ኑ ..ዘመናዊውን ሴንቸሪ የገበያ መአከልን ለሳያቹ |Century mall Addis ababa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 395

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 6 ปีที่แล้ว +30

    ሜሉዬ በጣም ነው ያስናፍቅሽኝ ሀገሬን ሞሉ ደስ ይላል በጣም እውነት ነው ሀገራችን አድጋለች ገና እንጠብቃለን በተረፍ አመስግናለሁ

  • @almazwedajo1905
    @almazwedajo1905 6 ปีที่แล้ว +24

    ድምጽሽ. አነጋገርሽ. ስነስርአት. ያለው. በጣም. ደስ. የምትይ. ያልተዘበራረቀ. አማርኛ. እውነተኛ. ኢትዮጵያዊት. ወይዘሮ ( ወይዘሪት).
    ምስጋና. ይገባሻል. የኛ. ቆንጆ
    እናመስግንሻለን. ፍቅር ያሽንፈል
    ኢትዮጵያዊነት. ይለምልም

    • @jerusalemgat4397
      @jerusalemgat4397 6 ปีที่แล้ว

      ዋው ደስስ ይላል

    • @almazwedajo1905
      @almazwedajo1905 6 ปีที่แล้ว

      የኛ. ውድ. እህት. ደስ. ትያለሽ. ስራአት. አለሽ

    • @tgmeskel2258
      @tgmeskel2258 4 ปีที่แล้ว

      I agree with you 100%

  • @ሩትአሳቀኝ
    @ሩትአሳቀኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    ከ ሀገሬ ከወጣሁ 21 አመት ሆኖኛል በናፍቆት መሞቴ ነው:: በ 21አመት ውስጥ አንድ ግትዜ ብቻ ነው የሔድኩት: ጌታ ለ ሀገሬ ያብቃኝ.

  • @mimiethiopian6120
    @mimiethiopian6120 5 ปีที่แล้ว +1

    I like what you present on your TH-cam channel. The places brings back good memory.
    Thank you Melate.

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
    @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +9

    ዋውውው ሀገራ አምራ ስይ እንደትስ እንደሚለኝ አሁንም ፈጣሪ አሁንም ከፍ ከፍ ያድርግልንም ስላሙን መተሳስቡን አንድነቱን ያብዛልን

  • @haile952
    @haile952 6 ปีที่แล้ว +50

    ቆይ ቆይ አሰሪዎቼን ይዤ እመጣለው እኛ ሀገር ምንም ነገር ያለ አይመስላቸውም በጣም እናመሰግናለን ውድድድ

    • @hellohoho5044
      @hellohoho5044 6 ปีที่แล้ว

      Walter Meehan yedgle mareyam lij Haile kkkkkkkkkkk

    • @fantafanta4262
      @fantafanta4262 6 ปีที่แล้ว +1

      አዎ እውነትሽን ነው ሌላው ቀርቶ የሚበላ ምግብ ያለ አይመስላቸውም በጣም ነው የሚያናድዱኝ

    • @elsaabraham185
      @elsaabraham185 6 ปีที่แล้ว +2

      ኤጭ የኔዋማ ስታናድደኝ ምንም የሌለን ነዉ ሚመስላት ሁሌም ጥየቃዋ አሰለቸኝ

    • @lynnomaalouf6152
      @lynnomaalouf6152 6 ปีที่แล้ว +1

      Like bilshale

    • @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ
      @ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ 6 ปีที่แล้ว +1

      Walter Meehan yedgle mareyam lij Haile በጣም

  • @kongitgirma6222
    @kongitgirma6222 6 ปีที่แล้ว

    wow!betam yamral; bewunet agerachn betam telewutalech. wey sewu ager srogn kere.yehn enkun mayet beakal mayet yasdestal. enamesegnalen ehtwa.

