ረመዳን ለዘላቂ ለውጥ ኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን ምርጥ ዳእዋ በሰለሃዲን መስጅድ ||harunmedia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @hajibakiyar6535
    @hajibakiyar6535 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ ደስ የሚል ደእዋ ኡስታዝን እና ሃሩን ሚዲያን እናመሰግናለን አለህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን የናንተንም ከይር ስራችሁን ይውደድላቹ

  • @msnur61
    @msnur61 2 ปีที่แล้ว

    MashAllah betam konjo muhadera, Allah ustaz Mahmood n yebarkelen.

  • @farialrigihhgg2468
    @farialrigihhgg2468 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛ ከላህ ውስታዝ

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 ปีที่แล้ว

    አላህ ይራህምክ አላህ ጀነትል ፍርደወስ ይወፍቅህ😢😢😢💔☝ያርብ

  • @abukhalid6526
    @abukhalid6526 2 ปีที่แล้ว +3

    ሙስሊሙ በረመዳን እንኳ ሀድስ መከታተል ትቷል በጣም ያሳዝናል

  • @fayzaneja5056
    @fayzaneja5056 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላሁኸይረን

  • @hjshsfueh6305
    @hjshsfueh6305 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋ። ነፍሤ። ያረብ። ማረኝ 😭☝

  • @ዋኢስላማ-ፀ7ፐ
    @ዋኢስላማ-ፀ7ፐ 2 ปีที่แล้ว +14

    እረ ሙስሊሙ የት ነው ያለው የኛን ሚዲያ እራሳችን ካላበረታታን ካፊሩ ያበረታታልን እረ ሙስሊሞች አላህን እንፍራ

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ቸግሩ ሠሚእጅ አዳማጭ አይደለንም
    አላህ ያግራልን በእዝነቱ ያረብ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 2 ปีที่แล้ว

    ወሊኩምሰላምወርህመቱላሂወበርካቱ።ሠለላአሊሂወሠሊም

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 2 ปีที่แล้ว +3

    የሰላመ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑ ኧረ ተዉ እዚ ራህመት አለ እንሰማ ሌላ ቦታ የህዝብ ማት አይይይይ

  • @فاطمهفاطمه-ي3ه5ر
    @فاطمهفاطمه-ي3ه5ر 2 ปีที่แล้ว

    አልሀሃዱሊላህ

  • @fatimaomar8314
    @fatimaomar8314 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 2 ปีที่แล้ว

    Waalaykumselam.worhmetulah.woberekatu.alhamdulelah.alaneemetel.eslam.allahumeseley.alamuhamed

  • @ኦምፋሩቅ
    @ኦምፋሩቅ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ነው ዳእዋዉ

  • @zeitunayehyazeitunayehya2669
    @zeitunayehyazeitunayehya2669 2 ปีที่แล้ว

    masha allah dasi sli

  • @ወሎደሴገራዶ
    @ወሎደሴገራዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያረብ አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞች እንደው ወደደቡብ ወሎ ህዳችሁ ዳአዎ ብታረጉልን በተለይ ደሴ ገራዶ ያሉ ወጣቶች በጫት እና ቡና ቢራ በመጠጣት ተበርዘዋል እኔ ወንድሜን ይሄው እጨቀጭቃለሁ እዛ አልውልም ይለኛል እኔም ብመክር እሽ እያለ አይተገብርውም ሀገሩም በሲህር ተበላሽቷል በንግድ ምክንያት ወላሂ ምን እንደምል" አላውቅም ሳስበው ያስለቅሰኛል ያረብ አንተው እዘንልን

  • @zyadaahmed9142
    @zyadaahmed9142 2 ปีที่แล้ว +5

    በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን !! ሙስሊም እህቶቼ በዱአቹህ አትርሱኝ !!

  • @nureahmed3522
    @nureahmed3522 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ የሚገርም ዳኢ ነው ወላሂ ያለዛሬ አይቼው አላውቅም አጂብ ሀሩን ሚድያ ይሄን ዳኢ ደጋግማቹሁ አቅርቡልን🙏

  • @jemilgirma6737
    @jemilgirma6737 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @sofibintabdullah9746
    @sofibintabdullah9746 2 ปีที่แล้ว +2

    ቢስሚላሂ ማሻ አላህ በጣም በሳል ንግግር

  • @halewiyetube285
    @halewiyetube285 2 ปีที่แล้ว

    አሰለም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ኡስታዘ ሹክራን ጀዛከላ

  • @zeinebmoges8979
    @zeinebmoges8979 2 ปีที่แล้ว +2

    ባረከላሁ ፊኩም ጀዛከሙላሁኸይር

  • @zedzedti54
    @zedzedti54 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ♥♥♥♥♥♥

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك 2 ปีที่แล้ว +2

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu

  • @ሀሩንሚድያንእነበረተታ
    @ሀሩንሚድያንእነበረተታ 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاء الله الله أكبر جزاك الله خيرا

  • @ArtK95
    @ArtK95 2 ปีที่แล้ว

    جزاكالله خيررا ياخى محمود ابن حسن

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว

    subhen allah ede mar yemitaft daewa masha allah

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 ปีที่แล้ว +6

    #ረመዳንን እንጠቀምበት አሏህ ፆመው ከሚጠቀሙት ያድርገን!! ውድ የሀሩን ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች አዳድስ ዳዓዋዎችንና ቁርአንን ለማዳመጥ የምትፈልጉ ቻናላችንን ፕሮፋይላችንን በመጫን ይቀላቀሉ!!

