Tindochu Gena Special Program

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 293

  • @saragtoo5234
    @saragtoo5234 6 ปีที่แล้ว +4

    ቀኑ ብን ፍቅርነው ሁላችሁም በጣም ደስ ይላል ደህና ለአረብ አገር መሳቅያ አገኘን ለሁላቹሁም ካልብ እናመሰግናለን

  • @gnvegf688
    @gnvegf688 8 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ ፀገራችሁን ምግብ ስትሰሩ ሽፈን አድርግችሁ ብትሰሩ ጥሩ ነው በተረፈ በጣም ደስ ይላላ ትዳራችሁ እስከመጨረሻው ይመርላችሁ

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ብዛት ሆዴን ኣመመኝ በተለይ እንጀራ ጋገራችሁ ኣይ ወንዶቻችን ይሄንን ኣይታችሁ መማር ኣለባችሁ ለምን ሴት ብቻ
    ይሄፕሮግራም በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን በርቱ

  • @እምነትተስፋፍቅር-ጘ2የ
    @እምነትተስፋፍቅር-ጘ2የ 8 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ድስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ አመት አመት ያድርሰን
    እኔስ መች ይሆን ጥንድ የምሆነው ጌታ ሆይ

  • @zenatsaeed5886
    @zenatsaeed5886 8 ปีที่แล้ว +1

    ከመዳሜ ጋር ተጣልከ ደብሮኝ ነበር አሁን ዘና ብትን አልኩ ይመቻችሁ አቦ

  • @ሀናማርያም
    @ሀናማርያም 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ዛሬ ነው ያየውት በጣም አስቆኛል ትዳራችው ይባረክ በእውነት ደስ ትላላችው መጨረሻችውን ያሳምረው

  • @kibrasefa6264
    @kibrasefa6264 5 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክ እረበሳቅ ልፈነዳነው አዱኮ ያለበት ቦታ ጠፍው ዙሮበት የት ነኝ አለ

  • @dagiimillion9445
    @dagiimillion9445 8 ปีที่แล้ว

    wendoch machim kane tishalalachihu enes gude fela. agare sigeba mn lihon new

  • @እጸህይወትየድንግልልጅ
    @እጸህይወትየድንግልልጅ 8 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ እንደዛሬም ስቄ አላቅም ምችት ይበላችሁ
    ደብሮኝ ነበር በጣም እናመሰግናል ካመት አመት ያድርስልን ትዳራችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ያልወለዳችሁም ውለዱ የወለዳችሁ እመብርሀን ታሳድግላችሁ ።።

  • @ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ
    @ፍቅርካለሁሉምአለ-ገ9ሠ 7 ปีที่แล้ว +4

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @mesim5494
    @mesim5494 8 ปีที่แล้ว

    በሳቅ ብዛት ሆዴን ኣመመኝ በተለይ እንጀራ ጋገራችሁ ኣይ ወንዶቻችን ይሄንን ኣይታችሁ መማር ኣለባችሁ ለምን ሴት ብቻ
    ይሄፕሮግራም በጣም ነው ምወደው እናመሰግናለን በርቱ

  • @አልሀበሺየአላህባሪያነኝአ
    @አልሀበሺየአላህባሪያነኝአ 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk ወላሂ እደዛሬ ስቄና ተደስቸ አላዉቅም በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ ብሮግራም ነዉ ይመቻችሁ እኔም እንደዝህ የለቦታላይ መሳተፍ እፈልጋለሁ ለማንኛዉም ይመቻችሁ እኔ መድና ከጅማ ዞን አድናቂያችሁነኝ መልካም ግዜ እመኝላችሁአለሁ አዝናኝና አስደሳች ነዉ አሁንም በድጋሜ ይመቻችሁ እንደዚህ አይነት የትዳር ጏደኛ ሰለሚያስደሳኝ ነዉ

  • @zzss8551
    @zzss8551 8 ปีที่แล้ว

    uuuuffff በሳቅ ገደላችሁ ቀኑብን ዋው ከመጀመሪያም ገምቼ ነበር አንደኛ እንደምወጡ አንበሥች ሁላችሁም ትዳራችሁ የሞቀ ይሁን

  • @biniamg1494
    @biniamg1494 8 ปีที่แล้ว +1

    Comedyan berk behonebet gezi thanks so much it's an amazing program ever good job keep it up

  • @borhana1277
    @borhana1277 8 ปีที่แล้ว

    wwwu.lenyaam.balfalligullin.70152945.sittimmachuu.egzaber.yebarkachuu

  • @fetihakedir577
    @fetihakedir577 8 ปีที่แล้ว

    ደብር ብሎኝ ኧረ እንደውም ሆድ ብሶኝ እያ… ነበር ፈታ አድርጋቹኛል የጠፋው ሳቄም ኬት ከች እንዳለ ሳላውቅ ሳኩኝ! አመሰግናለሁ

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 ปีที่แล้ว

    Yegermale yezare 5 amte 1 doro 150
    Zendero sent nwr?

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ 8 ปีที่แล้ว

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በጣምም ደስ ይላል ያበርታችሁ ጥሩ ተሞክሮ ነው ቀጥሉበት,,,,, !!!

  • @siegfriedlextrOG
    @siegfriedlextrOG 8 ปีที่แล้ว

    ara basake gadalachugn batalaye yamajamareyawu gagare ara yemachachu

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ጥንዶቹ በጣም ጥሩና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ እንዳታቃርቱ በዚህ ይቀጥል ።ይ መ ቻ ች ሁ

  • @wensyenmalumi9150
    @wensyenmalumi9150 8 ปีที่แล้ว

    ya Ethiopia kareta moteku kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @እኔምእናቴምበስደትማማዬእ
    @እኔምእናቴምበስደትማማዬእ 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሀላይ እንትን አለች መላጫ መጋጋጫ ahahah sitasku

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ጥንዶቹ በጣም ጥሩና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ እንዳታቃርቱ በዚህ ይቀጥል ።ይ መ ቻ ች ሁ

  • @hany9320
    @hany9320 8 ปีที่แล้ว

    ዋው ጥንዶቹ በጣም ጥሩና አዝናኝ ፕሮግራም ነው በርቱ እንዳታቃርቱ በዚህ ይቀጥል ።ይ መ ቻ ች ሁ

  • @eyayushdinato4229
    @eyayushdinato4229 8 ปีที่แล้ว

    Kakkkkkkkk besak gedelachugn setamru

  • @maheg9096
    @maheg9096 8 ปีที่แล้ว

    ወይ ሆዴን እሥከሚያመኝ ነው የሣኩት ወይ እንጅራ እንዲህ ነው እሚያደርገው ተቆርሦ እሥኪበላ

  • @user-vn2pc4RICH
    @user-vn2pc4RICH 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በአሌን በሰልግ ማግባት እፈልጋለሁ አሳትፉኝ

  • @እስከዳርባለእራዕይዋዕራዕ
    @እስከዳርባለእራዕይዋዕራዕ 8 ปีที่แล้ว

    በነገራችን ላይ ከከተማው ምጣድ የገጠሩን ምጣድ ወውኩት የገጠሩ ቢሆን ሙያችሁን ያጎላው ነበር ።

  • @hwjdwjodjwwbdkwndw1468
    @hwjdwjodjwwbdkwndw1468 8 ปีที่แล้ว

    ለሙያው ለንፅህናው በአጠቃላይ ቀይ ለባሾች ነበር 1 ኛ መውጣት የነበረባቸው

  • @fhhfhgf9416
    @fhhfhgf9416 8 ปีที่แล้ว +1

    waww des sil

  • @teminitdegu1569
    @teminitdegu1569 8 ปีที่แล้ว

    zare betam dibir bilogn besidet beal betam kifit blogn eyale yehin sayew tinsh lekek aderegegn thanks all👍👍👍❤❤❤❤😙😙😙

  • @በኢትዮጵያዊነቴየማልደራደ
    @በኢትዮጵያዊነቴየማልደራደ 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ ዶሮ እንደ በግ አይደለም

  • @እስከዳርባለእራዕይዋዕራዕ
    @እስከዳርባለእራዕይዋዕራዕ 8 ปีที่แล้ว

    ሙያሽ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ !!ዋውውውው ብያለሁ ወንዶቹ አንበሳ እኮ ናችሁ ይልመድባችሁ።

  • @troyward9997
    @troyward9997 8 ปีที่แล้ว

    እህህ ኤረ በሳቅ ልሞት ነው እንቅልፌን ትውት አድርጌነው ያየሁት ትመቻላችሁ

  • @mardatube1961
    @mardatube1961 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk

  • @tirsitdemelash2540
    @tirsitdemelash2540 8 ปีที่แล้ว

    wow betam yaznanal des setelu

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውከታገ
    @እግዚአብሔርአዋቂነውከታገ 8 ปีที่แล้ว

    betam aznagn besak. new yefereskut moya lesat lije keminim belay mesereyawe guday new ena satoch ke makap yilik moyaw lay fitenu elalu ena bebekula...

