ደብረ ሰዋሰው አደሬ ኪዳነ ምህረት ገዳም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 96

  • @mimitadsse2470
    @mimitadsse2470 8 ปีที่แล้ว +27

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ጸሎት ልመናችንን ተቀበል
    አቤቱ በጸሎታችሁ አስቡን አትርሱን ያሉትን አስብልን
    አቤቱ ለተጨነቁ ወገኖቻችን ድረስላቸው
    አቤቱ በየጸበሉ በየሆስፒታሉ ምህረትህን ለሚናፍቁ የምህረት እጅህን ዘርጋላቸው
    አቤቱ ሀገራችን ኢትዮጵያን ጠብቅልን
    አቤቱ መጠለያ መሸሸጊያችን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን
    አቤቱ በተዋህዶ ሀይማኖታችን አፅናን
    አቤቱ ይቅር በለን
    አቤቱ ይቅር በለን
    አቤቱ ይቅር በለን
    አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቅል ስለናትህ ብለህ ሰላምን አድነትን ፍቅርን አውርድልን
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
    አቤቱ ስለእናትህ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን
    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ጸሎታችንን ወደልጅሽ አሳርጊልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @መስረት.የተዋህዶልጅ
    @መስረት.የተዋህዶልጅ 7 ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አቤቱ የስራዊት ንጉስ ሆይ የታስሩትን የአልጋ ቁራኛ የሆኑትን ጠያቂ አጥተው በየጎዳናው የወደቁትን ምህረትህን የሚሹ ህዝቦችህን የምህረት እጅህን ዘርጋላቸው አሜን

  • @kidkidus4336
    @kidkidus4336 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኪዳነ ምህረት በቃል ኪዳኗ ህዝቦችዋን ትጠብቅ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰😇😇😇

  • @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
    @ሔዋንየድንግልልጂየድንግል 7 ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      ግን የት ነው ይህ ቦታ ምን አለ ብትነግሩኝ

  • @سليفيفورد
    @سليفيفورد 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክት ያሠማልን አባታችን ድቅ መዝሙር

  • @almalm9894
    @almalm9894 7 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት.ያሰማልን.ኪዳነምህረት.ለደጇ.ታብቃን

  • @ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ
    @ድልበቀራኒዮተጠነቀቀ.ሁሉ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላክትን ያሰማን ተስፍሽመንግስት ሰማያትን ያዋረሰን በረከታችሁ ትድረሰን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክረስታንን ህዝቦቿንም ይጠብቅ.

  • @ኤፍታህ-መ4ቘ
    @ኤፍታህ-መ4ቘ 5 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን ቅድስት ኪዳንምህረት እረዴት በረከትሽ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @DeglEnateNeye
    @DeglEnateNeye 7 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @wondosenworkineh8207
    @wondosenworkineh8207 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @ትግሥትየማርያምልጅ
    @ትግሥትየማርያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አባትሆይ የእስራኢል አምላክ ለደጅህ አብቃኝ እማምላክ ድግል ሆይ በሰላም ላገራ አብቂኝ

  • @Wise888
    @Wise888 8 ปีที่แล้ว

    amen Kale hiwet yasemalen KIDANE MIHERET EMEBETE enenem ledegesh abkige.

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ቃለህይወትኖ ያሠማልን ተሥፍ የምናረጋትን መንግሥቱን ያውርሥልን

  • @ሐናሐና-ፐ9ጘ
    @ሐናሐና-ፐ9ጘ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላህክትን ያስማልን እመብርሃን በምልጃዋ ሁሉንም እዝበ ክርስትያን ትጠብቅልን እግዚሃብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይጠብቀን

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን!!!"

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ጘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ጘ 7 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
    @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 9 ปีที่แล้ว

    Zemara melayeken yasemalen
    Kale heyeweten yasemalen menges te semayaten yawereselen
    Men yehon weletache Degele Emekefeleshe
    lache bengera tefata chegera Amen

  • @ቲጂየማርያምልጅቲጂየድንግ
    @ቲጂየማርያምልጅቲጂየድንግ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Amhara_Unity
    @Amhara_Unity 8 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማአልን ዘማሪይ መላኩ

  • @kelehiyotnyasemalenameenhj8314
    @kelehiyotnyasemalenameenhj8314 7 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen
    Zemare Melakitin yasemalin

  • @mekdessmerkab5851
    @mekdessmerkab5851 8 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ኪዳነምህረት ለደጅሽ አብቂኝ
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @wondesenbarttema1149
    @wondesenbarttema1149 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያስማልን

  • @hanaayalewkehaliw9191
    @hanaayalewkehaliw9191 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @simeynfanar6501
    @simeynfanar6501 7 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mohammadsaid1284
    @mohammadsaid1284 7 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @bauyoshguzuow5125
    @bauyoshguzuow5125 8 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @fantyamone2260
      @fantyamone2260 5 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜንአሜን የመቤችን በርከቷ አይለየን

  • @zenuyemayreymlijehtmareyam8287
    @zenuyemayreymlijehtmareyam8287 8 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasmaln tesfa mengest semayaten yawersln zemare melakt yasemaln segawen yabzalchehuu

  • @hshssdlloveyouall1315
    @hshssdlloveyouall1315 8 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @alemanuguse2629
    @alemanuguse2629 8 ปีที่แล้ว

    zemari melakotan yesamelina amen

  • @sarawebaj8682
    @sarawebaj8682 9 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልአክትን ያሠማልን

  • @almalm9894
    @almalm9894 7 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን.ዝማሬ.መለአክት.ያሰማልን

  • @sankalshsankalsh4811
    @sankalshsankalsh4811 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen.ldejw.tabkan.

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 8 ปีที่แล้ว

    amen amen amen!

  • @rahelrahel807
    @rahelrahel807 9 ปีที่แล้ว

    እመቤታችን በረከት ይደርብን

  • @hbnnjxnx2318
    @hbnnjxnx2318 7 ปีที่แล้ว

    amen baewnta Ethiopia. hagerachne mederwe gent.eko nate.orthodox lazelaleim.tenure kalhewat yasemalein

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ረ3ሰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ረ3ሰ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @moominayaasinshani2967
    @moominayaasinshani2967 7 ปีที่แล้ว +1

    አምላኪ ሆይ ከትዳር አጋሬ ጋር ባገሬ ላይ እጀረያን ሥጠኝ

  • @YabseraAlemu-u1d
    @YabseraAlemu-u1d 25 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen orthodox Christian lizelalem tinur Amen Amen Amen.

  • @madhukusumamadhukusuma9329
    @madhukusumamadhukusuma9329 8 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንይድሚፀጋይድርጉልኝአባቲትን

  • @moominayaasinshani2967
    @moominayaasinshani2967 7 ปีที่แล้ว

    ድንግልሆይ ልመናየን ሰሜኝ

  • @leilaseferaw3288
    @leilaseferaw3288 7 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @tsiyonfsahaye4725
    @tsiyonfsahaye4725 9 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰመኣልን

  • @BesufekadYehune
    @BesufekadYehune 4 หลายเดือนก่อน

    እናታችን እርጂን እና ለደጅሽ አብቂን !!!!!!!!!!!!!

  • @sankalshsankalsh4811
    @sankalshsankalsh4811 5 ปีที่แล้ว

    zimare.melakt.yasemaln

  • @ethoipanurlenglazelamhager5137
    @ethoipanurlenglazelamhager5137 6 ปีที่แล้ว

    kale hewtin yasemalin

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 ปีที่แล้ว

    እስኪ ሥልክ የምታቁ ተባበሩኝ እባካችሁ

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 3 ปีที่แล้ว

    እናቴ አደሬ ኪዳነ ምህረት እናቴ ስእለት ሰሚዋ ከአዲስ አበባ 56 ኪሎሜትር ነው ሂዱና ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @binusataklamariyam5178
    @binusataklamariyam5178 6 ปีที่แล้ว

    አምላክ ለዚህ ክብ ያብቃም እመብርሀንደጅሽን ለመርገጥ

  • @ፂወን-ቈ2ጰ
    @ፂወን-ቈ2ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል አማላጅ ናት

  • @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ
    @የንግስትልጂነኝያውም-ሠ1ሠ 8 ปีที่แล้ว +4

    ድግልየ ለደጀ ሰላምሺ አብቂኝ እናቴ በቃልኪዳንሺ ባሪያሺን አስቢኝ

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 7 ปีที่แล้ว

      የንግስት ልጂ ነኝ ያውም ያማላጇ 👂💖👂💕👂❤👂💜👂💙👂💚👂💛👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪💒💒💒💐💐🌈🌈🌈🌈🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

