Geta bzih zemare Atsenantognale neketognale Amesgnhalhugn geta hoy. Zemnh yilemelm paster tekeste Tsgawen betef Yabzaleh beysus sim. Adadis y melaket zemarewochen Yiseteh geta wedehalhugn lemelem wendeme You Are blessd.
Wow Tekeste Betam new Yemiwdachew zemarywochin hulu Yetekebu selhonu zemenat enkwan ayesherachewem Wndemy Tebarklgne Anten Geta new Yesetni Nurlin. Ante ena betsebhi Yibareku Melkam negerochin Yategbhi Getaye Eyesus.
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ብዙ መጥፎ ቀናቶቼን ይህን መዝሙር አያደመጥኩ በመፅናናት አሳልፌአለሁ። ፓስተር ተከስተ ታላቅ ወንድሜ ነው የሚመስለኝ 🥰🥰
❤❤❤
❤❤❤ እንወድሻለን
ልክ እንደኔ አይገርምም
በጣም ውይ
Enerasu😢 Sikefagn Eyalekeseku Yemesemaw Mezemur New
ይህን ኮመንት የምታነብ/የምታነቢ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ አንተን/አንቺን እና ቤተሰቦችን/ቤተሰቦችሽን ይጠብቅ
ይህን ጊዜ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳልፈን
አሜን
አሜን
Amen
አሜን
አሜን
“እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤”
- ኤፌሶን 6፥14-15
እ/ር ዘመንህን ይባርክህ:: እንዲህ የተረጋጋ ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር ከጠፋ ቆይቷል:: ተባረክ
ይህን የምታነቡ የሰው ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ፣እድል ፈንታችሁን ያሳምርላችሁ፣ከርሀብ፣ ከችግር ፣ከመከራ፣ ከክፍ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ።
አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ለብዙዎች የሚተርፍ የተትርፈረፈ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ።የዶኪማስን ቤት የሞላ አምላክ የእናንተንም ቤት ይሙላላችሁ።ክፉ ነገር አይግጠማችሁ፣ መልካም ነገር በህይወት ዘመናችሁ ሁሉ ይሁንላችሁ።የድል ህይወት፣ የደስታ ህይወት፣ የፍቅር ህይወት፣ የተስፋ ህይወት፣የትዕግስት ህይወት፣የእምነት ህይወት፣በቤታችሁ ይከናወንላችሁ ይሁንላችሁ።ፍቅር ከሁሉም ይበልጣልና ፍቅሩን አብዝቶ ያድላችሁ።ሠላም የሁሉም ነገር መሰረት ነውና ሠላም ያብዛላችሁ።
ሞላ አልሞላ የምለው ጉዳይ ቢኖረኝም
አለማመስገን እኔ ከቶ አይሆንልኝም
እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር
ባስጨነቀኝ ላይ ዛሬም ይገለጣል ክብር
ጉዳይ አለኝ የማዋይህ
ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
ነገር አለኝ የማዋይህ
ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ
ምስጋና የሚሠዋ ማዳንህን እንዲያይ
በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለህ ከሰማይ
ደግሞ እድሉ ደርሶኝ
ደግሞ ሳይገባኝ
ደግሞ በራሱ ፀጋ
ደግሞ ዘምር ካለኝ
ደግሞ እንዲህ እንድያ የሚል
ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ
ደግሞ የተሰራልኝ
ደግሞ በቂ ነው ለኔ
ያለው አይቀርም አምናለሁ
ዝማሬ ካፌ አይታጣ
የካሳ ጊዜ ይሆናል
ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ
በ ሊቢያ ምድር ተኣሲሬ የነበርኩት ሰኣት ምንም ባልነበረኝ ሞተይ የተጠባበቕኩ ሰኣት ጌታ በዚ መዝሙር ኣፀኛኝ ከዛ ጨለማ ሂወተይ ተስፈ ሞልቶ ወደ ብርሃን ኣሻገረኝ ጌታ ይባረክ ዘበንሽ ይለምልም በሂወተይ ታሪክ ቀያሪ ጌታ ያወቁት የተነካኡበት ዝማሬ ኖ 🙌♥️ ኣዲሰይ ለምልሚ ♥️♥️
ተባረክ🙏
ያለው አይቀርም አምናለሁ
ዝማሬ ካፌ አይታጣም
የካሳ ግዜ ይሆናል
ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ
እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ
መዝሙር በለሊት የሰጠኝ
ቃል ገብቶልኛል አውቃለሁ
ላይጥለኝ ደግሞም ላዬተወኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ታላቅ ወንድሜ ቀኑን ሚጀምረዉ ሁሌም በዚህ መዝሙር ነዉ 💛💛💛
Me too ❤️
I should also start my day by this Mezemure and praise God in any situation.
God is Good all the time in my life.
Ameen thank you Lord Jesus.
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ክብርና ስግደት ለታረደው በግ፣በደሙ ለሸፈነኝ፣እጁን ልኮ ከሞት ላወጣኝ በቤቱ ላቆመኝ ለእየሱስ ክርስቶስ❤❤❤
እኔ ፔንጤነኘ ግን ይሔን መዝሙርስሰማ ነፍስ አይቅርልም ሁኔታን እንዳለይና ፍጣሬዬን እንድመለከት የሜያረገኘ መዝሙርነው ተባረክ ቴዴዬ ጸጋ ይብዛልህ እንዳንተ አይነቶች ይብዙልን❤❤❤❤
“ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።”
- 1ኛ ተሰሎንቄ 4፥17
አሜን ይሆናል በእየሱስ ስም🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ሆይ ምን እሆናለው ብዬ እያሰብኩ ይህ መዝሙር እንድ እንግዳ መንፍስ ይዞልኝ መቶል አልረሳውም ፓስተር ተኬ ዘመንህ ይባረክ
ወንድሜ መስፍኔ እግዚአብሔር አብዝቶ ይበርክህ የፀጋው በለቤት እግዚአብሔር ክብሩን ይሰድ
ፓስተርዬ ባንተ ዝማሬ ሁሌም እንደተባረኩበት ነው ግዜ የማይለውጣቸው በቃ ተሰምቶ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ገና ጌታን ሳልቀበል የመጀመሪያ የፕሮቴስታንት መዝሙር የሰማሁት ያንተን ነው የዛሬ 12 አመት አካባቢ እና ለኔ ሁሌም ግዜ የማይሽርህ ዘማሪ ነህ በጣም ነው ምወድህ ብሩክ ነህ
Amen
Ameeeeennnnn ✝️✝️✝️☦️☦️✝️🌷 I Ameeeeennnnn ✝️ Ameeeeennnnn
ይገርማል የእኔም በ80ማኒያዎቹ አጋማሽ በልጅነት አር ሮ
ይገርማል ፤ በ80ዎች አጋማሽ በልጅነት አምሮዬ ዛሬም ምስጋና ነገም ምስጋና ያሚለውን መዝሙር 🏠 ችንን የተከራዩ ይከፍቱ ነበር ፡፡ለመጅመሪያ ጊዜ የክርስቲያን መዝሙር የሰማሁት ያ መልካም ዘር ዛሬ በቅሎ የንጉስ ልጅ ሆንኩኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ክብርን ሁሉ ይውሰድ፡፡
ምምም ደህንነት እንደ በቅ ምአጥር ሊሆኑ የሚችሉ የፋይናንስ እና ያቀናብሩ የእርስዎን መለያ መድረስ ይችላል ነገር ማድረግ እንደሚችሉ እና
የጌታ ወዳጅ ወንድሜ ተኬ መቼም ባንተ መዝሙር ያልተፅናና ማነው ? ጌታ አንተን ቤተሰቦችህን ይባርክ እውነት ያለው አይቀርም የካሳ ዘመን ይሆናል ሀሌሉያ!!!!
