የኔ እመቤት አመለጥሽኝ። ❤❤❤ ለመስራት የምፈልገዉን ነዉ ያቀረብሽልን። ተባረኪ።

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 10 หลายเดือนก่อน

    Tseghe Girmay tube#ሰላም,ሰላም,ዉድ,የሀገሬልጆች,ዉድ,ጓደኞቼ,እንደምን,አላችሁ,በያላችሁበት,ሰላማችሁ,ይብዛ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነግር ነአስራሩ🇪🇹✅👍👍💯💯💯

  • @genetmesfin9595
    @genetmesfin9595 10 หลายเดือนก่อน

    Tebareku tsegiye ❤❤❤❤❤❤

  • @rahwamebrahtu1475
    @rahwamebrahtu1475 10 หลายเดือนก่อน

    👍👍👏👏🙏🙏

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 10 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil.arif aserar new ejish yebarek
    yeney melekam lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 10 หลายเดือนก่อน

    Selm enkuan baselm matshi seltihush des bilognal wooow batem konjo sira naw enamasegin batem konjo koywt naberb bakity baselm yaganagnin hagarchinin swlm uadargiln ameeen

  • @METITUBE
    @METITUBE 10 หลายเดือนก่อน

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref timertinow marree

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 10 หลายเดือนก่อน

    Egizeabher yimsgn enkuan dehna metashi Wubet sileka stegur new leka betam konjo le tsegur tesimami moya new berchk bagershi lay teru sertshi melewet tichyaledhi berchi❤️❤️❤️💖

  • @kemir264
    @kemir264 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 10 หลายเดือนก่อน

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow 👌 👏 bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu 🙏 ❤❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 10 หลายเดือนก่อน

    Selamse yebza balsbte betam goze nese emokrewalu tebareklen❤ enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene selenberen koyet des yemle nebr berhelen 👍❤👍❤

  • @Mulu-up7pt
    @Mulu-up7pt 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዝህቤት እንኳንደህናመጣሸ የኔውድእህት ሰላየሁሸደሰበሎኛል እህቴ እሸእንሞከርዋለን ጥሩከሁን እንቅጥለበታልን የምታውቂውን ሰላሳውቅሸን እናመሰግናልን በርችልኝ የኔውድእህት ቅጥይበት ❤❤

  • @Azahiryoutubeኣዛሄልዩቱብ
    @Azahiryoutubeኣዛሄልዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @MahletMahi-mf4yz
    @MahletMahi-mf4yz 5 หลายเดือนก่อน

    ያለ ማሽን እዴት ማዘጋጀት እንችላለን እባክሽን ንገሪኝ

  • @ethio140
    @ethio140 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selam Lezi beti yehun enkan selam metashi wudi ehitachin wooowww betam Arif ytikur azimudi zeyit aserari new yasayeshin enameseginalen berichi Arif koyita neber fetari hagerachin selam yarigelin Ameen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 10 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia ❤wowww Baxami yamerle yene wudi konjo good share aglate barchee sirash tagore barchee azoshe yene ❤ Ethiopia zalalam tenure emuaaa barchee weddd like aglate barchee tagore like wowww Baxami daselea weddd Amen Amen ❤ Ethiopia🎉🎉

  • @SeadaAwol-v7j
    @SeadaAwol-v7j 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሀ ይብዛ ሰላም ፍቅረ አድነት መተሳሰብ መተዛዘን ለሀገራችን ያጣልን ያረብ እህት እካንሰላም መጣሺ ሰላመጣሺ ደስ ብሎኛል በረች ነገ ትልቅ ደረጃ ትደረሻለሺ

  • @Azeb1
    @Azeb1 10 หลายเดือนก่อน

    selam enekan dena mexash des ymil
    arif aserar new ejish yebarek yeney
    balemoya selasayshin keleb enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi💞❤

  • @sabemaryoutube2367
    @sabemaryoutube2367 10 หลายเดือนก่อน

    ዎውውውውውውውፀጋየ በርትዕይ ብጣዕሚ ፅብቅ ብሐቅይ 😍😍😍👍👌👌👌❤🙏💛 የቀንየልና🙏

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 10 หลายเดือนก่อน

    Selam selam ehtachin enkuwan dena mexshilen mar wow😮 negernw yezeshilen yemexshiwu berchi len ena megeginle selamshi yibazlen

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 10 หลายเดือนก่อน

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله واو واو واو واو واو ما شاء الله ما شاء الله والله كلامي هنا والله ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله❤❤🎉

  • @sarkalmketemaa9331
    @sarkalmketemaa9331 10 หลายเดือนก่อน

    Naganyii waqayoo iddoo jirtan maratii isiin haa bayyatuu jiraa jirtuu jabesisii jabiduu tenyaa itii fufii bayee Namati tolaaa

  • @WrekenesheAmesale
    @WrekenesheAmesale 10 หลายเดือนก่อน

    Wow sei bravissima