  • @ስምማንበብብርቄነውክክክ
    @ስምማንበብብርቄነውክክክ 8 ปีที่แล้ว

    ውይ የታባቴ ልግባ እንጀራቹ በጣም ደስ ይላል ፉክክራችሁ

  • @በኢትዮጵያዊነቴየማልደራደ
    @በኢትዮጵያዊነቴየማልደራደ 5 ปีที่แล้ว

    መላኩን አየሁት ልበል

  • @aynalemassefa7203
    @aynalemassefa7203 8 ปีที่แล้ว +2

    ere besak des ylalu

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 8 ปีที่แล้ว

    😂😂😂betam des ylal be kebad ena wesagn ye ethiopian bahel tefetenu hulum gobezoch hahaha

  • @suzisuzichannel1237
    @suzisuzichannel1237 5 ปีที่แล้ว

    ምችት ይበላችሁ

  • @memekonjoo6925
    @memekonjoo6925 8 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂uuuyyi wandoch cherash ye Ethiopian gebaya taftot 😂😂😂 way gud ka taliyan nw ende mematut....
    ba negarachin lay betam des yemil akararebnw ba unet yemacharesh dastanw yetasemagn...😍😍😍

  • @hnrjdjdhhdhd1740
    @hnrjdjdhhdhd1740 8 ปีที่แล้ว

    ወገኖቸ ስታምሩ እደት ድስ እደምትሉ ባይበላ ይቅር ደስ ብላቹህኝል

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu 8 ปีที่แล้ว

    bazhhhlalet basakkk gadalchuge bemotesss batalymm enjaraaasegageru kkkkkk

  • @tigistlemmatiti7888
    @tigistlemmatiti7888 8 ปีที่แล้ว

    በዶሮው ማን አንደኛ ወጣ??
    በእንጀራስ???
    ለምን አልተገለጸም??

  • @tutufiker8475
    @tutufiker8475 8 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ በጣም ደስስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን
    @ጌታዋንያከበረችብፅሒትድን 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ፡በሳቅቅቅቅቅቅቅቅ፡ሞቱኩኝ፡😅😅😅😄😄😄😄😄😅😅😅😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @ይመቻልዋውD
    @ይመቻልዋውD 8 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💋💋💋💋💋👍👍👍👍👍👍

  • @amalhana3475
    @amalhana3475 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደስስስስስ የምትሉት ይመቻችው በሳቅ ገደላችውኝ እኮ

  • @tlwon7517
    @tlwon7517 8 ปีที่แล้ว

    ወይኒ እጀራ ጋጋሪዎቹ በሳቅ ፍንድት አረጋችሁኝ

  • @Hirutegegu
    @Hirutegegu 8 ปีที่แล้ว

    wandoch moyayy lemadu

  • @alemitubarsa2033
    @alemitubarsa2033 5 ปีที่แล้ว

    Simachwn astawwoku

  • @habtamzeze7526
    @habtamzeze7526 8 ปีที่แล้ว

    እረ በሳቅቅ ሞትኩኝ ግን በጣም ደስ ትላላችሁ ማሮች

  • @meseretdebele6456
    @meseretdebele6456 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkk

  • @waffiki
    @waffiki 8 ปีที่แล้ว

    funny and great, the songs were absolutely nice. love it.

  • @ganetaworku4047
    @ganetaworku4047 8 ปีที่แล้ว

    Wowo betam desi tilalachu
    gin betam nw yesakachungi wondochi bedamib enjare megager ke mesitochachu limadu degimo enjara sigegar akebalo betadagagami ayekafetim mikenatum mijamer layi yegagerawa wondemachin enjar eyuti tesanetatek betaraf yemachachu

  • @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና
    @ማራናታጌታእየሱስሆይቶሎና 8 ปีที่แล้ว

    ዋው አሪፍ ዝግጅት ነበር በጣም እናመሰግናለን

  • @genetbeita1026
    @genetbeita1026 8 ปีที่แล้ว

    wow No matter ewunate betam dis Telalchu!

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 8 ปีที่แล้ว

    ዊይ ወንዶችና እንጀራ በጣም ታሥቃላችሁ

  • @mimabresh5839
    @mimabresh5839 8 ปีที่แล้ว

    weyene gefachuuuuuu

  • @kuwaitmobikes4629
    @kuwaitmobikes4629 8 ปีที่แล้ว

    hhhhhhhhhhh

  • @alemitubarsa2033
    @alemitubarsa2033 5 ปีที่แล้ว

    Wow owwww sitmiru

  • @የካሰችማስታወሻ
    @የካሰችማስታወሻ 8 ปีที่แล้ว

    wowwwww uuuy kkk uuuuf

  • @user-vk8cf5gr4h
    @user-vk8cf5gr4h 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው በሳቅ ነው ሆድን አመመኝ ደስስስስስ ይላል ማሮች

  • @rabiadawed9161
    @rabiadawed9161 8 ปีที่แล้ว

    arif new

  • @IloveYou-du6zk
    @IloveYou-du6zk 8 ปีที่แล้ว +1

    wow yamir tamachachugne lageba masalagne

  • @semrasn5476
    @semrasn5476 6 ปีที่แล้ว

    Kikikikik

  • @feruzhassen6360
    @feruzhassen6360 8 ปีที่แล้ว

    I love it I was laughing my a** off thanks Ebs and the host for this show

  • @asmanurunuru6641
    @asmanurunuru6641 8 ปีที่แล้ว +1

    አይ ወንዶች አሳዘናችሁኝ

  • @hannanigatu4189
    @hannanigatu4189 8 ปีที่แล้ว +1

    betam des yilale weduche bezun geze set lij edmdegmat yewkute 😂😂

  • @minotealemuwowo9471
    @minotealemuwowo9471 8 ปีที่แล้ว

    wow kkķkkkkkkkk

  • @yellowmurk2290
    @yellowmurk2290 8 ปีที่แล้ว

    wooow በጣም ነው የሜያዝነነው እነመስግነለን

  • @sebaleayenew2363
    @sebaleayenew2363 8 ปีที่แล้ว

    Ewunit enjira megagru lay betam new yesakhut

  • @dasash-942
    @dasash-942 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ቀኑብን ስላሸነፋቹ ተደስቻለዉ

  • @fatumasayidfatumasayid1002
    @fatumasayidfatumasayid1002 8 ปีที่แล้ว

    Wowww Batam Des Yilal Konjowech

  • @Maitha.Alqemzi
    @Maitha.Alqemzi 8 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ይወቆት የሴት ልጅን ድካም

  • @buzabuza4332
    @buzabuza4332 8 ปีที่แล้ว

    wow bertu betam aref new berogeramu

  • @hananabdi8478
    @hananabdi8478 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk woww betam desi yelali fetari tedarchwen yebarekawe

  • @yeshitayu4973
    @yeshitayu4973 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkk betam yaznanal ye enjerawu part besak gedelng hehehehehehe

  • @fasiktariku1963
    @fasiktariku1963 8 ปีที่แล้ว

    wow

  • @yoditamlaku3234
    @yoditamlaku3234 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk

  • @yoditamlaku3234
    @yoditamlaku3234 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk

  • @yoditamlaku3234
    @yoditamlaku3234 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk

  • @yoditamlaku3234
    @yoditamlaku3234 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk

  • @AaAa-kt7tz
    @AaAa-kt7tz 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk

  • @mironatsbha1742
    @mironatsbha1742 8 ปีที่แล้ว

    sele ewunet ehi program Betam new des yemilewu ketlbet please

  • @genettadesse4023
    @genettadesse4023 8 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጥንዶቹ በርቱ

  • @makymaky975
    @makymaky975 8 ปีที่แล้ว

    ወይኔ መልአኩ እንዴት ነክ ዋው ተሻለክ ?

  • @et5923
    @et5923 8 ปีที่แล้ว

    they kill me uff my favorite show I love this one specially

  • @destabestdesta6028
    @destabestdesta6028 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkk

  • @yoditamlaku3234
    @yoditamlaku3234 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk

  • @yoditamlaku3234
    @yoditamlaku3234 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk

  • @addisaddis1411
    @addisaddis1411 8 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk

  • @kalkedanabebe3622
    @kalkedanabebe3622 8 ปีที่แล้ว

    betam konjo new asakchugn abo yemchachueh

  • @saraayeemaryamelejesaraaye4031
    @saraayeemaryamelejesaraaye4031 4 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk

  • @yarustasey6091
    @yarustasey6091 6 ปีที่แล้ว

    አይ ወዶች እጀራ ሲጋግሩ በሹካ 😁😁😁😁

  • @ethoipanurlenglazelamhager5137
    @ethoipanurlenglazelamhager5137 7 ปีที่แล้ว +1

    woooow batem des yelali

  • @mimisisay21
    @mimisisay21 8 ปีที่แล้ว

    waawo betam arif nw temechachugn yimechachu abo ahhhhhhhhhhhh uuf

  • @yonilutube1620
    @yonilutube1620 8 ปีที่แล้ว

    tendochu betam desilal eski lelam lekekulen yalayenew ale