ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደ/ር ይድነቃቸው ምርጡ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል እንግዳ ስለሆናቹ ህይወቱ ትህትናው ባጠቃላይ ሚያስቀና ሕይወት ያለው ወንድማችን❤❤❤
ህይወታችሁ ለወጣቱ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው::እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ::
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ደስ ስትሉ,አሁን ያለነው ደክመናል ,እባካችሁ እንበርታ ፈተናው አሁን እየበዛ ነው
ሰምቼ የማልጠግበው መርሃ ግብር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ እኛም የናተን ፈለግ እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Tadla🙏 Lebonawa Netshu yehonech ,Enkon Ethiopiawi honesh Anchen Eyayehu Menfesen Desssss Alew🙏🙏🙏 Egziabeher Yemesgen
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተከበሩ ጥንዶች ዲያቆን ዶክተር ይድነቃቸው እጅግ የማከብረው በትህትና የሚኖር በጎ አገልጋይ ነው ባለቤቱ እጅግ በጣም ድንቅ መልእክት አስተላልፋለች ዛሬ ካህናትን ደሀ አድርገው ሁል ጊዜ የምዕመናን ተጧሪ አድርገው እንዲኖሩ ለማድረግ የሚጥሩ በበዙበት የካህናትን ክብር ለመግለፅ ያስተላለፈችው መልእክት ድንቅ ነው ተባረኩልን.
ዶክተር ይድኔ እንኳን ደህና መጣችሁ።
ፈትለ እሀቴ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል አግዚአብሔር ይመስገን። ወደኋላ ያነን ወርቅ የሆነ የክርስትና መሰረታችንን የነቀምትን ጊዜአችንን አስታወስሽኝ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ስለመልካሙ ምክራችሁ✝️👏🥰
Zemari melaek yasemalen ❤❤❤
እንደዚህ አይነት መታደልም አለ።
❤ Zimare malakt yasmaln Tsagawun yabzaln 🤲
Medhanealem betachihun bebereket yimulaw
ደ/ር ይድነቃቸው ምርጡ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል እንግዳ ስለሆናቹ ህይወቱ ትህትናው ባጠቃላይ ሚያስቀና ሕይወት ያለው ወንድማችን❤❤❤
ህይወታችሁ ለወጣቱ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው::እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ::
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ደስ ስትሉ,አሁን ያለነው ደክመናል ,እባካችሁ እንበርታ ፈተናው አሁን እየበዛ ነው
ሰምቼ የማልጠግበው መርሃ ግብር እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
እኛም የናተን ፈለግ እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን