ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ ሰባራውን ድልድይ ቀድሞ የሳለፈኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @yeruelbirku2412
    @yeruelbirku2412 3 ปีที่แล้ว +28

    ያሻገረኝ በድል ያወጣኝ
    ሰባራውን ድልድይ ገጥሞ ያሳለፈኝ
    የረዳኝ እግዚአብሔር ነው
    ከማንም ቀድሞ ለእኔ የደረሰው /2/
    አሳዳጆቼ ሲማማሉብኝ
    ሞቴን ተመኝተው ሲሳለቁብኝ
    ቅናቱ ከሰማይ ከመቅደሱ ወጣ
    በቁጣው በትር ጠላቶቼን መታ
    ሁሉን የሚችል አምላክ ጥላ ሆነኝ
    በጠላቶቼ ፊት ራሴን በዘይት ቀባኝ
    በማጽናናቱ ዛሬ ደስ አሰኘኝ
    የጠላቶቼን ሞት በአይኖቼ አሳየኝ
    ከእንግዲስ በቃኝ ትካዜዬ ወድቋል
    ሁሉን በሚችል አምላክ ላይ አርፏል
    በጌታዬ አሁን ወጥቼ እገባለሁ
    የሰራልኝንም ታሪክ አወራለሁ

  • @ayichalimzewdie-ck3qx
    @ayichalimzewdie-ck3qx 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ድንቅ መዝሙር ነው ዘማሪዎቹን አምላክ ይባርክ።

  • @taaadu9514
    @taaadu9514 หลายเดือนก่อน

    ከማንም ቀድሞ ለኔ የደረሰው የረዳኝ ያገዘኝ ይሔ ድንቅ ጌታ ነው ስሙ ይባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ክብነሺየጌተልጅ
    @ክብነሺየጌተልጅ 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜንንንንንን አሜንንንንንን እሰይ እልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ለእግዚአብሔር ይበራክ ❤❤❤😍

  • @abdujesus718
    @abdujesus718 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ያሻግራል ያዘመን አይርሳም

  • @BabluMasood
    @BabluMasood หลายเดือนก่อน

    አሜን።

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

    አሜን የደብረ ዘይት ምሥጋና ኤዎች በድል ዉጡ በድል ተሻገሩ

  • @mimigetahun2710
    @mimigetahun2710 2 ปีที่แล้ว +2

    የድሮ ዝማሬዎች በጣም ልብን ይናገነከል

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 ปีที่แล้ว

      በጣም ዘመናቸዉ ይባረክ

  • @abdujesus718
    @abdujesus718 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ጌታ ያሻግራል

  • @esayasmitiku9784
    @esayasmitiku9784 4 หลายเดือนก่อน

    ተሀድሦች ናቸው ዘመናቸው ይባረክ

  • @ገኒኢትዬጲያዊ
    @ገኒኢትዬጲያዊ 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ አርቶዶክስ እምነት ተካይ ነኝ መዝሙሮቹ ግን የልቤን የሚፈውሱት

    • @asegedechegigue7052
      @asegedechegigue7052 10 หลายเดือนก่อน

      ይህ መዝሙር ንብረትነቱ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙርነው

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@asegedechegigue7052 እግዚኦኦኦ ውሸት ትንሽ አይቀፍህም የድሮ የጴንጤዎችን መዝሙር የኦርቶዶክስ ነው ስትል ውሸት ሀጥያትነው

  • @antenehaseged6079
    @antenehaseged6079 ปีที่แล้ว

    ይሄን መዝሙር ተስፋ ድርጅት ስማር ነበረ የማውቅው ሳስበው ጥሩ ስሜት ይሰማኛል 🙏❤️

  • @mulefekadu-n6m
    @mulefekadu-n6m หลายเดือนก่อน +1

    AMEN

  • @ninas7101
    @ninas7101 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen Lord you did it love you forever🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema299 9 หลายเดือนก่อน +2

    በደጉ ጊዜና የእውነትኛው የክርስቶስ አማኞች የነበራችሁ ሁሉ አሁን ላሉት ጸልዩላቸው።

  • @abdujesus718
    @abdujesus718 ปีที่แล้ว +1

    ተባርኩ ዘመናችሁ ይባርክ አሜን

  • @betiabebe5147
    @betiabebe5147 5 ปีที่แล้ว +6

    Sewedew ehen mezmur

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @ጀስዊቲይዲዲያ
    @ጀስዊቲይዲዲያ 5 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላኬ ይባርካችሁ።

  • @fasilmetaferia941
    @fasilmetaferia941 ปีที่แล้ว +1

    በ1981 አ.ም ሉተራን ትምህርትቤት 1ኛ ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የዘመርነው መዝሙር

  • @yegitameseker735
    @yegitameseker735 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል..ልል!!!!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 4 ปีที่แล้ว +4

    Powerful

  • @netsanetabera1113
    @netsanetabera1113 3 ปีที่แล้ว

    Thank you, the CLASSIC Song

  • @abebechworkubekele6829
    @abebechworkubekele6829 3 ปีที่แล้ว +1

    አሚን አሚን ጌታ ይባርካችሁ

  • @merrsemiki3729
    @merrsemiki3729 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @abrahamgetachew9601
    @abrahamgetachew9601 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢ የ ሱ ስ __ ጌታ __ ነው

  • @tadessewoldie4237
    @tadessewoldie4237 ปีที่แล้ว +1

    Like it very much

  • @Lifeissofunny
    @Lifeissofunny 6 หลายเดือนก่อน

    this took me back 25 years to Dilla muluwengl church

  • @lolabukalemedere3472
    @lolabukalemedere3472 4 ปีที่แล้ว +2

    God's blessings 🙏 u

  • @MultipleHow-pk9sd
    @MultipleHow-pk9sd ปีที่แล้ว +1

    ተመሰገን

  • @abdujesus718
    @abdujesus718 ปีที่แล้ว +2

    አንርሳውም ያዘመን ደብርዘይት

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 20 วันที่ผ่านมา

    Yashageregni bedil yawetagni sebarawen dildiy getemo yashagerehni

  • @alemalem1599
    @alemalem1599 7 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልል

  • @zegeyewolde8659
    @zegeyewolde8659 ปีที่แล้ว

    ameen ameen

  • @kasahunkakilo8122
    @kasahunkakilo8122 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks God !!

  • @abdujesus718
    @abdujesus718 ปีที่แล้ว

    ድቅ ዘመን ያግዜ የክብር ግዜ

  • @zewd878
    @zewd878 10 หลายเดือนก่อน +1

    የተወደዳችሁ ..........

  • @abdujesus718
    @abdujesus718 ปีที่แล้ว +1

    አብዱ

  • @tazebtelay5563
    @tazebtelay5563 7 หลายเดือนก่อน

    Amelaka hoy temesgein

  • @NetsanetMatios
    @NetsanetMatios 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wengalhalino3926
    @wengalhalino3926 10 หลายเดือนก่อน

    የካቶሊክ መዝሙር ❤❤

    • @AbigailMoses-w7l
      @AbigailMoses-w7l 7 หลายเดือนก่อน +4

      የጴንጤ የድሮ መዝሙር ነው ያለእውቀት አትናገሩ ባካችሁ

  • @fikaderegassa8107
    @fikaderegassa8107 3 ปีที่แล้ว +2

    ililililililililililililili Ameen Ameen Ulfinichi Gooftadhaf Haa ta'uuuuuuuuuuuuuuuu

  • @natiman5850
    @natiman5850 4 ปีที่แล้ว +2

    How ever post this than you!