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 6 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ሃገራችን ከዚህ የበለጠ እንድትዋብ ሰላምና ፍቅር ይስጠን በጣም ደስ ይላል

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 5 ปีที่แล้ว

    ወይ አዲስ አበባ👀 መገናኛ በእሁድ እንዲ ትጥበብ 😯ወደፊትማ እንደ ኮስ ጨዎታ እጥፍጥፍ እያልን ነዋ የምናልፈው ድንቅ ዘገባ ነው 👍

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 6 ปีที่แล้ว

    እህቴ በጣም ነው እማመሰግነው ሀገሬ ላይ እንዲህ አይነት ነገር ማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 6 ปีที่แล้ว +12

    የአ.አ ኑሮ ልክ እንደ ህንዶች መልክ ነው ሜልዬ ይገርምሻል በጣም ለማየት የሚከብድሽ ለመስማት የሚዘገንንሽ ቦታም ስፍራም አለ ህንዶችም የመጨረሻ አስቀያሚ እናም የመጨረሻ ቆንጆ የምታይበት ነው እናም አንዳንዴ ከሀገር ወታችሁ ስትመለሱ ዘመናዊው ብቻ ሳይሆን ከግማሽ በላይ ያለውን እውነታ አሳዩዋቸው ሰዋች እንዴት እንደሚኖሩ አንቺም ትረኪበታለሽ ለኛ ሳይሆን በስደት ለሚኖሩት ኢትዮጵያ እያደገች መሆኗን ስላሳየሻቸው ደስ ብሎኛል ጠዋትሽ ውሎሽ አዳርሽ ሰላም ይሁንልሽ ተባረኪ

    • @ווליטהמנדפרו
      @ווליטהמנדפרו 6 ปีที่แล้ว

      አይቸዋለሁ የሚያስጠላው ነገር ስትወጪ መንገድ የለም በጣም የተጨናነቀ ነው ድልድይ ያስፈልጋል ነው የምለው

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 6 ปีที่แล้ว +3

    ሜሎ በጣም ያምራል ጥሩጥቆማ ነዉ አገራችን ሰንገባ ጎራ አንላለን እናመሰግናለን።

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ተገርሚያለሁ ይህን የመሰለ ሞል በመኖሩ 👌 7 አመት ይሆነኛል ከሄድኩ ሀገሪ .... አዲሰ ሰለሆንኩ ላንቺ ፔጅ .....woooow ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላሟ ይብዛ ....በቃ ቤት ሰለተቀመጥን በኮሮና ምክንያት ጊዜ አለን video ለማይት .... እናመሰግናለን ....

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 6 ปีที่แล้ว

    I loved your video and explanations. Your voice is very calm. Will be waiting for more videos

  • @መልአከምህረት
    @መልአከምህረት 6 ปีที่แล้ว

    ሜላት በጣም አድናቂሽ ነኝ የሰው ሀገር እየቀረጹ የራሳቸውን ንቀው በሰው ሀገር የሚጎርሩ ዩቱበሮች ሰልችተውኝ ነበር እንደዚ ውብ የሆነች ሀገራችንን እያሳየሽ አንጀታችንን አርሽን እንጂ እኛም ሀገር አለን ያውም ውብ የሆነች በጣም ነው የምናመሰግነው ሜሉ

  • @mekdeskassahun7058
    @mekdeskassahun7058 6 ปีที่แล้ว

    Tnx yena mar ye nafekegn hageran asyeshgn

  • @helenmesfin2377
    @helenmesfin2377 6 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ተባረኪ ደስ የሚል ነገር አሳይተሽናል በርቺልን

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
    @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    የኔቆንጆ ድምፅሺ ሲታምር እረጋ ያለ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሺ እንድህ ቀስ ሽሎ አማረኛን ሳያጣምም የሚያወራ ሰው ናፍቆኝ ነበር ተባረኪ😍😍😍

  • @adeneyoel2266
    @adeneyoel2266 6 ปีที่แล้ว +58

    እኔ እምለው ሁሉ ነገር ጥሩ ሆኖ ሳእለ ለምን ሴንቸሪ ተባለ ሰም አገራችንውሰጥ ጠፍቶ ነወይ ሴንቸሪ አኮ አሜሪካን አገር ሳን ሆዜ ካሌፎርኒያ ውሰጥ ያለ ትልቅ ሲኒማ ቤት ነው ሁሉን ከምንኮርጅ በሪሳችንእንጠቀም

    • @melakudulla3720
      @melakudulla3720 6 ปีที่แล้ว +1

      ሴንቸሪ ከሚባል ስንቸር ይሁንልህ?