      የት ነው ቦታው

  • @simegnwesenu2340
    @simegnwesenu2340 9 ปีที่แล้ว +1

    Kala hewat yasemalin. EGZEHABEHAR amelak gadamaten ya gadamata agaligayochn yabezalin ORETODOX TAWAHEDO LAZALALAM TENUR abatocha enatocha wandemocha ba zehich gadam eyagalagalachu eyatagalagalachu yalachu EGZEHABEHAR. ya agaligelot zamenachun yebarekelachu egnanem echehin gazam endenegobagn ya EGZEHABEHAR kedus fekadu yehunilin ya ENATACHN YA KEDESET KEDANA MEHERAT ERADEAT BARAKATUWA TSALOT MELIJAWA AYELAYAN AMEN AMEN AMEN

  • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
    @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 ปีที่แล้ว

    የት ነው ይህ ገዳም የሚገኝው ?

  • @የተዋይዶልጅማርያምእናቴ
    @የተዋይዶልጅማርያምእናቴ 6 ปีที่แล้ว

    Thanks so muchh

  • @theolewell7535
    @theolewell7535 4 ปีที่แล้ว

    round church why ?

  • @muauztesfahun3674
    @muauztesfahun3674 5 ปีที่แล้ว +1

    Estey nigerung me orthodox mohan belay emasdesit min ale?

  • @نتادذؤذا
    @نتادذؤذا 9 ปีที่แล้ว +1

    ድንግል አማላጅ ናት።

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 8 ปีที่แล้ว +1

    ENATACHEN TENKRA ORTHODOX TEWAHDO AMENNNNNNNNNNN

  • @selamtessema9921
    @selamtessema9921 2 ปีที่แล้ว

    ጥር 1 2015

  • @leilaseferaw3288
    @leilaseferaw3288 7 ปีที่แล้ว

    Baselam Ladgeshe baking

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ 2 ปีที่แล้ว

    እናቴ ኬዳነምህረት በተሰጠሽ ቃል ኬዳን ለደጅሽ አብቄኝ እናቴ

  • @SaraSara-sn1ij
    @SaraSara-sn1ij 9 ปีที่แล้ว

    kelem.yirga.

  • @nyeshiworkseten7632
    @nyeshiworkseten7632 7 ปีที่แล้ว

    ዘማሪመላእክትያሰማልመቸነዉይችንቀንየማያትስደተኛነኝየተዋህዶልጅ

  • @aynalemwerkneh8149
    @aynalemwerkneh8149 9 ปีที่แล้ว

    Egiziabhargedamatnyabzaln

    • @jsjnsms9176
      @jsjnsms9176 9 ปีที่แล้ว +1

      zameri malketan yasemlln amen amen tesfa irst mangista sameyat yawurselln yaa agelgilot zamenachu egzihber amlek yibarkachu amen amen amen

    • @jsjnsms9176
      @jsjnsms9176 9 ปีที่แล้ว

      min hunhulta dingeal yemikfleh this mezmur very good thank you

    • @زيزووزوز
      @زيزووزوز 8 ปีที่แล้ว

      አባታችን ዝማሬ መላእክት የሰማልን አደራሽን እናቴ የልቤን ስለምታውቂው አንችውው አማልጅኝ ከልጅሽ ከአማኑኤል ደጅሽ ናፍቆኛልና ለደጅሽ አብቂኝ አሜን

    • @زيزووزوز
      @زيزووزوز 8 ปีที่แล้ว

      ድንግል ሆይ አንች የልቤን ታውቃለብ

    • @wudetesfa7365
      @wudetesfa7365 7 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen kalhiwoet I

  • @mekelitnonr8979
    @mekelitnonr8979 6 ปีที่แล้ว

    ortodokis mehon metadel new, اث

  • @birhanegessese8090
    @birhanegessese8090 7 ปีที่แล้ว

    .

    • @biseralam2578
      @biseralam2578 6 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን
      ቃለሒወትያሰማልን

    • @abenetperkins8880
      @abenetperkins8880 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen bdbtesh abkac

  • @fantayyusuf470
    @fantayyusuf470 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ5ፀ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ5ፀ 7 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ረ3ሰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ረ3ሰ 8 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wondesenbarttema5118
    @wondesenbarttema5118 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን