#14/5/17_

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 21

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤

  • @atsededejene6199
    @atsededejene6199 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቀሲስ ከመስቀላችን ጋር አብረን መቀበርና መስቀልን እረግጦ መግባት ይለያያል ከይቅርታ ጋር

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም❤❤❤

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ነዉ

  • @wenshetaaa1475
    @wenshetaaa1475 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢 ይቅርታ ግን የዛሬው ምንም አልገባኝም የእውነት መስቀሉ ይነሳ በቃ ሌላ ምንም ወሬ አያስፈልግም. ስለዚህ ያሮስ ሚዲያችንም ትክክለኛውን መረጃ ከቤተክርቲያን አምጣልን እንወድሀለን በርታልን የቤተክርስቲያን አባቶችም መልስ ስጡን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bsh-gt7oc
    @Bsh-gt7oc 10 วันที่ผ่านมา

    ያሳዝናል ምን አይነት ጊዜ ነውፖለቲካየበዛ ጊዜ የትኛው እንስማ 😢😢😢😢😢

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 10 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ዘመን በኛ ዘመን እንዲ መሆኗ አመሰላክ ሰላሙን ያምጣልን ሁላችንም አንድ መሆን ይጠበቅብናል መከፋፈል አይኖርብንም

  • @mesigeta3074
    @mesigeta3074 9 วันที่ผ่านมา

    ታድያ በመቃብር ውስጥ ያለው መስቀል ያለው በየትኛው መቃብር ላይ ነው የሚረገጠው ?

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 10 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @abenerfisha2390
    @abenerfisha2390 9 วันที่ผ่านมา

    አረ ቤተክርስቲያኑ የማነው ግራ ገባኝ ከመስቀል አደባባይ ጋር ተመሣለብኝ አባቶች ዝምታቸው በዛ አኛ ተጅተን አለቅን

  • @ss3sse137
    @ss3sse137 10 วันที่ผ่านมา +3

    ያማራ ተረት ላስታውስ ብዬ ነው ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል ይላሉ

  • @Zinasedemesa21
    @Zinasedemesa21 10 วันที่ผ่านมา

    አክሌል ንሰሐ ግባ እደዚ ያለ የለም ደየሞ ታላላቆችህ ናቸው መልሰ ብትሰጥ ምን ተትሆናለህ እደዚ አይባልም አሰተቨማሪ አይደለህ እዴ ካተ ምን እንማር አሰብበት

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 9 วันที่ผ่านมา

    ቆይ መስቀሉ ከመሬት ይነሳ ከተባለ ወራት ተቆጠሩ ግን አሁንም ክርክር ላይ ናቸው አባቶች ለምን መልስ አይሰጡበትም

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 10 วันที่ผ่านมา

    ለምን ግን መሬት ላይ የተነጠፈው መስቀል አይነሣም ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ አያሥፈልግም በቃ ይነሳ

  • @ss3sse137
    @ss3sse137 10 วันที่ผ่านมา

    እንደእኔ ሐሳብ ይህ ጉዳይ ትልቅ ነው ለምን ቤተክርስቲያንን አትጠይቁም አቅሙ ካላቹ ሚድያ ላይ መጨሆህ ገንዘብ መሰብሰብ ካልሆነ በቀር ¡እስቲ ሚስጥር የሚባል ነገር እወቁ ክርስትና ሚስጥር ነው እና ሌላው ያሮስ ደግሞ የእነዚህን ሰዋች ወሬ ይዘህ አትምጣ ከቻልክ ቤተ ክርሰቲያን ሒድ እና እውነትን ይዘህ ና

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 10 วันที่ผ่านมา

    በዚቀድ ይለሚ አንሱልን አረ ፈረደቢን

  • @yade716
    @yade716 10 วันที่ผ่านมา

    ዋናውን ኢየሱስን ከፍጡራን እኩል ስታደርጉት ምንም አልተሰማችሁም። የእጆቻቾሁ ስራዎች (ጣኦቶቻችሁ) ሲነኩ ግን ውስጣችሁ ተቆጣ።

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu 10 วันที่ผ่านมา

    አኬ ተራጋጋ፡ አሁንም አነጋገርህ ትህትና የጎደለው ነውና ጥሩ አይደለም። የሰዎችን አስተያየት መጀመሪያ በቅንነት ተቀበል። አንተ የሚዲያ ሰው ነህ። ትችት በትክክልም ይሁን በተሳሳተ መንገድ ያንተን ማብራሪያ ተረድተው አስተያየት ቢሰጡ መልስ በተረጋጋ መንገድ መስጠት ይጠበቅብሃል። በእንደዚህ ዓይነት መልስ መስጠቱ ትዕቢታዊ ንቀታዊ ከሆነ ልክ አይደለም። የተመሳቀለ ሁሉ ላልከው፡ አዎ ምንም ይሁን ምን የተመሳቀለ ሌላ ቦታ ሲሆን በቤታክርስቲያናችን ውስጥ ይለያያል። የመስቀሉን ክብር ለማጣጣል የሞከሩ ለዚህ ሃሳብ ጥብቅና የቆማችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። አንመለስም ብትሉ፡ ፈጣሪ ያዋርዳችሁዋል።

    • @AtaluZeleke
      @AtaluZeleke 10 วันที่ผ่านมา

      ወይ አኬ!