አሁንም ከማይነጥፈው ምንጩ አይጉደልብህ ተባረክ እውነተኛ የተቀባ የእግዚአብሔር ባሪያ ነህ ተባረክ ፖስተር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንን እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው ተክዬ ተባረክልን እጅግ እንወድሀለን ብዛልን ...🎷🎺👏🎧🎹🎻🎤🎸💎
አንቴም የታባራክ ናህ ሱሬ
sura sura sura sura sura sura sura sura sura sura
@@zeusfatherofapollo8983 kippppoo02wwwwe
አንተም እጅግ የተበረክ የጌታ ባሪያ ነህ በጣም ነዉ የምወድህ ስትዘምር ነፍስ አይቀረልኝም በእዉነት 🥰🥰
PL😊
ቀሪው ዘመንህ ይባረክ : የጌታ ጸጋ ይትረፍረፍልህ ልዩ ዝማሬ ነው
አስደስቶኛል ❤❤❤❤❤
ፓስተር ተከስተ አንተ ኡነተኛ የአግዚአብሔር ሰዉ ነህ ኡነተኛ የንሰሃ ፈሬ ነዉ ካንተ የተማርኩት አግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከዉ
God Bless you tekeset
ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራዎለው ከጠላቶቼም እድናለው ።
አንተ እኮ ብሩክ ሥጦታችን ነህ። ዝማሬዎችህ እንደ ምድረ በዳ ላይ ምንጭ የነፍስ ጥውልግናን አረስርሰው ፣ የአካሄድ ውልቃትን ይጠግናሉ።
እግዚአብሔር ስለአንተ ቡሩክ ይሁን
"የካሳ ግዜ ይሆናል"
አሜን 🙏🙏🙏
አሜን
ለማን አዋየዋለሁ ጌታዬ ለአንተው ነው የምነግረው ሢከፋኝ ሢጨንቀኝ ለአንተው ለኢየሡሥ ነው ምነግረው
ምን አይነት ሔወት ያለበት መዝሙር ነው ነብስን የሜያረሰረሰ ወደሰማይ አምላክ ብቻ የሜያሳይ ከሁኔታ የሜያወጣ መዝሙር የኔ እህት እንዳች ያሉት ይብዙልን ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ እንዴት ደስስ የሚል ዝማሬ ነው ማዳመጤን ማቆም አልቻልኩም
P 💩
ተኬ
እንዴት መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው እኔማ ደግሜ ደግሜ ነው የምሰማው ካፌም አይጠፋብኝም ጌታ ዘመንክን ይሳርከሙ
ጌታ እለት አለት የፍቃዱን እውቀት ይግለጥልህ ተባረክ
ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ"" እግዚአብሄር ነው ጉልበት መዝሙር በለሊት የሰጠኝ!!"" ጌታ ከፍ ይበል ስላፅናናን በሰጠህ ዝማሬ
Am ortodox chistian I love ur song GOd bless you .kebre legeta yehune hulune lemichel amen
ስወድህ እኮ ቃል የለኝም ምንም የማይቀየሩ ሰርስረው ገብተው አጥንትን የሚያለመልሙ መዝሙሮችህ የማይጠገቡ ሱስ የሚሆኑ መዝሙሮች ቢኖሮ ያንተ ናቸው ከጅምሩ እስካሁን ያሉ መዝሙሮች እንከን የሌለባቸው ብቻ ተባረክልኝ ኑርልኝ እወድሃለው እውድሃለሁ ተኬ❤❤❤❤❤❤❤❤
Takstyea zemnie yebhaerluke dagmo edlue dersoge dagmo saygbage betame mewadawu masmuer naw berkurke balhlghe
tekewa ante zemr beka uffffff mezmurochk begeta fit fisiss eko new miyaregugn...haleluya🥰🥰🥰🥰🥰
ሁሌም ስለ አተ መናገር ቃላታ ያጥረኝና ላይክ አርጌ እውጣለሁ የባረከህ ይባረክ🙏🙏
ante bereketachin neh enwodihalen pastor tebarek ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ የ ጌታ ልጅ ፓስቴር ተኬ አግ/ረ አብዝቶ ይባርክህ ! ውስጤ በዚህ ዝማሬ ረሰረሰ።
በቃ ምን ልበል ቃል የለኝም በብዙ ተባረክ
ተኬ ወንድሜ በሚገርም ጸጋ እኮ ጌታ ያሽቆጠቆጠህ! ተባረክልኝ! ያቺን የተባረከች ድንቅና ብልህ ውድ ባለቤትህን ኤሚን ሁሌም እባርካታለሁ አስተዋይና ጥበበኛ ሴት! ውድድድ አደርጋችሗለሁ
አሜን ያለው አይቀርም አምናለሁ ሃሌሉያ
ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️🙏🙏🙏
ያለው አይቀርም አምናለሁ የካሳ ጊዜ ይሆናል አሜን አሜን!!!!!!!!!