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ልባችንን በአሏህ ፍቅር ይሙላልን ፆማችንን ይቀበለን ወንጀላችንን ይማረን

  • @dubaidubai1718
    @dubaidubai1718 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመት ወላ ወበረከቱሁ መሺአላህ ወድሙ ሁላ ደአዋችሁ ልብ ይነካል ጀዛከላሁማ ከይርን አላህ ይጠብቃችሁ እኛንም በሰማንዉ ተጠቃሜ ያድርገን ያረብ ሀባይቦች በዱአ አንረሳሳ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛከሏህ ኸይር ሳህ አሏህ ቀጥተኛዉን ምገድ ይምራን

  • @ታዘብኩሽአቻለም
    @ታዘብኩሽአቻለም 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህመጨረሽችንን ያስምርልን

  • @yusraawel2578
    @yusraawel2578 2 ปีที่แล้ว +1

    መሸአለህ

  • @zmd6268
    @zmd6268 2 ปีที่แล้ว

    ماشا الله

  • @ummuuseenaa2086
    @ummuuseenaa2086 2 ปีที่แล้ว +2

    Wa'aleykumu Salam warahmatulahii wabarakatuu

  • @አቲካtube-s1b
    @አቲካtube-s1b 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @asiyaasiya1939
    @asiyaasiya1939 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ደሥ የሚል ትምህርትነው

  • @ሀሩንሚድያንእነበረተታ
    @ሀሩንሚድያንእነበረተታ 2 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خيرا

  • @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ
    @ሀዬቲየሒጇቧእንቁ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ 😍

  • @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ
    @ሰርካለምወሎየዋ-ዠ6ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላ

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሠላም ወዲማቺን

  • @rahmatube7869
    @rahmatube7869 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ እዴት ደስ የሚል አገላለፅ ነው ማሻአላህ አላህ ከውቀትህ በላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @fatiaf9778
    @fatiaf9778 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋአልይኩም አሰላም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @babeshark4543
    @babeshark4543 2 ปีที่แล้ว +1

    Subhan allah Allah lebona yiseten

  • @seadamohammed632
    @seadamohammed632 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah usetaz jezakum Allah heyeren

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅ

  • @nurayman1200
    @nurayman1200 2 ปีที่แล้ว +3

    Ustaz Mahmoud daewa mesmat Edelegnanet naw welahi!!!

  • @faafiiwalloo8210
    @faafiiwalloo8210 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @babeshark4543
    @babeshark4543 2 ปีที่แล้ว +1

    wa aleykum selam warahamatulahi wabarakatuhu

  • @Ajman-fn9ty
    @Ajman-fn9ty 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሸአለህ አለህ ይጠብቀቹ ኡስተዞች

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንንን #ሀቅ ነው ወላህ ሁሊየ ማልቀስ
    ምንም ፋይዳ የለውም ።ሼር ላይክ አድርጉ ያጀመዓ ወሳኝ ዳእዋ $መልእክት ነው ።

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว +6

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው ረመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙበት አለህ ያድርገን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል

  • @አዩሽቱዩብ
    @አዩሽቱዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጠሠም አሪፍ ዳአዋ ነው ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ለሁላችንም መለወጥን ይወፍቀን ያረብ

  • @hawi1918
    @hawi1918 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ እውቀትን ይጨምርልህ በዱኒያም በአኼራም አላህ ያስደስትህ እኛንም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
    ያሙስሊም ወልሙስሊማት ሃባይቢ እስኪ ለለውጥ እንነሳ ወሏችንን እናሳምር ወላሂ በተለይ እኛ ሴቶች የምንውልበት ቦታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበላሸ መጥቷል ውሏችን ፈሳድ እና ወሬ ሃሜት ፕራንክ ሆኗል አላህ ይመልሰን እኛም እንንቃ

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ

  • @ህልምአለኚዩቱብ
    @ህልምአለኚዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    አረላሙአለይኩምወራህህመቱላሂወበረካትሁ💐💐🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว

    ماشا الله ماشا الله ماشا الله دس یمل عستاذ

  • @ፋፊየአላህባሪያ
    @ፋፊየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +1

    Besemanew teteqame allah yadergen jezakum allah keyrun ustazuna

  • @zhaera8933
    @zhaera8933 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔኮ እሚገርመኝ ሙሲሊም እህቶች በወሬ ቦታ ብዛታቸዉ ተፋቱ ተጋቡ እያሉ አይ አረ ተዉ ዲናችን ነዉ እሚጠቅመን

