እናቴ ናፍቀሽኛል 🌹🌹👈ኑ ዛሬ ስላ እናት እንወያይ ጎደኞቼ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @kegnabet1002
    @kegnabet1002 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ውዴ ሰላም ናፍቆት ከባድ ነው እናቴ ነፈቅሽኝ ኑ ስለናት እናውራ ብለሽ ማውራትሽ በጣም ጠቀሜታ አለው በናፍቆት አትጎጅም ጥሩ ውይይት ነው ውዴ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ረጂም እድሜ ለእናቶቻችንን በርቺልንን በሠላምም በጤና ያኑርልንን ወላጆቻችይይንን አሪፈ ውይይት ነበረንንን🎉🎉🎉 እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @መለዮካሳዬ
    @መለዮካሳዬ วันที่ผ่านมา +1

    ሰላማአሊኩም ስልጤዋ ይቱብ እንኳን ደህና መጣሽ ሲቀጥል እናትነት መታደል ነው ውዴ ትክክል ብለሻል ❤❤❤❤

  • @FateyaHusan-p6z
    @FateyaHusan-p6z 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሳሳም አልይኩም ስልናት
    ተወርቶም ተነግሮም አያልቅም
    አናቶቻችንን ያቆይልን በርቺ

  • @Hahwa-s3w
    @Hahwa-s3w 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም አሪፉ ቆይታነብረ በሌላ ቢዲዎ በሌላ ርእስ እጠብቅሼልን ሀግራችንን ሰላም አላህ ያድርግልን

  • @ZuzuSani-xs9kz
    @ZuzuSani-xs9kz 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደና መጣሽ ሠላምሽ ብዝዝዝት ይበልልን እናቴ እኔም ናፍቃኛለች ኡፍፍፍ ሥደት ሀሐወቱ መቼነው የሚያበቃው😢❤🎉❤🎉

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም እንካን ስላም መጣሽ እናት ያው እናት ነች በዜምላት ቤገጠምላት ያሰባታል እንጅ አይበዛባትም እናት ለዘላለም ትኑር

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህት አይዞን እድሜና ዜና ከእርዚቅ ጋር ይስጥልን እናት እንዴተማላ በሶስት ፊደላት ትጠራለች ❤❤

  • @Merma2m
    @Merma2m วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰለ እናት ለማውራት ምንም የሚገልፃት የለም እድሜና እንጀራ ጤናና ድደስታ ይስጥልን ❤❤እናት ለዘላለም ትኑር

  • @rozatube8871
    @rozatube8871 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አህለን ወሰህለን እህታችን እኳን ደህና መጣሽ እኔም ብታይ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች አላህ እናቶቻችንን ባሉበት ይጠብቅልን አሚ አብሽሪ እህታችን ቀጣይ በጥሩ ቪደወ እጠብቅሻለን በርች

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን እናት ለዘላለምትኑር እድሜ ጤና ለእናቶች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @susu21
    @susu21 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንካን ሰላም መታሸ ማማዬ በርቺልኝ ጠንቅርቅኝ ማማዬ እናት ያላቺሁ እናትቻቺሁን አልላህ እረጅም እድሜ ይስጥላቺሁ ማማዬ በርቺልኝ ጠንቅርቅኝ v🎉🎉🎉

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE วันที่ผ่านมา +1

    የኔማር አይዞሽ ዉዴ ፈጣሪይጠብቅልሽ ማር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናት በምን ቃል ትገለፃለች አላህ ወላጆቻችን ያቆይልን

  • @ElsaMohamed
    @ElsaMohamed วันที่ผ่านมา +1

    የእኔውድ፣እህት፣መሽአላህ፣ቡርችልኝ፣ልዩ❤❤❤

    • @zayedanassir7534
      @zayedanassir7534  วันที่ผ่านมา

      የኔ ውድ ነገር🎉🌹🌹👈

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዝያብሕር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት እናት ሁሌም ትናፈቃለች ሰለእናት ናፍቆት ቢነገርም አያልቅም እናታችን እግዝያብሕር በያሉበት ጥላሀ ከለላ ሆኖ አምላክ ይጠብቃቸዉ

  • @FafiTubef
    @FafiTubef 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ሰላም ለኢትዮጵያ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ሁኑ ክፉ አይንካሽ🎉❤

  • @MesiTube-p2t
    @MesiTube-p2t วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥን እንኳን ድህና መጣሽ እህቴ እናትኮ አለም ናት ያለ እናት እውድምቅም ቤቱ እናት ክፉ አይንካት ፈጣረ የእናቴቻችን ክፉ አያስማን

  • @yohannatube
    @yohannatube 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Betam wesang Eris new ergit New linimamarim linawera sile enat linawega yigebal
    Man ende enat
    Egzihabher amlak rejim edimena tena yistachew selam yabzalachew
    Hagerachinin selam yadirgin
    Kifun yarikilin fikir andinetin yadilen

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE วันที่ผ่านมา +1

    የኔማር እያየሁነዉ እሽ ወሬ ሥታጭ ቲክቶክ ፌሥቡክ አዲሥገነር እይና ሥለዛነገር ታወሪያለሽ ዉዴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 መልካም ቀን

    • @zayedanassir7534
      @zayedanassir7534  วันที่ผ่านมา

      @@BRTUKAN5TUBE አመሰግናለሁ 🌷

  • @salamamrga
    @salamamrga 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላምአደምነሸ እንኳን በሰላም መጣሸእህቻን
    ማን እደነት ሰለእናት ቢነግረ ቢወረ አያለቅም
    እናት ማለት እሰተፋሳቸን ነት ለእና ቶቻቸን,እመ
    መኘወ,እደሜ ክጤናጋ ሰቶቸወ እደኑሩብቻነወ

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 วันที่ผ่านมา +1

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshin Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Ewenet New Emeder Lay Yale Hulu Enaten Yemakel Yelem Ehitacen Lenatocacen Edema Ketena Yesetacehu Bereci Gobez Ehitacin Bereci Gobez