Yas
ይህ መዝሙር ሲዘመር ጌታ ብርክያድርግሾ ከብዙወች ህይወት ገር ስለሚገናኝ ብዙወች ዘምረውታል ግን አንቾ ስትዘምሪው ውስጤ ይገባል እረካለሁ
Wow mezemurene hulili betedegami besemawe huli fenesi yetadesale tekeset gita Eysuse abezeto yebarekeke
Geta bzih zemare Atsenantognale neketognale
Amesgnhalhugn geta hoy.
Zemnh yilemelm paster tekeste
Tsgawen betef Yabzaleh beysus sim.
Adadis y melaket zemarewochen Yiseteh geta wedehalhugn lemelem wendeme
You Are blessd.
Am orthodox but ur spiritual music are inspiring me....ur my favorite God bless you 🙏🙏🙏
Wendme ante yegna bereket nehna Elgziabher kebale gar namesgnalel deg.mo bale betam nee yemwedh xega yebzhalh
እግዚአብሔር የገባዉን ቃል የሚጠብቅ የኪዳን አምላክ ነው ✅ I Thank U Jesus🙏🙏🙏♥️♥️
አሜን ያለው አይቀርም ሃሌሉያ
ፀጋ ይብዛልህ ❤️❤️🙏🙏🙏
መልክተኛ ነህ ሀይሌን ያደስው ዝማሪ ተባረክልኝ ተኪ
ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ብርክርክ በልልኝ ወንድሜ
ተባረክልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እንወድሀለን አሜን ፍጻሜአችችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን
በሚገርም ድምጽና መዝሙር የተባረክ ሰው ነህ እኮ ተኬ በጣም ነው የምወድህ
ጌታ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
ውድ የኔ ወንድም በጌታም በወንድሞችም የተወደድክ አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
እንወድሀለን
አልሞላም የምለው ብዙ ነገር አለኝ ግን እግዚአብሔርን ሳመሰግን ሁሉም ነገር በግዜው
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ተክየ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏በዝማሬዎችህ በሂወት የመቆየት ተስፋ እየሰጠህኝ ነው❤
ye getaaa ye eyesus menfessss..... aymeron yemiyalfff selam ena ergataaa 🙌🏽
እሰይ ሊበቀልህ የነበረውን ተበቀለው እንደገና እድል የሰጠህ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ
ተኬ :- እግዚአብሔር እንደሰጠህ መዝሙሩ ያስታውቃል!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
Uuuuuuuuuuuffffffff eeeeeeeee 🤲🤲🤲 amen amen amen amen amen amen yalo akerim.amnalo haleuya Amen amen amen amen geta iysusis yibareki tebareki zemenik yibareki 📖📖🍇🔥📖🍇📖
Yasebenachwa negeroch hulu bayesakuleneme egezeabeharene kemamesegene anekere ❤❤😢😢
Tek bante mezmur hule endetbarekn nwe zemenhen hulu geta egzhabher ybark
ዋው ተከሰተ፣አንዱ፣ትልቁ ስጦታው ፣የዝማሪዋቹ፣መልክት አላቼው፣ልብ የሚሰብር ነው እንባ በእንባ፣የሚየብረከርከን፣ክበርበለአብ ወልድ እውነት ነው ቃል፣ገብቶልሃል፣ከብር ለአብ የሁን አሜን አሜን!!!
