የማቴዎስ ወንጌል ታሪካዊ ዳራ | የማቴዎስወንጌል ለምን ተጻፈ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • በዚኽ ቪድዮ የማቴዎስ ወንጌልን መጽሐፍ በዐዲስ መልኩ ያጥኑ! ስለ ማቴዎስና ስለ ጻፈው የኢየሱስ መልእክት ታሪካዊ ዳራ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ ያግኙ፣ ከዚያም መልእክቱን በግል ሕይወትዎና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትዎ ተግባራዊ ያድርጉ፡፡
    የማቴዎስ ወንጌል በመጀመሪያ የተጻፈው በልዩ መከራ ውስጥ እያለፉና ኢየሱስ
    ተስፋ የተገባለት የአይኹድ መሲሕ መኾኑ ላይ ጥያቄዎችን ያነሡ ለነበሩት አይኹድ ክርስቲያኖች ነው፡፡ ኢየሱስ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ አስቀድሞ የተነገረለት መሲሕና መንግሥቱም ኹሉንም ሕዝብ የምትጠቀልል መኾኗን ለማረጋገጥ ለቀዳሚ ተደራሲያኑም ለእኛም በግልጽ መስክሯል፡፡ ኢየሱስ ሰውን ኹሉ ወደ ርሱ ይመጡ ዘንድ እንደሚጠራ የማቴዎስ ሕይወት ምስክር ነው፡፡
    መጽሐፍ ቅዱስ፣ ታሪኩንና በሕይወታችን ላይ የሚያመጣውን ተጽዕኖ በተሻለ መንገድ ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ ዐውዱን ለመረዳት በምናደርገው በዚህ ጒዞ ይቀላቀሉን፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ውስጥ ይህ ወሳኝ ክፍል ሲኾን ይህም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተሳሰብና ኑሮ እንዲኖርዎ ያስችሎታል፡፡ የምናዘጋጃቸው
    የመጽሐፍ ቅዱስ ቪድዮዎች ለኹሉም የዕድሜ ክልል ለሚገኙ ሰዎች የሚኾኑ ናቸው፡፡ በእነዚህ ቪድዮዎች የግልና የአነስተኛ ቡድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችዎችን ያሳድጉ፡፡
    WEBSITE:
    www.thebibleef...
    FACEBOOK:
    / experiencethebibleeffect
    INSTAGRAM:
    / thebibleeffect
    ተኣማኒ የኾኑ ክርስቲያናዊና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች፣ ቪድዮዎችና መጻሕፍት ለማግኘት www.Yeamlak.com ድረ ገጽን ይጎብኙ
    ምዕራፎች፡
    0፡00 መግቢያ የእግዚአብሔር የተስፋ ቃል
    0:50 የመጀመሪያው መቶ ዓመት ፍልስጥኤም
    1:50 የኢየሱስ ጥሪ ለማቴዎስ
    2:42 መንግሥተ ሰማይ
    5:13 የማቴዎስ አይኹድ ተደራሲያን
    6:52 ትግበራ፡ የእግዚአብሔርን መንግሥት ገንቡ
    #የማቴዎስወንጌል #የመጽሐፍቅዱስጥናት
    #ዐዲስኪዳን

ความคิดเห็น • 9