  • @አልሀምዱሊላህአላኩላህል
    @አልሀምዱሊላህአላኩላህል 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አንደቀንም በምስልአይቸዉአላቅምነበር ግንየሱንሙዴረራወቸን አዳምጥነበር

  • @shitushifa54
    @shitushifa54 2 ปีที่แล้ว

    الله يحفظك حبيبي 😍😍😍😍😍

  • @zeynibmohammed7603
    @zeynibmohammed7603 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ወሰህለን🌹🌹🌹🌹

  • @hikmaali6461
    @hikmaali6461 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashalah
    Jezakelah heyiren

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 2 ปีที่แล้ว +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ekrammohammed6775
    @ekrammohammed6775 2 ปีที่แล้ว

    Aselmu aleyekum gezakelah harun

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ ስንት ደስ የሚሉ ወንድሞችና አባቶች አሉን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው

  • @beharumehdi6058
    @beharumehdi6058 2 ปีที่แล้ว +1

    JezakeAllh Mahmud

  • @ummuuseenaa2086
    @ummuuseenaa2086 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashaallah

  • @nurayman1200
    @nurayman1200 2 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah my beloved ustaz Mahmoud May Allah swt protect you from any Evils and mince my beloved brother!!! Yeh temehert eko naw yetifaben be hakegnineteh eko betam naw Meko Rabeh bro masha Allah my dear brother Berta

  • @tube2834
    @tube2834 2 ปีที่แล้ว +2

    #ረመዷን ሳያመልጠን እንጠቀምበት አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ረመዷን በሚል ተከታታይ ደርስ #በኡዝታዛችን ሳአዳት እና እስላማውይ ጥያቄና መልስ በሁሱ ሌሎችም ጠቃሚ ትምርቶችን ለመከታተል ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ በመህን ተጠቃሚወች ይሁኑ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ ቪድዩ ባዶ ትቶ ሙስሊም ኮመንተሮች የማንንም ኮተታ ኮተት ወሬ ሲያራግቡ ይውላሉ አላህ ወደቀልባችን ይመልሰን

  • @abufariskemal2685
    @abufariskemal2685 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ የሚገርም ኡስታዝ ነው አላህ ይጠብቀው የት ነው ሰልሃዲን የት ነው ቦታው

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว

    الله یتبقح یارب ماشا الله ماشا الله

  • @zeynebtube2071
    @zeynebtube2071 2 ปีที่แล้ว +1

    ahellni ❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว

    masha allah masha allah masha allah allah itebkh demo lemn edezih alk blewu edayasruhji ewunethn newu welahi 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም
    @መርየምቢትኢብራሂምመርየም 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ማሻአላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✔✔✔✔✔✔✔👌👌👌👌👌

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻላህ ማሻአላህ አላህ አንጀት አርስ ዳእዋ አላህ ያኑርልን ያንተ አይነቱን ያብዛልን አጂብ የልባችንን ነገርከን ትክክለኛውን ወላሒ ትክክል

  • @amin7036
    @amin7036 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ደስየሚል ትምህርት

  • @ziyadaAb673
    @ziyadaAb673 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እልህ ይጨምርላችሁ እውነት መጀመርያ እራስን መቀየር

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 2 ปีที่แล้ว

    ☝☝☝👍👍

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
    #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት ⁉️

  • @janatsaed2877
    @janatsaed2877 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሃሩን

  • @family5677
    @family5677 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍

  • @semiraabdulkadir3644
    @semiraabdulkadir3644 2 ปีที่แล้ว

    Aselamualykume

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @علحمداللهعلكوليحال
    @علحمداللهعلكوليحال 2 ปีที่แล้ว

    جيذاكومولاح يا اوستاز

  • @shamsaybileb3086
    @shamsaybileb3086 2 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🕌☪️🌙👍

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว

    የሙስሊም መብት ይከበራል እኛ እደ ሁለተኛ ዜጋ እንታያለን በተደጋጋሚ ፕሮግራም ስናረግ ፖሊስ መግለጫ እናተ ምን ስለሆናቹ መስቀል አደባባይ ውስጥ ታፈጥራላቹ

    • @ማርታ-ኸ6ደ
      @ማርታ-ኸ6ደ 2 ปีที่แล้ว +1

      @TT ነኚ ተስፈኛዋ , መጤ እኮናቹ ከዋላ የመጣ አይን አወጣ

    • @ኢሳቅ
      @ኢሳቅ 2 ปีที่แล้ว +1

      ካፊሮች በቁጭት ሙቱ

    • @b.6015
      @b.6015 2 ปีที่แล้ว

      😀😀😀😀😀😀😳😳😳😳😳😳🙈🙈🙈🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊🙊 mqegna allah yasachihu msilim teln hula

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