ተባረክ ፓስተር ተከስተ ፀጋውን ያብዛልህ
Trieste tebareku wedihalew. Another sher sab
ምስጋናን የሚሰዋ ማዳንህን እንዲያይ በርግጥ ለምንወድህ መላ አለን ከሰማይ🙌🙌🌱🌻
እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤I LOVE YOU❤❤❤❤❤❤❤
Teke I can’t control my tears you’re anointed brother
ሳምዬ ይብዛልህ ወድሜ እዘህን ሰማይ ገባህ የእውነት
እግዚሐብሄር ዘመንህን ይባርከው ግዜ የማይሽረው ዝማሬ ና አምልኮ ዋዉ ጌታ ይክበር በቡምድር በሰማይ አሜን
ዉዉዉዉዉዉዉ :አምናለዉ: ያለዉ: አይቀርም: ተኬ: በብዙ: ተባረክ!!!!
አሜን የማይጠገቡ ዝማሬዎች ተኬ ብዙ ተባረክልኝ🙏🙏
Amen Amen xewente nwe YAlwe aYeqreme bzihe mzmure chegereen ftnanaen xedeqwqwame xdregongale Twddeke bgata wndema tkesete YmrTh geta xhuneme abeleto Tcmerebeh tedarehe Ybarke lejehe ltewelede mfeteha Yhune tbarku
ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ
የተወደደክ የእግዚአብሔር ሰው በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር አጽናንቶኛል ትንቢት ተናግሮኛል ። ከፍ በልልኝ ። ጸጋው አሁንም ይብዛልህ። እወድዳለሁ !!!!
ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትናም ዛሬም እስከ ለዘላለም ህያው ነው
Takiyeeee kelibe new yemiwedih be getay fikir oh ye Egzahber menfes bereketachin neh❤❤
Yalew aykerm amnalew zmare kafe aytatam yekasa gze yhonal ken ketro Lene simeta egz new gulbete mezmur belelit yesetegn kal gebtolgnal awkalew laytlegn keto laytewegnnnnnnnnn blessed Singer teki
የሀን መዝሙር ውስጤን ይነከዋል ተኬ ተባረክ
ተከስተ፣በእውነትእግ፣ር፣ፀጋውንያብዛልህ፣ያለውአይቀርምአምናለ
ተከስተ,በጣምነውየምወድህእሺ😊❤❤❤❤❤❤
ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝማሪ ከአፊ አይታጣም የካሳ ጌዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለእኔ ሲመጣ እግዙአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በሊልት የሰጠኝ ቀን ቀጥሮልኛል አውቃለሁ።ጌታ ይባርክለህ
ያለው አይቅርም አምናለሁ
ዝማሬ ከአፌ አይታጣም.........
ተኬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!!
እንወድሀልን!!!
እየሱስ ይባረክ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ
Wow Tekeste Betam new Yemiwdachew zemarywochin hulu Yetekebu selhonu zemenat enkwan ayesherachewem Wndemy Tebarklgne Anten Geta new Yesetni Nurlin. Ante ena betsebhi Yibareku Melkam negerochin Yategbhi Getaye Eyesus.
ፓስተር ተከስተ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ!!!
ከዚህ በላይ ተባርከህ ለበረከት ሁን ወንድሜ
አምን ወንድሜ ጌታ ያብዛልክ
ለማይገባቸው ንገሪያቸው አንደበታቸው ሀሳባቸው ክፉ ለሆኑት መስክሪ ከቅዱሳን ጋራ ህብረት አድርጊ ቤቲዬ😊😊❤❤
ዮሲዬ ተባረክልኝ 😇😇😇
Zebenk gota Jesus ybark mesfne ❤❤❤❤❤
መዝሙሮችህ ሳደምጥ ሁሉ እንባ ይተናነቀኛል
ጌታ ዘመንክን ይባርክ
ታኪዬ ዚመአሬዎቺ እንደገና ሁሉጊዜ ጌታገረ ዬምየጠቢቂ ነቾ ታበረክ ለዘለለም ታክዬወ
Amen Amen 🙏 egzabher new gulebetea
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባርክ እወድካለው
Teke beruknegh zemenegh hulu yabeb❤
አሜን እግዚአብሄር ያለዉይሆናል ተባረክ፡
እንኳን፡ለ2014 በሰላም፡አደረሰህ፡ፓስተርዬ።
ተኬ ፈጣሪ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ::
እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ::