ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ ቋንቋቸው ከማረቆ /ሊቢዶ ጋራ ይመሳሰላል ደሥ ሲሉ#ሀገሬ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍😍😍😍😍😍😍
አሚንንንንንን
ይገርማን ይህን ሁሌ ወተትና ቅቤ በልቶ መሽራው አበራ የአገራችን በአል ደስ ይላል
ሀላባና ቀቤና አንድ ናቸው ወላሂ ቋንቋቸው ምንም አይለያይም ማሻአላህ አልፍ መብሩክ ተሸኖ ሀበይ ተሽይሆኔ መገኑ መለሉካይኔ እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Ar batam
@@arwamakey2403 ወላሂ እውነቴን ነው
በጣም ደስ ይላል በተለይ ጀማአው ደሞ አፀያፊ ነገር የለውም ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ ብለናል አላህ ይባርክላቹህ
ዘረኝነት የሚጠፋበት አንነታች የሚሰፋበትሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት መልካሚቷ ኢትዮጵያ አገራችሁ ትሁንልን🙇🙇🙇🙇
አሚንንን
Amenn
Kahn esgod
አሚን
ወለሂ ከስልጤ በሀል ገ በጠም ይመሰላል
ያምራሉ ማሻ አሏህ አሏህ ሽርክን ሙሉ በሙሉ ያስወጣልን
እድሜ ለዋይፋ ስንቱን ያአሳየኛል ደስ ይላል ባህሉን በማወቄ ደስ ብሎኛል
ወይኔ ደስ ሲሉ የዚህ ብሄር ተወላጆች አናግሩን በአላህ ስለ እናንተ ማወቅ እፈልጋለሁ
ጠይቀኝ ምትፈልገውን
💚💛❤👌👌ባህላዊ ስርግ ውስጤ ነው
አይ ስድት በትዝታ ገሰገስኩኝ ሀገሬ 💗 ዋው ደስ ሲሉ ደሞም ማሻ አላህ ሙስሊሞች ይበዛሉ እኛ ጉራጌዎች ብዙ ባህል አለን የቀቤና ቋንቋ ባልችልም ግን ያው ባህላችን አንድ ነው ጉራጌ ውስጥ ብዙ ባህሎች አሉ ማለት ልዩነታቸውን ብዙም የጎላ አይደለም ጉራጌዎች ሁላችንም እንመሳሰላለን
አረ ኢትዮጵያ አገራችን ስን ባህል ነው ያለ ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ያጥፋልን እስቲ ወደ ራያ አገሬ ሂዱና አሳዩን የሚያምርና የሚደንቅ ባህል አለን
አለን ፍቅር አጣንጂ🇪🇹✌️🌹
Thank you our brotherEgziabher yibarkihGod bless Ethiopia Thank you again for this beautiful culture
ባህላችን ደስስ ሲል እረ የሄ ዘረኝነት ጌታዮ ሆይ እጥፋልን እፍፍፍ
😊😊😊😊 በሀላችን ደስይላን እኔአማራነኝ ሊላቁቁ አልሠማም ኢቶባ አዲናት ዘረኝነትይቅር
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ሰርግ በጣም ነው የምወደው
ወይኔ ደስ ሲል ኸረ እንዲያው ናፈቁኝ አይይይይ ስደት
ቀቤና ወለኔ ❤️ባህላችን ይምሳስላል
ማሻ አላህ ስተምሩ ዳሞ ከስልጤ ጋር ባጣም ይማሳሳላሉ
እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
አሚንንንንንንንንንንን💝💘💘💘💘
ደስ ሲል እንዲያው ምን አለበት ይህንን የመሳሰለ ባህልና ቱርፊት እያለን ተከባብረን ባንድ ብንኖር በብሄር በጎሳ እየተከፋፈሉ ሁሉንም ድራሹን ሊያጠፋት ነው ብቻ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት
Wow ሲያምር ከስልጤ ብዙ ሚመሳሰል ነገር ኣለው ቋንቋውም ቲንሽ ኣለው ሚመሳሰል
ልክ ነሽ.ይመሳሰላል
አለበበሰቸው አው ከስልጤ ይመሰሰለል ግን ቀቤና መለት ዬት አከበቢነው ???
