ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደኔ ይህ ከዉጪ የማመጡ ልብሶች የሀገር ዉስጥ አምራቾችንን ከገበያ ያስወጣል ቢቻል ራሳችንን እንድንችል በሁሉ ሀገር ዉስጥ ላሉት አምራች እንዲቀጥሉ ጥገኛ እንዳንሆን ይህን ነገር እንደ ህዝብ አለማበረታታትና የእኛን ማሳደግ በእግራችን መቆም አለብን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ።
ሰላም ሰላም ሰላም ቤተሰብ ቤተሰብ
አሪፍ ልባሾች ናቸዉ ዋጋቸዉም ተመጣጣኝ ነዉ
አትሳቁብኝ እና የቦንዳ ልብስ ማለት የተለበሰ ልብስ ማለት ነወ እንደ አባባሉ ሳልባጀ ማለት ነወ ወይስ😊
ልክ ነሽ እኔም አልገባኝም።
Awo
የሰው ልብስ ከምትለብሱ አዲስ የሐገርሽን ልብስ ለምን አትለብሽም? ሰልቫጅ ታስተዋውቂያለሽ? 6:19 ማፈራያዎች
አቤያችን ትልቅ ሰው
ሰላም 🎉🎉🎉👌👍
ምን ጥራት ትላለች የሞተ ፈረጅ ልብሶች
ዛሬ ገና አሪፍ ዋጋ አየሁ የምር ሁሉን ነገር ውድ እያሉን አገር መግባት እኮ ፈራን
ምናለ ሀገርኛ ስም ለሱቃቾ ብትጠቀሙ
ዋጋው አሪፍ ነው
Selame
እባካችሁ አድራሻው የት ነው
ሀያ ሁለት አካባቢ ከአውራሪስ ሆቴል አጠገብ ብለው ተናግረዋል እኮ መልሰሽ በደንብ አዳምጪው?
What is bond clothe mean?
😂😂😊
ግን ሙስታእመል ነው መሰል
ቦንዳ ምን ማለት ነው?
😂😂
ሰላም
ማንም እዳይነካ ጋቤናው ከመድና
❤❤
ቦንዳ ማለት አልገባኝም የተለበሰ ልብስ ነው ???
ገባኝ
ልባሽ ለማለት ይሆን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አቅና ሳቆች ቡቲክ ጀመራችሁት, እንዴ?
ይቅርታ አርጉልኝና የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነው
የተለበሰ
1800 1800 1800 1800 1800???????????????
❤❤❤❤❤
እንደኔ ይህ ከዉጪ የማመጡ ልብሶች የሀገር ዉስጥ አምራቾችንን ከገበያ ያስወጣል ቢቻል
ራሳችንን እንድንችል በሁሉ ሀገር ዉስጥ ላሉት አምራች እንዲቀጥሉ ጥገኛ እንዳንሆን ይህን ነገር እንደ ህዝብ አለማበረታታትና የእኛን ማሳደግ በእግራችን መቆም አለብን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን ።
ሰላም ሰላም ሰላም ቤተሰብ ቤተሰብ
አሪፍ ልባሾች ናቸዉ ዋጋቸዉም ተመጣጣኝ ነዉ
አትሳቁብኝ እና የቦንዳ ልብስ ማለት የተለበሰ ልብስ ማለት ነወ እንደ አባባሉ ሳልባጀ ማለት ነወ ወይስ😊
ልክ ነሽ እኔም አልገባኝም።
Awo
የሰው ልብስ ከምትለብሱ አዲስ የሐገርሽን ልብስ ለምን አትለብሽም? ሰልቫጅ ታስተዋውቂያለሽ? 6:19 ማፈራያዎች
አቤያችን ትልቅ ሰው
ሰላም 🎉🎉🎉👌👍
ምን ጥራት ትላለች የሞተ ፈረጅ ልብሶች
ዛሬ ገና አሪፍ ዋጋ አየሁ የምር ሁሉን ነገር ውድ እያሉን አገር መግባት እኮ ፈራን
ምናለ ሀገርኛ ስም ለሱቃቾ ብትጠቀሙ
ዋጋው አሪፍ ነው
Selame
እባካችሁ አድራሻው የት ነው
ሀያ ሁለት አካባቢ ከአውራሪስ ሆቴል አጠገብ ብለው ተናግረዋል እኮ መልሰሽ በደንብ አዳምጪው?
What is bond clothe mean?
😂😂😊
ግን ሙስታእመል ነው መሰል
ቦንዳ ምን ማለት ነው?
😂😂
ሰላም
ማንም እዳይነካ ጋቤናው ከመድና
❤❤
ቦንዳ ማለት አልገባኝም የተለበሰ ልብስ ነው ???
Awo
ገባኝ
ልባሽ ለማለት ይሆን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
አቅና ሳቆች ቡቲክ ጀመራችሁት, እንዴ?
ይቅርታ አርጉልኝና የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነው
የተለበሰ
1800 1800 1800 1800 1800???????????????
❤❤❤❤❤