የበገና ትምህርት ክፍል 6

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @ermiasyemane1001
    @ermiasyemane1001 4 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰሙት ።
    በጣም ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይግለጥልን

  • @-weynemariam9428
    @-weynemariam9428 4 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ እግዚአብሔር የበለጠውን ጸጋ ያድላችሁ

  • @mebratabebe5774
    @mebratabebe5774 4 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @ወለተሳሙኤል
    @ወለተሳሙኤል 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በህይወቴ በገና የምማርበት ቀን ይናፍቀኛል ለበገና ትልቅ ፍቅር አለኝ ያለእግዛብሄር ምንም ማረግ አይቻልምና የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ።

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማላችሁ ፈጣሪ ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛቹ በርቱ !!!

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 ปีที่แล้ว +2

    Memiherachin Inkwan bselam betena metachulni kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalchu 🙏🙏🙏

  • @tigyjoka6995
    @tigyjoka6995 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ወድሞቻችን ሠላምታ ቅኝት አቺሆይ ልዩነታቸው በደምብ ብታብራሩልን በድርደራ ጊዜም ከት ወዴት እደሚከተል የሠላምታው በእዳብራራቹት ሌሎችም

  • @tarikudamenaw7325
    @tarikudamenaw7325 ปีที่แล้ว

    ጤናይስጥልን ገብረመድሕን ወለተ ኪዳን ሐበተማርያም እያላችሑ በጸሎት አስብን የበገና ቅባት መንድነዉ የሚቀበዉ

  • @Znbabaw21
    @Znbabaw21 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ኑ ጎራ በሉ ሰብ አርጉኝ

  • @fikadesilasetsegaye5396
    @fikadesilasetsegaye5396 4 ปีที่แล้ว +2

    መዝሙር ሰምተን ቅኝት እንዴት ነው መንለየው

  • @libanose
    @libanose 3 ปีที่แล้ว +1

    በ🐦tunner app ቅኝት እንዴት እንደሚመጣ በሰፊው አስተምረን።🐝

  • @tube4569
    @tube4569 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አቤሎ

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን
    በሚገባን መልኩ ብታስተምሩን ከቻላችሁ
    የሆነ ልጅ በቁጥር ሲያስተምር አይቸው ትንሽ ግልፅ ነው

  • @kingwoldeamannual8908
    @kingwoldeamannual8908 4 ปีที่แล้ว +2

    በአማርኛ ወይም በእንግሊዝ አብራሩልን

  • @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ
    @የድግልማርያምልጅ-ጰ6ወ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ይብዛ ወድማችን አቤል
    ፕላይስቶር ላይ የሚወርደው በና ድምጹ እና አንተ የምትቃኛው በገና ድምጽ ይለያያል
    እስኪ የፕላይስቶሩን አውርደህ ህይው
    እስኪ በዛ አንድ ቪድኦ ስራልን በስደት ያለን በገና መግዛት አንችልም አናገኝምም እስኪ ቁጥሮቹን በዛ ብታሳየኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁኝ
    በገና መማር እፈልጋለሁኝ ግን በስደት በአረብ ሀገር ነው ያለሁትኝ 😭😭😭😭😢😢😢

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      mrcha norosh merteshiw yegebashiwn neger mamarer egziabhern endemamarer new yemikoterew