@@ተበለንዴ ደቡብ ክልል ከ አዲስ አበባ 155 k m yerkal ወልቂጤ ይባላል ከተማው
ቋንቋው አለብኛ ነው
@@ተበለንዴ አይደለም ቀቤንኛ ነው ግን ከ ሀላባ 1 ነ ቋንቋው ቲኒሽ ነው ሚለያየው
ቀቤና ማለት በየት አካባቢ ነውደስ ይላል የሀገራችን ባህል በየቦታው ያለው ወንድ እና ሴት መቀላቀል ባይኖር ኖሮ አላህ ለሀገራችን ሰላም ፣ደህንነት ይስጥልን
ቀቤና ወልቅጤ ነው
ጉራጌ ዞን ነው ሁቢ
ሳህ አሚን ያረብ
zebiba hussen ወልቂጤ
@@muniraahmed6094 ኢንሻ አላህ አላህ፣በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እና እየዞር ሀገራችንን እንጎበኛለን
ማሻ አላህ የታበረከ አላህ ይርግለቹ
ማሻ አላህ በጣም ደስይል ተምስጬነው ያየሁት💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሉም ነገሩ ልክ እን ደ ጉራጌ ነው ግን ንግግሩበምንም አይገናኝም ግን ደስ ይላል ወይኔ እኔም አላህ ሳሊህ ባል ይስጠኝና በገጠር በሰረግልኝ ደስ ይለኝ ነበር ዋው አቤት የጉራጌ ባህሉ ማማሩ እሁይም ጉራጌ ኸርሁ አልሀምዱሊላሂ
በጣም ልዩነት አለው ሚጠጣው አሁንም አለ ወይ ጉራጌ አልሀምድሊላ ብዙ ነገር ተቀይረዋል አለባሥ ሁሉም ነገር
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው ደስ ሲል ባህላችን
ሱብሀነላህ ከኛዋ ከውቢቱዋ ወለኔ ባህል በጣም ይመሳሰላል
እኒም።ክእንሞር።ውድ።ቀቤና።ልሂድ።ነው።ባህላቸው።ድስ።ይላል
👍💞
enemorochi 😍🥰
ማሻ፡አላህ፡ማነዉ፡እንደኔ፡የገጠር፡ልጅ፡ደሥ፡ሥል
ወደ ወሎ ሂዳችሁ አሳዩን የወሎንም ስርግ ስነ ስርአት አዘጋጆች ስወዳችሁ👌😍😍😍
ማሻ አላህ ሁላችንም የራሳችን የሆነ የሰርግ አከባበራችን የሚያምር ነው
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ ዋውውውውው ልያለው
ማሻአላህ ባህላችን አንድ ነው ጭፈራውም አንድ ነን ግን ቆቆቹ ትንሽ ይለያል ከወለኔ ድበር ሆናቹ ባህሉ ቢለያይ ይገርመኝ ነበር 🎉🎉🎉❤❤❤
በአባቴ አማራ እናቴ ሶዶ ጉራጌ ናት እህቴ በጉራጌ ባህል ነው ያገባችው የእንሾሽላ ፕሮግራም ነበር ባህላችን በጣም ያምራል ቀቤና የሚባል ጉራጌ እንዳለ አላውቅም ነበር በጣም ታምራላቹ በጣም አንዴ ቡታጀራ ሄጄ ነበር ለመስቀል ባህላቹህ በጣም ያምራል በጣም የገጠር ልጅ የሆናቻ ታድላቹህ
actually kebena is not gurage
ሴትና ወንዱ ለየብቻ በሱና የሚያምር ባህል ቅልቅል የለለበት
እኔ አማራነኝ የጉራጌ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችህ አላህ የጠብቃችሁ
Egam enwadishaln
እነዚህ ጉራጌ አይደሉም ግን የጉራጌ ጎርቤት
አይዋ
ቀቤና ነው የምን ጉራጌ
Wow betam des yemel ye gabcha senserat new tebarke gabcha yehunlcheu 💝💝💝💝
ሙሽራው ሲያምር የፀይም ቆንጆ
ባየሁት ቁጥር እንባ ይቀድመኛል ያረቢ በሰላም ላገራችን አብቃንንንንን
መሻአላህ በጣም ደስ ሚል የጋብቻ ባህል አፌን ከፍቸ ነው ያየሁት ዝንብ አለመኖሩ ገላገለኝ በጣም ደስ ይላል የፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ ሳላመስግናችሁ አላልፍም
ሀሀሀሀሀ ልክ እንደ እኔ
me too love kebena
በጣም ያምራል ይቀጥል የሁሉም አካባቢ
ዋ ዉ ቃቤናዎች ዳስ ይላል ካስልጤ በህል ይቃራረበል ያምራል
Thank you journalist Jamal Ahmed
ወይ ሰፈሬ ወንድም እህት ወድሞቺ እናት አባቶቺ አየሆቹ ማሻአላህ ደስ ይላል
ደስ ሲል ማሻ አላህ ዋው
ሴቶቹ ቆጆና ባለሞያ ናቸው እስቴ የቀቤና ባል ፋጉልኝ
እሺ እፈልግልሻለን ማሚዬ ወደ ወልቅጤ እናመጣሻለን 💞👍
*ስደት ደጉ ስንቱን አሳየኝ ያገሬን ባህልእንኮን እኔ ወላሂ እድህ የተለየየ ቋንቋ እዳለ ያወኩት አየር መገድላይ ነው ከዛም አውሎፕላል ውስጥ በቃ መልካችን አድ ይመሳሰላል ግን ቋንቋውየተለየ አማረኛቋንቋብቻ ነው እኔ ጃሮየ ኢትዩጽያ እደነበርኩ ትሰማ የኖርኩት አሁን ግን እድህ አማራ ኡሮሞ እያሉ ሲጣሉ ሳይ ይገርመኛል*
የኔ ማር ወላሂ እኔም ማር ስዴት ብዙ አሳየኝ
ከከከከከለ
አብሺሪእህቴ
የሀሰንና የሁሴን ልጆች መቼ ይሆን አንድ የሚሆኑት የሀላባና የቀቤና ሕዝቦች ቋንቋቸው አንድ ባህላቸው የተለያየ መራራቅ ብዙ ልዩነት እንደሚያመጣ በደንብ ግልጽ ሆኖልኛል፣አንድ አስተዳደር ቢሆኑ ለዱንያም ለአኼራም መልካም ይመስለኛል።
ኡሙ ሷሊሀ ኑርየ ነኝየሴት ዳኢመሆን ነው ትክክል..ውዴ..የአባታችን..አህያ..ይርገጠውን..ሁሉአሳየን..ሁሉንባህል..እናወግ..ባህሉይለያያልጅ..እኛም..15..ቀን..እደዝፈን..ስርግ..ይድርሳል..።
እኔ ያገበዉት በፈረስ ነዉ ጡርበዉ ደስሲል ይመቻቹህ የአብረሀም እና የሳራ ያርግላቹህ
Subhan allah sint aynet bahil ale betam ygrmal betam des yillal mashallah
በጣም ያምራል፣ቀጥሉበት
ማሻአላህ ያምራል ❤❤😍
እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስል
ወይኔ ፈዝዢ ቀረሁ ወይ ባህል ማማሩ እኔ ሳገባ በፈረስ ነው አላህ ካለ እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀መልካም ጋብቻ እናመሠግናለን
kkk
እንሻ አላህ ግን ቀቤና። ወዴት ነው
+እሙ ኢምራን የአላህ ባሪያ ነኝ As wr wb ወደ ወልቂጤ ነው
ዋው ሲያምር .ሀምድያዬ ዱዓ አርጊልኝ አላህ ከሰጠኝ። ማገባው እዛ ነው
@@ሀምድያአስራርአላህወክል ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ሀምዳዬ እንዴነሽልኝ ??