    • @zeusolmpia2215
      @zeusolmpia2215 6 ปีที่แล้ว +1

      aden EYOEL kkkkkk ሞል ቀጥሎ walmart ሀይ አበሻ ምናለበት ባይኮሩጁ

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 6 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @ruthhaile1242
      @ruthhaile1242 6 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ጡሩ ነጥብ ነው ያነሳሽው!!

    • @mebatsegaye2147
      @mebatsegaye2147 6 ปีที่แล้ว

      ሞሉ በአገራችን ባላሀብቶች ሳይሆን በውጭ ሀገር ባላብቶች የተሰራ ነው ስያሜው ለዛ ይመስለኛል

  • @ayshangashi2855
    @ayshangashi2855 6 ปีที่แล้ว

    ማማዬ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ ስሙን ኮሜት ላይ ፃፍልኝ

  • @meazi01
    @meazi01 6 ปีที่แล้ว

    Very nice 👍 it’s modern as well thanks

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 6 ปีที่แล้ว +1

    ብቻዬን ፍተው ቢለቁኝ አላውቀውም 12 አመት አለየሑትም ሐገሬን እግዚአብሔር ለአገራችን አፍር ያብቃን ስደት በኛ ይብቃ እናመሰግናቸዋለን እስበሽ ማቅረብሽ 😘

  • @unity4all530
    @unity4all530 6 ปีที่แล้ว +1

    Our country is getting great and beautiful, thank you for your lovely clip, the person or company who build this shopping center should be awarded for being part of this development. They have done a great job.

  • @helinaanreasson1194
    @helinaanreasson1194 6 ปีที่แล้ว +2

    Thank u!! Am coming soon to Ethiopia! I miss Ethio !! December. Ppl love Eachother Andnet gives Strength! ! ! Down Down Zeregnet! !

  • @Time364
    @Time364 6 ปีที่แล้ว

    Very clean, I am happy to see that. Cleanness has been a problem in Ethiopia for centuries, I think it’s changing.

  • @jobasfaw7458
    @jobasfaw7458 6 ปีที่แล้ว

    This is so amazing -- Addis is not recognizable for me. Thank you for posting -- it is wonderful

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 6 ปีที่แล้ว

    Very nice mall it has almost everything the structure of the building is especial and thank you for the video great job

  • @danielhadgu8313
    @danielhadgu8313 6 ปีที่แล้ว

    it,s good information and i will be visit this place thanks darling !!

  • @yifattube2020
    @yifattube2020 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው..እናምስገናለን
    very good information 😍

  • @be8cab
    @be8cab 6 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing Mel...I have missed home....big change for Ethiopian.

  • @truthneger4936
    @truthneger4936 6 ปีที่แล้ว

    Thanks konjo for taking time to show all this it really helpful!!!

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 4 ปีที่แล้ว

    Melatyee....thank u for recording this. When i left addis the mall was on contraction. I am so glad to see it. 🙏🙏🙏

  • @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ
    @እናቴእወድሻለሁኑሪል-ዠ7ገ 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል እኔ ካለሁበት ሀገር አለየተባለ ያገሪቱ ሞል እና የኛ ሀገር ያለው አስርጅ የአገራችን ይበልጣል ከጽዳታጋ አገራችን አድጋለች

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 ปีที่แล้ว

    ሜሎዬ በጣም ደስ ይላል እና መሰግናለን
    ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
    ገና ከዚ የበለጠ እናያለን በአብይ ዘመን

  • @zinash100
    @zinash100 6 ปีที่แล้ว

    Thanks Melat. Does it have underground or street parking?

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 6 ปีที่แล้ว

    ለማንኛውም እናመሰግናለን ተባረኪ?

  • @ወርቅነሽታምራት
    @ወርቅነሽታምራት 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ሀገር ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @Etfeben
    @Etfeben 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል video ነው
    አማርኛ ብቻ ለማውራት መሞከርሽ በጣም ደስ ይላል!

  • @sofiaademsied9468
    @sofiaademsied9468 6 ปีที่แล้ว

    الحمدلله የሰው ሀገር በማየት ምነው ሀገሬም ምነው እዲህ በሆነች እንል ነበር አሁን ግን ከምርጥ አየር ጋር በነፃነት ነቃ ብለን የመኖር መብት አለን መጣሁልሺ ሀገሬ

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 6 ปีที่แล้ว +5

    Wow it is so beautiful thanks.👍

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻ አላህ በጣም
    ያምራ አገሬ ይመርርብሽ

  • @showa8370
    @showa8370 6 ปีที่แล้ว

    Thank you. It very nice to know a place like this one..

  • @hayatseid3292
    @hayatseid3292 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀገሬ በጣም ናፍቆኛል እናመሰግናለን እህት

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 6 ปีที่แล้ว

    wow አገራችን አምሮባታል እናመሰግናለን ማሂ😗

  • @ወለተሰማያትመኩሪያ
    @ወለተሰማያትመኩሪያ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እናመሰግነዋለን ዋው ምን ያልተቀየረ ነገር አለ

  • @lemshu1
    @lemshu1 6 ปีที่แล้ว

    Thank you Melat so much. You're Awesome.

  • @abmelise5312
    @abmelise5312 6 ปีที่แล้ว

    Waaaaaw l miss u eto waaw megenagna aw betam yenafkal ngergen mechnanku yaslchal

  • @HabeshaaDaily
    @HabeshaaDaily 6 ปีที่แล้ว

    ሰላም መልካም ውዶቼ እንዴት ናችሁልኝ አዲስ TH-cam ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ(SUBSCRIBE) በማረግ ተባበሩኝ👏🏽 @AbutaTube

  • @rainman1775
    @rainman1775 6 ปีที่แล้ว

    You are absolutely a very good yiu tuber. Thanks for the information you have given us.

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 6 ปีที่แล้ว

    Wow 😮 wow Thanks 🙏🏻

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
    @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +7

    ዋውው ያምራል ሀገራ እናመስግናለን እህት ሀገራ ልገባ 17 ቀን ብቻ ነው የቀረኝ አየዋለው

    • @genettefesa376
      @genettefesa376 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀይ እንዴት ነሽ እህት በጣም ነዉ ማደንቅሽ ኮሜት ማንበብ በጣም እወዳለዉ ግን ሁል ጊዜ ያንችን ኮሜት የማየዉ ፀባይሽ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ የምጽፋቸዉ ነገር ሁሉ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ መልካም መንገድ እህቴ

    • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
      @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +1

      @Genet Tefesaአሜን ማር አመስግናለው ከልብ መልካም መሆን ለራስ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  6 ปีที่แล้ว +1

      መልካም መንገድ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ እህት

    • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
      @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 6 ปีที่แล้ว +1

      @melat TUBE አሜን ቆንጆ አመስግናለው!

    • @samri_yedenglemaryamlej6670
      @samri_yedenglemaryamlej6670 6 ปีที่แล้ว

      እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ውስጥ ነሺ 10ቀን ቀረሽ አደል የኔ ማር ሰላም ግብ የኔ ቆንጆ እመብርሃን ትከተልሽ 🙏

  • @aziebberhane1868
    @aziebberhane1868 4 ปีที่แล้ว

    Interesting we like it thanks

  • @hananfatihi1163
    @hananfatihi1163 6 ปีที่แล้ว

    Yene konjo allah yistiln atitifi 😍😍😍❤❤❤

  • @AN-oo5hg
    @AN-oo5hg 6 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing👏🇪🇹
    You so sweet! The way you’re talking so clearly and very easy to understand, so I like it keep it up the good works🙌🏽💪🇪🇹

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 6 ปีที่แล้ว

    Wow betam des yelal thank u konjo.

  • @እግዚአብሔርያጽናናኛል
    @እግዚአብሔርያጽናናኛል 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ሀገሬ በእውነት ብዙ ነገር ትዝ አስደርግሽኝ ማማዬ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 6 ปีที่แล้ว +1

    በሥርአት ነው እምታውሪው። ጥሩ አደበት አለሽ እህቴ ይልመድብሽ !!

  • @uggj8636
    @uggj8636 6 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ እህታችን አስጉበኝሽኝ በጣምመስግናለሁ

  • @pola271
    @pola271 6 ปีที่แล้ว

    Great presentation.
    It's amazing how my addis transform itself. For me its like watching another county.
    By the way in other country donkey is considered as wild animal kept in a zoo.lol
    Its sad to see it knocked by a car in the middle of the city.
    I can't wait to Go back to my addis.

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 6 ปีที่แล้ว

    እህቴ እናመሰግናለን እህቴ መስራት ጥሩ ነው እህቴ

  • @ኢትዮጵያዊትኢትዮጵያዊት
    @ኢትዮጵያዊትኢትዮጵያዊት 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማር ለኛበውጭ ላለነውይጠቅመናል መረጃሽ ውድድድድ በርችልን

  • @fatumaseid480
    @fatumaseid480 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጥሩ ሥራ ነው ያምራል እውነት ሓገሬ ስወድሽ

  • @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ
    @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ 6 ปีที่แล้ว +2

    ክፍት የስራ ቦታ ፈልጊልኝ ያው በተመረኩበት ፅዳት ሀገሪ ልግባ እዚህ ምንም መለወጥ አልቻልኩ 7 ዓመቴ ምንዤ ስል ቀልጨ መቅረቴ ነው

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 6 ปีที่แล้ว

    Emuche.eza beneda 5 sewe gegeche newe megeba...adarashu yameral betame.enameseginalen

  • @habeebahabeeba8021
    @habeebahabeeba8021 6 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋ ደስ ሢል እኔ ስምጥ የተሠራ ነበር

  • @ዊንታዊንታ-አ5ቀ
    @ዊንታዊንታ-አ5ቀ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ሞሉ በጣም ያምራል ሀገር ቤት ሁሏ አልመስልሽ አለኝ እናመሠግናለን ብዙ አስጎብኝተሽናል

  • @fadhus
    @fadhus 6 ปีที่แล้ว

    I like the way you explain

  • @paulosgebremichael4771
    @paulosgebremichael4771 5 ปีที่แล้ว

    Faantastic! I have been out for over 25 years and this has been the best video so far... You've been paying attention to details & taking it slow to explain things. You can still fine tune your narration, experiment more without being shy or intimidated. Awaken the giant within you! Hope next time you present real estate sales video(we need details, good videos) make it competitive...and eventually create jobs for the multitude. I can see already you have it. Great job!

  • @gfgdyff4603
    @gfgdyff4603 6 ปีที่แล้ว

    ማሽአላህ ሀገራችን ተሻሽሏል
    ውዴ በጣም እናመሰግናለን

  • @tgmeskel2258
    @tgmeskel2258 4 ปีที่แล้ว

    Please sister i like you video very much and I am looking for the next video keep on

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ያምራል ዱባይ ሲቲ ሴንተር ይመስላል እረ ያብዛልን እንደዚህ አይነት ባገራችን

  • @loveyou3822
    @loveyou3822 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ሁሉም ነገር አዲስ ነው ዋው ሲያምር

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 5 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for informasjon

  • @andrewcraig4601
    @andrewcraig4601 6 ปีที่แล้ว +4

    Great Job Melat!!

  • @hawaomar1113
    @hawaomar1113 6 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ እደት እደናፈቀችን ደስ ስትል አላህ ይጠብቃት

  • @asaa9661
    @asaa9661 6 ปีที่แล้ว

    አሁንሥየአገሬ መአዛዋ እየሸተተኝነዉ አገሬሠላምሽ ብዝትይበል ከነመላዉ ልጆችሽ

  • @rozasade961
    @rozasade961 6 ปีที่แล้ว

    I will see you soon with my little boy. You did a good job thank you !!

  • @ሩትአሳቀኝ
    @ሩትአሳቀኝ 6 ปีที่แล้ว

    Thank you betammmmmmmm

  • @tmengistu1778
    @tmengistu1778 6 ปีที่แล้ว

    Gobez! Good info!

  • @Libanos
    @Libanos 6 ปีที่แล้ว

    So the whole Addis Ababa. Is like this ? Wow I’m so amazed I think I have to come back beka !

  • @wegneshgermwu6378
    @wegneshgermwu6378 6 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኳን ላሳርሽ አልቃሽ ደስ ይላል
    እኔም ከሁለት ወር በዋላ እገባለው

  • @adanechmarthaberhanu1319
    @adanechmarthaberhanu1319 6 ปีที่แล้ว

    Welcome home Melat, It's a good review of Century mall :-) regarding #Megenagna road i'm always passing through that road from office and it's quite difficult to walk around i'm sure the concerned office will do something soon.

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  6 ปีที่แล้ว

      Thanks yank jonjo I really appreciate it

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 6 ปีที่แล้ว

    Betam new des yemilew tebareki lejen wrsedewalew

  • @yotube4
    @yotube4 6 ปีที่แล้ว

    thank you sister

  • @198hamdan3
    @198hamdan3 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል የኔቆንጆ እናመሰግናለን ለመረጃ

  • @mimilema2816
    @mimilema2816 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን አገራችን ሠላም ነይሆን

  • @gannamohamed4016
    @gannamohamed4016 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውበጣምያምራል

  • @oumermuhammed1075
    @oumermuhammed1075 6 ปีที่แล้ว

    Thank you good job

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 6 ปีที่แล้ว

    Wow yamerale betam amasegenalwe

  • @SA-no6iq
    @SA-no6iq 6 ปีที่แล้ว

    አረ ማሻአላህ እኔ ብቻ የአረብ ሸቃላ ሆኩ ጉድ የአላህ ለኔም በሀገሬ መልካሙን ነገር ህለቅልኝ አላህ ያረብ

  • @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
    @ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ሜሊየ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 ปีที่แล้ว

    ለዲያስፖራ ጥሩ ነው። የሀገሩ ሰው ኑሮ ተወዶበታል።

  • @dantesara
    @dantesara 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ስራ ነው ስራዎችሽን እከታተላለሁ 'በጣም' የምትለዋን ቃል ግን አፍቅረሻታል

  • @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ
    @ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናት ሀገርሽ አበቃሽ በጣም አሪፍ ዋጋ ነው የሚር ሞል እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን

  • @tgtube4955
    @tgtube4955 6 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እናመሰግናለን ስላስጎበኘሽን በጣም ነው የሚያምረው

  • @ተውከልቱአለላህወላሃውለቁ
    @ተውከልቱአለላህወላሃውለቁ 6 ปีที่แล้ว

    Wow ነው mashallah ሀገሬ

  • @loveethiopiain3992
    @loveethiopiain3992 6 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ቆንጆ next month I will be there with my kids 😘😘😘

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 6 ปีที่แล้ว

    Wow Thanks to you

  • @a.b.7991
    @a.b.7991 6 ปีที่แล้ว

    ዋውው አገራችን እኛ በስደት ቀርን እንጂ እሶስ ተውባለች እናመሰግናለን ውድ

  • @እኔስአልፋራምድንግልንይዥ
    @እኔስአልፋራምድንግልንይዥ 6 ปีที่แล้ว

    ውውውውውይ በጣም ደስ ይላል ወይኔ ፋጣሬ መቸ ነው እገርየ የምገባው ይይይይይይይይይ