ቃሉን ለረሳችሁ ለእናንተ || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 612

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እድሜና ፀጋውን ትያብዛለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Henoka369
    @Henoka369 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ከህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @SalamSalam-ce6st
    @SalamSalam-ce6st 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህን አረሳም በትዛዝህ እሄዳለሁ አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነቴን ነው እምልህ መምህር ዘበነ አባቴ፣ወንድሜ።፣መምህሬ ጠዋት ነግቶ ትምህርትህን ስሰማ ነገን ተስፍ አደርጋለሁ 🙏❤አሜን ።እድሜ ጤና ያድልልን 🙏❤

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜ አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጠዎት አሜን🙏🙏❤️💛💚❤️💛💚

  • @a01core17
    @a01core17 2 ปีที่แล้ว

    አሜንን አሜንን አሜንን እኛም ደሰትኛ ንን እደሜ ክጢኖጋር ይሰጠልን መምህራችን❤❤💒💒🙏🙏🙏🙏🙏

  • @molumulo570
    @molumulo570 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን እኔም ዛሬ እጀምራለሁ ስልክ ላይ የማጠፈዉን ጊዜ መጻፍ ቅዱስ ላነብበት ቃል እገባለሁ💚💛❤👏👏👏

  • @selometaffesse5481
    @selometaffesse5481 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልዎት ቸሩ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @lishanshimels9791
    @lishanshimels9791 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ትምህርትህ ነው ሰው ያደረገኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @hewiilife672
    @hewiilife672 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን በፀሎትሁ አስቡን

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ።
    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🙏🕊️⭐♥️

  • @burakkselam
    @burakkselam 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን 🙏🏾❤️🙏🏾💐

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን

  • @melatyigezu5935
    @melatyigezu5935 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ያድልልን!!!🙏🙏🙏🙏 እኔ ቃል ገብቻለሁ ለማንበብ።

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 2 ปีที่แล้ว

    አባ በፀሎቶ አስብኝ እድሜ ለንሃ እንዲያበቃኝ😭😭😭😭 ወለተ አረጋዊ ነኝ🙏🙏🙏

  • @adeymariam6103
    @adeymariam6103 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን 🤗❤️እንኳን በደህና መጡልን🙏ቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዝአብሔር
    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን ለኞ እንዲሻነዉ ሀል ግዜ የምታሰተምሩን እናመሰግናለን እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalign

  • @meronsileshi6333
    @meronsileshi6333 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህን አልረሳም በትዕዛህ እሄዳለው ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ሁሉምለቦጎነው
    @ሁሉምለቦጎነው 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጦት መምህር እርሶን የመሰለ ሀቀኛ መምህር ስላለን በጣም ታድለናል። አሜን አሜን አሜን።

  • @weldaytikerida8133
    @weldaytikerida8133 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሰመአልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዛብሔር ይባርክሎት ረጁም እዱሜ ከጢና ይስጥልኝ አባታችን

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር
    ያጎናፅፍልን በቃሉ እንድንበረታ ማስተዋሉን ይስጠን

  • @haregewoyinbelayneh538
    @haregewoyinbelayneh538 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ይህን ለሊትወስዶ ይንግዙፍ ቀንይስጥን እምላክ ይመስገን ስላሙንያብዛለዋት ርጅም እድሜ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @birhanedegefa2907
    @birhanedegefa2907 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @mektawEgzer
    @mektawEgzer ปีที่แล้ว

    ክቡር መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በረከትዎ እና ድምፅዎ ይብዛልን ጌታም ይቁምልዎት ከእርሶም ጋር ይሁን።

  • @mesidese9713
    @mesidese9713 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ጌታ ሆይ ቃልህን እንዳረሳ በቃልህ እንድሄድ እርዳን አሜን

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
    @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን 🙏🌻🙏አሜን 🙏🌻🙏አሜን🙏🙏 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን ቅዱስ ገብርኤል በለተ ቀኑ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን እሺ በጉጉት እንጠብቃለን ዉዴ መህምራችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን፣እንኳንደናመጡልን፣መምህራችን፣ስለቃሉየቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔርይመስገን፣

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራች ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአመታት በፊት ዝም ብዬ ገለጥ እያደረግሁ ነበረ የማነብበው አንድ ቀን ግን ስልኬ ራሱ የእግዚአብሔር ቃል ምንባብ ስአት ብሎ ፕሮግራም ያዘልኝ በጣም ደስ አለኝ አሁን የአመት፣ የሁለት አመት፣ የአንድ ወር ከመዝሙር፣ከወንጌል፣ከምሳሌ የንባብ እቅድ ሲያዝ የግዴታም ጭምር ግብዎትን እየመቱ ነው ማለት አለበት! አሜን እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እሽ እናነባለን እውነትን ታቅፈን ተኝተናል እንንቃ የተዋህዶ ልጆች እኔ ጀምሬአለሁ እስካሁን ምንም የማቀው ነገር አልነበረኝም አንብቤ ስለማላውቅ ነገር ግን በከንቱ ያሳለፍኩት ጊዜ ቆጭቶኛል አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በትንሹም ቢሆን እርስዎ በሚሰጡኝ ትምህርቶች ተነስቸ መከራከር ጀምሬአለሁ ለዚህ ላነሳሱኝ መምህሬ ፀጋውን ያብዛልኝ✝️🙏🙏🙏

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ሰምተን ለመገልግል ያብቃን አሜን

  • @tsedale
    @tsedale 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን 🙏🏼❤️❤️❤️

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว

    ዕንቁ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ቸርነት አይለየን

  • @sirakabebe6242
    @sirakabebe6242 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር የቃሉን ሚስጥር ይግለፅሎት ።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 2 ปีที่แล้ว +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin tana yhabelna amen amen amen

  • @zedhabtemacbal3590
    @zedhabtemacbal3590 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እቃ ለሕይወት ያሠማልን አባታችን እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ማንበብ እጀምራለሁ

  • @tseltsel9476
    @tseltsel9476 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አበተችን በእግዚአብር ሥም ዘለዎ ይብዘልን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን

  • @tebygebru3169
    @tebygebru3169 2 ปีที่แล้ว

    እጀምራለሁ እንደ ፍቃድ እግዛቤሄር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጦት💚💛❤

  • @yaregalhawultu2229
    @yaregalhawultu2229 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወድህ መምህሪ ኦሪት ዘፍጠረት ኦሪት ዘለዋዊያን ኦሪት ዘፃዓት አነባለሁ ምህሪ እረጅም እድሚ ይስጥል አሜን(3)

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 2 ปีที่แล้ว

    አንደበቶት ይባረክ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን የማቱሳላን እድሜን ይስጥልን ቸሩ መድሃኒያለም ይርዳኝ እጀምራለሁ

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህን አረሳም በትዛዝህ እሄዳለሁ አባቴ እጀምራለሁ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @selamawittadesse2816
    @selamawittadesse2816 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳ ትጠብቅልን ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን

  • @zebenmola8735
    @zebenmola8735 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን

  • @bettykahsaz1276
    @bettykahsaz1276 2 ปีที่แล้ว

    እጀምራለሁኝ ዛሬ, ኣባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣሜን🙏

  • @zeetube4857
    @zeetube4857 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክልን ።
    አሜን !!!!ከመድኃንያለም ጋር ያልከውን ሁሉ አደርጋለሁ
    እሱ ይርዳኝ።እጀምራለሁ!!!

  • @ayalew7699
    @ayalew7699 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት መምህራችን እመብርሀን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚያ-ደ1ሐ
    @ስለሁሉምነገርእግዚያ-ደ1ሐ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተማርያም

  • @almazageze7759
    @almazageze7759 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ
    @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቃለ እገባለሁ ቃልህን ኣረሳም በትኢዛዝህ አሆዳለሁ መምህራችን በፀሎቶውት ኣስብኝ ወለተ ጊወርጊስ

  • @mesfinalemayehu8401
    @mesfinalemayehu8401 2 ปีที่แล้ว

    በየጊዜው የህይወትን ምግብ ስለሚሰጡን መምህር ሆይ መድሃኒዓለም አብዝቶ ይባርክዎ ✞✞✞

  • @gffhh4552
    @gffhh4552 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ክብር አባታችን መምህራችን
    እሽ እግዚአብሔር አጋጅ አድረጌ እጀሚራለዉ

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 2 ปีที่แล้ว

    ቃል እገባለሁ መምህራችን እጀምራለሁ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ቃልህን አልረሳም በትእዛዝህም እሄዳለሁ!

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @addisgirma4903
    @addisgirma4903 2 ปีที่แล้ว

    እጀምራለው!! መምህር እድሜና ጤናን አብዝቶ እንዲሰጥህ እለምናለው ምክንያቱም ለብዙ ሰዎች ከማያልቀው ባህር ከሆነው የእ/ር ቃል እያካፈልከን ስለሆነ ምን እላለው እግዚአብሄር ይመስገን እንዳንተ አይነት የእ/ር ሰዎችን ያብዛልን!!

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru5545 2 ปีที่แล้ว

    እጀምራለው
    ቃልህን አረሣም
    በትእዛዛህ መሄድ እፈልጋለው
    ቸሩ መድሃኒ ዓለም እርዳኝ::

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @abihabeshawit
    @abihabeshawit 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ትምህርቶ ነፍስን ያለመልማል መንገድንም ያስተካክላል ፈጣሪ ዘመንዎን ይባርክ

  • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
    @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ 2 ปีที่แล้ว

    አፀደ ማርያም ነኝ ከቤልጂየም እጀምራለሁ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ 🙏🙏🙏

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተን የሚያውቅ ልብ ፍጠርልኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ
    @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይን አሜን እሺ የኔ እንቁ መምህር እሸ ከዛሬ ጀምሬ ቃል እገባለሁ መፅሀፍ ቅዱስ አነባለሁ ወለተ ኢየሱስ

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 2 ปีที่แล้ว

    ቢስማ የማይጥግብ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛሌት መምህር

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን፡አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @dirbuasisay2263
    @dirbuasisay2263 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏የኛ እንቁ አባት (መምህር) እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🤲🙏🙏 እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተግባርም የምንፈፅም ያድርገን🤲🙏

  • @sarahabetu2192
    @sarahabetu2192 2 ปีที่แล้ว

    ከዛሬ ጀምሮ እንደምንም አንድ ገፅ አነባለ ቃል እገባለሁ መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አባታችን ቃል እንገባለን መፅሐፍ ቅዱስ እትራሳችን አስቀምጠን ስልክ አንድ ሰዓት እና ከዚህ በላይ እናወራለን እውነት ነው ግን ዛሬ ጀምሮ ቃልዎትን እፈፅማለሁ ነገም በጉጉት እንጠብቃለን ወለተ ማሪያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ለዚች እለት አደረሰን💜

  • @solomonkiflu6774
    @solomonkiflu6774 2 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ተከታታይ ትምህርቶቾ መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ያክብርልን፣ ዛሬ እንዳስተማሩን ከኦሪት ዘፍጥረት ጀምሬ በቀን አንድ ምዕራፍ ማንበብ እጀምራለሁ። 🥰🥰🥰

  • @Tekeltv1
    @Tekeltv1 2 ปีที่แล้ว +35

    *መምህር እንኳን ደህና መጡ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች*

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን የኛ ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏💚💛❤🏥

  • @sebneabeyenh8928
    @sebneabeyenh8928 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን!!

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እና በጤና ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

  • @almazeyilake9965
    @almazeyilake9965 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwete ysemalne memracine edemana tana yesetelne 🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! የነገ ሰው ይበለን!

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Weda Mahmerachen Eshi Bgugite Entbekalen

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመም፡መምህር፡ሁሌለመናገርስለዕርሶ፡የምጠቀመው፡ቃላት፡ያጥረኛል፡ለዐኛ፡ኦርቶዶክሳዊን፡ዕርሶ፡መፀሐፍ፡ቅዱሳችን፡ነዎት፡ቃሉን፡እናዳምጣለን፡ለአማኙም፡ለኢአማኙም፡እናጋራለን፡እናነባለን፡ኑርልንፀጋሁ፡ይብዛ፡በጉጉት፡እንጠብቃለን፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡

  • @senayitlamesgen6152
    @senayitlamesgen6152 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አባታችን እኔ በርሶ ትምርት ተቀይሬ አለሁ ዉዳሴ ማርያም የጀመርሁት የሱን ትምህርት መስማት ሰጀምር ነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምራችን 👏👏👏👏👏💐💐💐

  • @Zetsion
    @Zetsion 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያድልልን
    መምህራችን ዛሬ እጀምራለሁ ማንበ ብ መፃሃፍ ቅዱስ የተማረነውን በልባችን ግርግዳ
    ይፃፍልን አሜን 🙏🤲🙏🤲🙏💐💐💐🌼🌼🌸🌸

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 2 ปีที่แล้ว

    Enide Eresewo Ayinet Abate seleseten Egzihabehire yimesegen
    Egzihabehire Ethiopian yibarek
    AMEN AMEN AMEN

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርራችን እሸ እጀምራለሁ

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 2 ปีที่แล้ว

    በሰላም የእዋለንን እምላክ እና
    መሰግናለን መምሕርኑሩልን
    አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️

  • @belayhunbinalfew181
    @belayhunbinalfew181 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @mazagebrengus5112
    @mazagebrengus5112 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏Kale hiwet yasemaln kbur memhrachn

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተን የመሰለ የተዋህዶ ጀግኖች ስለሰጠን 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️😍😍😍🤲🏽🥰

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህን አረሳም በትዛዝህ ሔዳለሁ አሜን አሜን አሜን

  • @munamersha8001
    @munamersha8001 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳን እንቀጥላለን እየጠነከርን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 ปีที่แล้ว

    ኦሪት ዘለዋውያን ምእራፍ 13ደርሻለው አባቴ በፀሎት አስቡኝ ልቦናዬን ያብራልኝ እባኮትን

  • @yezbalemgetnet9523
    @yezbalemgetnet9523 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህን አረሳም እጀምራለሁ 💒💘🙏

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ይፍቱኝ እሚገርም ትምህርት ሁል ጊዜ ቃለህይወት ያስማልን

  • @weletemaryamtadese8958
    @weletemaryamtadese8958 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማልንመምህራችን.እኔአረባገርነኝ.ትምህርቱን.ሁሌእከታተላለው.መፀሀፍ.ቅዱስ.ግንየለኝም.በፀሎት.አስቡኝ.ወለተ.ስላሴ.ነኝ

  • @wintabelaytesema3242
    @wintabelaytesema3242 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን። በፈቃዱ ዛሬ ማንበቡን እጀምራለሁ