በእውነት በጣም ያምራል ይህ በህል አሁን አለ ብዬ አለስብቢም ደግሞ ቡዙ ከካንበተኛ ይመስሰላል ለምሰሌ ኮሶ በካንበተኛም ጤሞ ነው እና በጣም አራፍ ነው ሙሽራዋን ግን እንዴ አልሽባቢ አፍነችዋት ድስ ይላል ገዜጤኛው ጀማል እነማስግናሌን ቀጥልበት ውሎ አድር አስካለ ተስፍዬ እበክሽን ወዴ ደቡብ ወዴ ጉራጌ ከንበታ ሐድያ ወላይታ ክልል ብትል አራፍ ነው
Esy btam new des yimtewt Mashallah!❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል የጉራጌ ባህል በጣም እየቀረ ነው እባካቹ ወጣ ወጣ አርጉት ባህላችን ሁሌም ከኛው ይኑር ሱሱ ከ7ቤት ጉራጌ
አሰላሙአለይኩም th-cam.com/users/Muhammadwithquran
ቀቤና ጉራጌ ነው እንዴ ??ስልጤ ወይም ወደ አለባ ናቸው ጉረጌ አይዴሉም
ምኑ ነው ደስ ሚለው ኢስላም ውጪ የሆነ
@@khadijadadaye620 አይደሉምጉራጌግንተመሳሳይነው
ይሄ ጉራግኛ ነው እንዴ?
ወላሂ እኔ ያገባሁ ያክል ደሥ አለኝ ሀገር ቤተሠብ መርቆ የሠጡት ትዳር ደሥ ይላል በጣም የሚያምር ባህል አይይይ ሣውድ እንድህ እያለ ለቅሶ ይመሥል በቤት ወሠዱን አለ ቤተሠቦቻችን😢
እኔ አገር አግብቸነበር በሰርግአይደለም በጠለፋ አሁን በሰርግ ማግባት አማርኝkkkkkkk
እኔ እምለው እስኪ ንገሪኝ በሰው ሃገር ማግባት ይቆጫልዴ እችማ ሳልገባበትንገሪኝ
እርግጠኛ ነኝ ይሄ የድሮ ባህል መሆን አለበት በሀያቶቻችን በእናቶቻችን ጊዜ። አሁንማ ያ የለም። ከየትም ከየትም።
ኡፍ ኩል የለ ሜካፕ ደስ ሲል
😙😙❤🖒
😂😃😃😃
💞💞👍
ማሽ አላህ ወይ ብሀል እኔ ከጎጃም ውጭ ያለን ብሀል ብዙም አላቅም
በጣም።ደስይለል።ቀጥሉበት
ኢንሻአላህ እኔ ገጠር ነዉ የምዳረዉ እስኪ ዱአ አርጉልኝ የቀቤና ተወላጆች
ጉራጌ ማርናችሁ
እኔም ኢን ሻአላህ አላህ ያሳካልን
አሰላሙአለይኩም htttp://th-cam.com/users/Muhammadwithquran
ምነው አንቺየ ገጠር የደብራል
@@iloveyoufather7956 ነጅ አረ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ወላሂ በሀሉን ይዘሽ ስትጋዢ በጣም ያስቀናል
ስልጤ ነኝ።ከስልጤ ሴት ወይም ከሃሰን ኢንጃሞ ልጆች ከቀቤናዎች በትዳር ብጣመር ደስታዬ ወደር የለውም።ዱዓ አድርጉልኝ።ከልቤ ነው ለአላህ ብየ የምወዳችሁ።
welcome me too
መአሸአህየቆምሰን💝💜💛👍👌✌💐💐💐🌹🌹🌹🌹💃💃💃😀😁😂😍😘😎😋
ወው ቀቤና ውዱ ቤሄሬ
እንዴት ነሽ ዜድዬ
ደስ ስትሉ አገራቹ ሲያምር ለም ነው አሮጋዴ ብቻ
የአገራችን ፡ባህል፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡
masha'Allah indi be kibir sihone desi yilal, yihe gazetegna Jemal new inde duro be ETV yemisera
ወለኔ ይመስላል ❤️❤️❤️❤️
this is the indigenous culture of kebena people
ስልጤኛ የሚያስተምር አብልኬሽን ካለ ንገሩኝ ስውዳቹ
ለምን እኔ አለስታምርሽም
ዋው ያምራል
በጣም የሚያብር ሰርግ ነው ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር
ዘር ለገበሬ
ማሻአላህ ደሥ ይላል እኔም ባገር ቤት ነው ቀለበት ያደርኩት ካፈቀርኩት ጋደኛዩ እደ ሠርግ ነው የደገሡልኝ ቤተሠቢ አልሀምዱሊላ ኑሮዌ አአ ቢሆንም ባህሊን አርሣሁን
ማሻአላህ
የሙሽራይቱ አለባበሰ አሰገረመኝ ሱበሀን አላህ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ የኮሶ ትዝታ እህቴ ስታገባ ጠጪ ተብዬ ኩባያ ውስጥ አጓት ጨምሬ ኮሶ ነው ብያቸው ፎገርኳቸው 😂😂😂😂😂
ዱርዬ
@@merbarr1645 እእእእእእ 😂
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ቢስሚላሂ ጀማል አህመድ በስንት ዓመቴ አየሁህ ምነው ግን በጣም ጠፋህ በሰላም ነው ልጅ እያለሁ ነበር በቲቪ የማይህ ከሙስሊም ኡማው ጋ አላይህም በሚዲያ ዋናው ሰላም መሆንህ ነው ግን አትጥፋ ጠይብ ጀዛክአላ ጥሩ ያገር ባህል አስጎበኘህን ነኢም ምርጧ ጓደኛዬ ባህልሽን በድጋሜ አየሁልሽ ማሻአላ ወይ ሃገሬ ባህልሽ ማማሩ ሰላምሽ ይብዛ
ቤተሠብ ተመርቆ ማግባት ምንኛ ያማር ነው አሁ ን የለም ናፍቀኝማግባት የጉራጌላኩልን
ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ ከሙሽራዋ ሃል ተቀምጬ ከፈረስ የወደኩት
Kkkkkkkkkkk
😃😃😃😃😃😃
Qabena gurage ayidelem
😄😄😄😄😄
እሠይ ምን አቀለቀለሸ ቀልቃላ ክክክክክክክክ
ምን አለበት ይሄንን የመሰለ ማህላችን ባይቀር።እውነት እንዴት ደስ እንደሚል
መሸአለህ የሚያምር በህል ነው
ዋውውውውውውውውበጣም ደስ ይላል
ኢእህ ኢእህ የሚሉት ልጆች አንበሳ ግቢውስጥ ነው እንዴ ያደጉት በተረፈ በሀላቸውን ወድጄዋለው
ሲልጤ መቼም አይሰነጥልም ያሚትይ ኡርኩሴት ያስልጤን ጦስ ዉጪ ኢሄ ሲልጥኘ አይደላም በይሆንም መሸአለህ በጠም ደስ ኢለል አንቺ ኮቶት ቃንተሽ አታገኚዉም አለሀምዱሊለ ሁል ነገራችን ዉብነዉ
አፈሽ ክሎሮክሥ እጠቢዉ ቤኤሩን ምወድ የሠዉ አይነካም
ዱዓ ብቻ ይበቃል
አሰላሙአለይኩም subscribe አድርጉት th-cam.com/users/Muhammadwithquran
መነው ስልጤን የሰደበው
Kkkk
Betam des yemil bahilKibr yalew. Kegna bahil yimesaselal👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ደስይላል ቋንቋቸውባይገባኝም
መልካም ጋብቻ እንደባክላችሁ ማሻ አላህ
ህርሺሽስ ዋሊ እንጂጃን አሊዮ ኢተሳ ጦፊሃ አከነ ደኢዮ ዋውውውው ስታምሩ 👍👍
በጣም
ምንኛ ነው?
ዋው ማሻ አላህ ቀቤና miss you more
ባለ አለንጋው አንድ አስዳቢ መሃመድ የሚባል ስልጤ አለ ሶሻል ሚድያ ላይ ወጥቶ ብሄር ከብሄር የሚያባላ ግብፅ ላይ ተዘፍዝፎ ምናለ ለሱ አንድ ሚስት ፈልጉለት ብሄር ከሚያጋጭ ስለፈጠራችው .
Thank you you make me so happy. That was nice message
ማሻአላህ።ድስ።ይላል።
ማሻ አላህ ደስ ይላል
እባካቹበነካውእጃቹ፣የጉመርሠርግአሣዩን፣እየጠፋነውባህላችን
ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል
ማሻአላህ ባህላችን ደሥ ሢል አገሬግን ቀቤና የት አካባቢ ነው
Zeidamashallh Sweet ውልቅጤ ነው
@@sadwer4147 ከወለቅጤ ወጣ ይላል ውጥኝነው ሰፈሩ ቀቤና ያሉቱ አብሽጌ ወረዳነው
ማአሻአላህ በጣም ምውዳት ጓደኛ አለችኝ ስለዚህ ውድድድድ አረጋችሀለሁ ቤተስብ ሁኑ
ማሻ አላህ ሲያምር
ታድለው ሳሀን ማጠብ የለ ምን የለ ሁሉ ነገር በቅጠል ወይኔ ድልቂያቸው ጉሮሮ ያማል እኮ ብሞክረው ዘጋኝ ላንዳፍታ
እሄ ብሄር ብሎ መለየት ዘረኝነት ነው እንዴ ?
በናትህ በዛ አለንጋ ዘረኞችን ለብልበህ ለብልበህ ጨርስልን ይሄንን የመስለ ባህላችንን ሳያበላሹብን
ክክክክክክክ ተመቸሽኝ
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ዘረይነት ጠፉቶ በአንድነት እድነው ያምራል ቄጢሉበት ክክክክ ልልልል
ወይኔ ቋንቋቸው ከማረቆ /ሊቢዶ ጋራ ይመሳሰላል ደሥ ሲሉ#ሀገሬ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር😍😍😍😍😍😍😍
አሚንንንንንን
ይገርማን ይህን ሁሌ ወተትና ቅቤ በልቶ መሽራው አበራ የአገራችን በአል ደስ ይላል
ሀላባና ቀቤና አንድ ናቸው ወላሂ ቋንቋቸው ምንም አይለያይም ማሻአላህ አልፍ መብሩክ ተሸኖ ሀበይ ተሽይሆኔ መገኑ መለሉካይኔ እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Ar batam
@@arwamakey2403 ወላሂ እውነቴን ነው
በጣም ደስ ይላል በተለይ ጀማአው ደሞ አፀያፊ ነገር የለውም ማሻ አላህ መብሩክ መብሩክ ብለናል አላህ ይባርክላቹህ
ዘረኝነት የሚጠፋበት አንነታች የሚሰፋበት
ሁሉም በእኩልነት የሚኖርባት መልካሚቷ ኢትዮጵያ አገራችሁ ትሁንልን🙇🙇🙇🙇
አሚንንን
Amenn
Kahn esgod
አሚን
ወለሂ ከስልጤ በሀል ገ በጠም ይመሰላል
ያምራሉ ማሻ አሏህ
አሏህ ሽርክን ሙሉ በሙሉ ያስወጣልን
እድሜ ለዋይፋ ስንቱን ያአሳየኛል
ደስ ይላል ባህሉን በማወቄ ደስ ብሎኛል
ወይኔ ደስ ሲሉ የዚህ ብሄር ተወላጆች አናግሩን በአላህ ስለ እናንተ ማወቅ እፈልጋለሁ
ጠይቀኝ ምትፈልገውን
💚💛❤👌👌ባህላዊ ስርግ ውስጤ ነው
አይ ስድት በትዝታ ገሰገስኩኝ ሀገሬ 💗 ዋው ደስ ሲሉ ደሞም ማሻ አላህ ሙስሊሞች ይበዛሉ እኛ ጉራጌዎች ብዙ ባህል አለን የቀቤና ቋንቋ ባልችልም ግን ያው ባህላችን አንድ ነው ጉራጌ ውስጥ ብዙ ባህሎች አሉ ማለት ልዩነታቸውን ብዙም የጎላ አይደለም ጉራጌዎች ሁላችንም እንመሳሰላለን
አረ ኢትዮጵያ አገራችን ስን ባህል ነው ያለ ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ያጥፋልን እስቲ ወደ ራያ አገሬ ሂዱና አሳዩን የሚያምርና የሚደንቅ ባህል አለን
አለን ፍቅር አጣንጂ🇪🇹✌️🌹
Thank you our brother
Egziabher yibarkih
God bless Ethiopia
Thank you again for this beautiful culture
ባህላችን ደስስ ሲል እረ የሄ ዘረኝነት ጌታዮ ሆይ እጥፋልን እፍፍፍ
😊😊😊😊 በሀላችን ደስይላን እኔአማራነኝ ሊላቁቁ አልሠማም ኢቶባ አዲናት ዘረኝነትይቅር
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የገጠር ሰርግ በጣም ነው የምወደው
ወይኔ ደስ ሲል ኸረ እንዲያው ናፈቁኝ አይይይይ ስደት
ቀቤና ወለኔ ❤️ባህላችን ይምሳስላል
ማሻ አላህ ስተምሩ ዳሞ ከስልጤ ጋር ባጣም ይማሳሳላሉ
እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
አሚንንንንንንንንንንን💝💘💘💘💘
ደስ ሲል እንዲያው ምን አለበት ይህንን የመሳሰለ ባህልና ቱርፊት እያለን ተከባብረን ባንድ ብንኖር በብሄር በጎሳ እየተከፋፈሉ ሁሉንም ድራሹን ሊያጠፋት ነው ብቻ ፈጣሪ ጣልቃ ይግባበት
Wow ሲያምር ከስልጤ ብዙ ሚመሳሰል ነገር ኣለው ቋንቋውም ቲንሽ ኣለው ሚመሳሰል
ልክ ነሽ.ይመሳሰላል
አለበበሰቸው አው ከስልጤ ይመሰሰለል ግን ቀቤና መለት ዬት አከበቢነው ???
@@ተበለንዴ ደቡብ ክልል ከ አዲስ አበባ 155 k m yerkal ወልቂጤ ይባላል ከተማው
ቋንቋው አለብኛ ነው
@@ተበለንዴ አይደለም ቀቤንኛ ነው ግን ከ ሀላባ 1 ነ ቋንቋው ቲኒሽ ነው ሚለያየው
ቀቤና ማለት በየት አካባቢ ነው
ደስ ይላል የሀገራችን ባህል በየቦታው ያለው ወንድ እና ሴት መቀላቀል ባይኖር ኖሮ
አላህ ለሀገራችን ሰላም ፣ደህንነት ይስጥልን
ቀቤና ወልቅጤ ነው
ጉራጌ ዞን ነው ሁቢ
ሳህ አሚን ያረብ
zebiba hussen ወልቂጤ
@@muniraahmed6094
ኢንሻ አላህ አላህ፣በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እና እየዞር ሀገራችንን እንጎበኛለን
ማሻ አላህ የታበረከ አላህ ይርግለቹ
ማሻ አላህ በጣም ደስይል ተምስጬነው ያየሁት💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሉም ነገሩ
ልክ እን ደ ጉራጌ ነው ግን ንግግሩ
በምንም አይገናኝም ግን ደስ ይላል ወይኔ እኔም አላህ ሳሊህ ባል ይስጠኝና በገጠር በሰረግልኝ ደስ ይለኝ ነበር ዋው አቤት የጉራጌ ባህሉ ማማሩ እሁይም ጉራጌ ኸርሁ አልሀምዱሊላሂ
በጣም ልዩነት አለው ሚጠጣው አሁንም አለ ወይ ጉራጌ አልሀምድሊላ ብዙ ነገር ተቀይረዋል አለባሥ ሁሉም ነገር
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋው ደስ ሲል ባህላችን
ሱብሀነላህ ከኛዋ ከውቢቱዋ ወለኔ ባህል በጣም ይመሳሰላል
እኒም።ክእንሞር።ውድ።ቀቤና።ልሂድ።ነው።ባህላቸው።ድስ።ይላል
👍💞
enemorochi 😍🥰
ማሻ፡አላህ፡ማነዉ፡እንደኔ፡የገጠር፡ልጅ፡ደሥ፡ሥል
ወደ ወሎ ሂዳችሁ አሳዩን የወሎንም ስርግ ስነ ስርአት አዘጋጆች ስወዳችሁ👌😍😍😍
ማሻ አላህ ሁላችንም የራሳችን የሆነ የሰርግ አከባበራችን የሚያምር ነው
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ ዋውውውውው ልያለው
ማሻአላህ ባህላችን አንድ ነው ጭፈራውም አንድ ነን ግን ቆቆቹ ትንሽ ይለያል ከወለኔ ድበር ሆናቹ ባህሉ ቢለያይ ይገርመኝ ነበር 🎉🎉🎉❤❤❤
በአባቴ አማራ እናቴ ሶዶ ጉራጌ ናት እህቴ በጉራጌ ባህል ነው ያገባችው የእንሾሽላ ፕሮግራም ነበር ባህላችን በጣም ያምራል ቀቤና የሚባል ጉራጌ እንዳለ አላውቅም ነበር በጣም ታምራላቹ በጣም አንዴ ቡታጀራ ሄጄ ነበር ለመስቀል ባህላቹህ በጣም ያምራል በጣም የገጠር ልጅ የሆናቻ ታድላቹህ
actually kebena is not gurage
ሴትና ወንዱ ለየብቻ በሱና የሚያምር ባህል ቅልቅል የለለበት
እኔ አማራነኝ የጉራጌ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችህ አላህ የጠብቃችሁ
Egam enwadishaln
እነዚህ ጉራጌ አይደሉም ግን የጉራጌ ጎርቤት
አይዋ
ቀቤና ነው የምን ጉራጌ
Wow betam des yemel ye gabcha senserat new tebarke gabcha yehunlcheu 💝💝💝💝
ሙሽራው ሲያምር የፀይም ቆንጆ
ባየሁት ቁጥር እንባ ይቀድመኛል ያረቢ በሰላም ላገራችን አብቃንንንንን
መሻአላህ በጣም ደስ ሚል የጋብቻ ባህል አፌን ከፍቸ ነው ያየሁት ዝንብ አለመኖሩ ገላገለኝ በጣም ደስ ይላል የፕሮግራም አዘጋጆች በሙሉ ሳላመስግናችሁ አላልፍም
ሀሀሀሀሀ ልክ እንደ እኔ
me too love kebena
በጣም ያምራል ይቀጥል የሁሉም አካባቢ
ዋ ዉ ቃቤናዎች ዳስ ይላል ካስልጤ በህል ይቃራረበል ያምራል
Thank you journalist Jamal Ahmed
ወይ ሰፈሬ ወንድም እህት ወድሞቺ እናት አባቶቺ አየሆቹ ማሻአላህ ደስ ይላል
ደስ ሲል ማሻ አላህ ዋው
ሴቶቹ ቆጆና ባለሞያ ናቸው እስቴ የቀቤና ባል ፋጉልኝ
እሺ እፈልግልሻለን ማሚዬ ወደ ወልቅጤ እናመጣሻለን 💞👍
*ስደት ደጉ ስንቱን አሳየኝ ያገሬን ባህልእንኮን እኔ ወላሂ እድህ የተለየየ ቋንቋ እዳለ ያወኩት አየር መገድላይ ነው ከዛም አውሎፕላል ውስጥ በቃ መልካችን አድ ይመሳሰላል ግን ቋንቋውየተለየ አማረኛቋንቋብቻ ነው እኔ ጃሮየ ኢትዩጽያ እደነበርኩ ትሰማ የኖርኩት አሁን ግን እድህ አማራ ኡሮሞ እያሉ ሲጣሉ ሳይ ይገርመኛል*
የኔ ማር ወላሂ እኔም ማር ስዴት ብዙ አሳየኝ
ከከከከከለ
አብሺሪእህቴ
የሀሰንና የሁሴን ልጆች መቼ ይሆን አንድ የሚሆኑት የሀላባና የቀቤና ሕዝቦች ቋንቋቸው አንድ ባህላቸው የተለያየ መራራቅ ብዙ ልዩነት እንደሚያመጣ በደንብ ግልጽ ሆኖልኛል፣አንድ አስተዳደር ቢሆኑ ለዱንያም ለአኼራም መልካም ይመስለኛል።
ኡሙ ሷሊሀ ኑርየ ነኝየሴት ዳኢመሆን ነው ትክክል..ውዴ..የአባታችን..አህያ..ይርገጠውን..ሁሉአሳየን..ሁሉንባህል..እናወግ..ባህሉይለያያልጅ..እኛም..15..ቀን..እደዝፈን..ስርግ..ይድርሳል..።
እኔ ያገበዉት በፈረስ ነዉ ጡርበዉ ደስሲል ይመቻቹህ የአብረሀም እና የሳራ ያርግላቹህ
Subhan allah sint aynet bahil ale betam ygrmal betam des yillal mashallah
በጣም ያምራል፣ቀጥሉበት
ማሻአላህ ያምራል ❤❤😍
እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስል
ወይኔ ፈዝዢ ቀረሁ ወይ ባህል ማማሩ እኔ ሳገባ በፈረስ ነው አላህ ካለ እልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልል🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸❤❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🍀🍀🍀🍀🍀መልካም ጋብቻ እናመሠግናለን
kkk
እንሻ አላህ ግን ቀቤና። ወዴት ነው
+እሙ ኢምራን የአላህ ባሪያ ነኝ As wr wb ወደ ወልቂጤ ነው
ዋው ሲያምር .
ሀምድያዬ ዱዓ አርጊልኝ አላህ ከሰጠኝ። ማገባው እዛ ነው
@@ሀምድያአስራርአላህወክል ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ሀምዳዬ እንዴነሽልኝ ??
በእውነት በጣም ያምራል ይህ በህል አሁን አለ ብዬ አለስብቢም ደግሞ ቡዙ ከካንበተኛ ይመስሰላል ለምሰሌ ኮሶ በካንበተኛም ጤሞ ነው እና በጣም አራፍ ነው ሙሽራዋን ግን እንዴ አልሽባቢ አፍነችዋት ድስ ይላል ገዜጤኛው ጀማል እነማስግናሌን ቀጥልበት ውሎ አድር አስካለ ተስፍዬ እበክሽን ወዴ ደቡብ ወዴ ጉራጌ ከንበታ ሐድያ ወላይታ ክልል ብትል አራፍ ነው
Esy btam new des yimtewt Mashallah!❤❤❤❤❤❤
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል የጉራጌ ባህል በጣም እየቀረ ነው እባካቹ ወጣ ወጣ አርጉት ባህላችን ሁሌም ከኛው ይኑር ሱሱ ከ7ቤት ጉራጌ
አሰላሙአለይኩም th-cam.com/users/Muhammadwithquran
ቀቤና ጉራጌ ነው እንዴ ??ስልጤ ወይም ወደ አለባ ናቸው ጉረጌ አይዴሉም
ምኑ ነው ደስ ሚለው ኢስላም ውጪ የሆነ
@@khadijadadaye620 አይደሉምጉራጌግንተመሳሳይነው
ይሄ ጉራግኛ ነው እንዴ?
ወላሂ እኔ ያገባሁ ያክል ደሥ አለኝ ሀገር ቤተሠብ መርቆ የሠጡት ትዳር ደሥ ይላል በጣም የሚያምር ባህል አይይይ ሣውድ እንድህ እያለ ለቅሶ ይመሥል በቤት ወሠዱን አለ ቤተሠቦቻችን😢
እኔ አገር አግብቸነበር በሰርግአይደለም በጠለፋ አሁን በሰርግ ማግባት አማርኝkkkkkkk
እኔ እምለው እስኪ ንገሪኝ በሰው ሃገር ማግባት ይቆጫልዴ እችማ ሳልገባበትንገሪኝ
እርግጠኛ ነኝ ይሄ የድሮ ባህል መሆን አለበት በሀያቶቻችን በእናቶቻችን ጊዜ። አሁንማ ያ የለም። ከየትም ከየትም።
ኡፍ ኩል የለ ሜካፕ ደስ ሲል
😙😙❤🖒
😂😃😃😃
💞💞👍
ማሽ አላህ ወይ ብሀል እኔ ከጎጃም ውጭ ያለን ብሀል ብዙም አላቅም
በጣም።ደስይለል።ቀጥሉበት
ኢንሻአላህ እኔ ገጠር ነዉ የምዳረዉ እስኪ ዱአ አርጉልኝ የቀቤና ተወላጆች
ጉራጌ ማርናችሁ
እኔም ኢን ሻአላህ አላህ ያሳካልን
አሰላሙአለይኩም htttp://th-cam.com/users/Muhammadwithquran
ምነው አንቺየ ገጠር የደብራል
@@iloveyoufather7956 ነጅ አረ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ወላሂ በሀሉን ይዘሽ ስትጋዢ በጣም ያስቀናል
ስልጤ ነኝ።ከስልጤ ሴት ወይም ከሃሰን ኢንጃሞ ልጆች ከቀቤናዎች በትዳር ብጣመር ደስታዬ ወደር የለውም።ዱዓ አድርጉልኝ።ከልቤ ነው ለአላህ ብየ የምወዳችሁ።
welcome me too
መአሸአህየቆምሰን💝💜💛👍👌✌💐💐💐🌹🌹🌹🌹💃💃💃😀😁😂😍😘😎😋
ወው ቀቤና ውዱ ቤሄሬ
እንዴት ነሽ ዜድዬ
ደስ ስትሉ አገራቹ ሲያምር ለም ነው አሮጋዴ ብቻ
የአገራችን ፡ባህል፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡
masha'Allah indi be kibir sihone desi yilal, yihe gazetegna Jemal new inde duro be ETV yemisera
ወለኔ ይመስላል ❤️❤️❤️❤️
this is the indigenous culture of kebena people
ስልጤኛ የሚያስተምር አብልኬሽን ካለ ንገሩኝ ስውዳቹ
ለምን እኔ አለስታምርሽም
ዋው ያምራል
በጣም የሚያብር ሰርግ ነው ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር
ዘር ለገበሬ
አሚንንንንንን
ማሻአላህ ደሥ ይላል እኔም ባገር ቤት ነው ቀለበት ያደርኩት ካፈቀርኩት ጋደኛዩ እደ ሠርግ ነው የደገሡልኝ ቤተሠቢ አልሀምዱሊላ ኑሮዌ አአ ቢሆንም ባህሊን አርሣሁን
ማሻአላህ
የሙሽራይቱ አለባበሰ አሰገረመኝ ሱበሀን አላህ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ የኮሶ ትዝታ እህቴ ስታገባ ጠጪ ተብዬ ኩባያ ውስጥ አጓት ጨምሬ ኮሶ ነው ብያቸው ፎገርኳቸው 😂😂😂😂😂
ዱርዬ
@@merbarr1645 እእእእእእ 😂
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
ቢስሚላሂ ጀማል አህመድ በስንት ዓመቴ አየሁህ ምነው ግን በጣም ጠፋህ በሰላም ነው ልጅ እያለሁ ነበር በቲቪ የማይህ ከሙስሊም ኡማው ጋ አላይህም በሚዲያ ዋናው ሰላም መሆንህ ነው ግን አትጥፋ ጠይብ ጀዛክአላ ጥሩ ያገር ባህል አስጎበኘህን ነኢም ምርጧ ጓደኛዬ ባህልሽን በድጋሜ አየሁልሽ ማሻአላ ወይ ሃገሬ ባህልሽ ማማሩ ሰላምሽ ይብዛ
ቤተሠብ ተመርቆ ማግባት ምንኛ ያማር ነው አሁ ን የለም ናፍቀኝማግባት የጉራጌላኩልን
ትዝ ይለኛል ልጅ እያለሁ ከሙሽራዋ ሃል ተቀምጬ ከፈረስ የወደኩት
Kkkkkkkkkkk
😃😃😃😃😃😃
Qabena gurage ayidelem
😄😄😄😄😄
እሠይ ምን አቀለቀለሸ ቀልቃላ ክክክክክክክክ
ምን አለበት ይሄንን የመሰለ ማህላችን ባይቀር።እውነት እንዴት ደስ እንደሚል
መሸአለህ የሚያምር በህል ነው
ዋውውውውውውውውበጣም ደስ ይላል
ኢእህ ኢእህ የሚሉት ልጆች አንበሳ ግቢውስጥ ነው እንዴ ያደጉት በተረፈ በሀላቸውን ወድጄዋለው
ሲልጤ መቼም አይሰነጥልም ያሚትይ ኡርኩሴት ያስልጤን ጦስ ዉጪ ኢሄ ሲልጥኘ አይደላም በይሆንም መሸአለህ በጠም ደስ ኢለል አንቺ ኮቶት ቃንተሽ አታገኚዉም አለሀምዱሊለ ሁል ነገራችን ዉብነዉ
አፈሽ ክሎሮክሥ እጠቢዉ ቤኤሩን ምወድ የሠዉ አይነካም
ዱዓ ብቻ ይበቃል
አሰላሙአለይኩም subscribe አድርጉት th-cam.com/users/Muhammadwithquran
መነው ስልጤን የሰደበው
Kkkk
Betam des yemil bahil
Kibr yalew. Kegna bahil yimesaselal👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ደስይላል ቋንቋቸውባይገባኝም
መልካም ጋብቻ እንደባክላችሁ ማሻ አላህ
ህርሺሽስ ዋሊ እንጂጃን አሊዮ ኢተሳ ጦፊሃ አከነ ደኢዮ ዋውውውው ስታምሩ
👍👍