I dealt with narcissistic personality disorder almost 2 years ago, I feel like I am saffocated in two month, l let him go, and he kept coming and I contacted the police and he is in prison right now sis, guys becareful, fikiri any symptom say I saw it, they are professional manipulators and they lie in colours and sizes
Feker wow የሚገርም ሀሳብ ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ዛሬ። በተለይ በሀዘን ጊዜ አብረዉሽ በደስታሽና በስኬትሽ ጊዜ ግን አጠገብሽ የማይገኙ ያልሽዉ እዉነት ነዉ I wish if you have continu part 2 ሰፋ አድርገሽ ብታቀርቢዉ would be best. Thank you
Amezing 😮. Is not only one point. The ALL point u mantion, there is in MY husband karakter. 🤔, i mean ALL point. Its scaring. Help !!!! What to do? How i can Keep going in this marriage ? 🤔😖😔 Plz come with part 2 🙏🏽
በዘር የሚመጣ አይመስለኝም . ገና ልጅ እያሉ የተበደሉ ነሳቸው By the way I commented Doctor Ramani abouse this narcissist concept I learn alot from her Lectures on TH-cam..thank you I love your chanel ተባረኪ❤❤❤
Many researches stated that Genetics plays a great role ፈጥሬ አላወራሁም😊...I am a professional my self. Plus like I said having a narcissistic trait doesn't necessary mean having Narcissistic personality disorder . NPD is a spectrum . Thank you for the feedback
Thanks Fikir, ✌🏽. Wow you nailed it. 👏🏾 Ran ran ran .... my people. Awo empath yehonu sewochin naw mifiligut.... ruheru , azagne yehonu misikin sewochin naw kerebew .... mechawetubet. They are devil himself 😢😢
your presented very well, but somehow you make it biased on male based example, and please come up with alternative solutions which will help how to leave with NPD person., blessed
betam new yemigeremewe ene kagebawe 17amet molaghe gen chigeru hulu slebete gen meeyet demo akitoghl lije selale gen kebade new kesugar kemenore eyaleku lesea geye wede sedet ewetale seminet amete mulu besedet kesu lemeleyet beye becha men yeshaleghal are aabe secgeghe pless fekireye
Hi Fikir, How are you now? Have you delivered your baby 🎉 I have some problems i need to discuss with you, but i don't know the comfortable time for you
የሚገርመው ዛሬ ጓደኛዬ ጋር ስለ Narcissistic personality እያወራን ነበር , ከሰአታት በሗላ ነው ይሄን ቪዲዮ የለቀቅሽው እና like you read my mind ቃል በቃል ሳወራ የነበረውን ነው የደገምሽልን እና thank you so much ፍቅርዬ🥰 እጅግ በጣም ጠቃሚ ሃሳብ ነው! በቀጣይም ሰፋ አድርገሽ ብትመለሽበት ....🙏🏼
I dealt with narcissistic personality disorder almost 2 years ago, I feel like I am saffocated in two month, l let him go, and he kept coming and I contacted the police and he is in prison right now sis, guys becareful, fikiri any symptom say I saw it, they are professional manipulators and they lie in colours and sizes
በጣም ነው የገረመኝ ግራ የተጋባህትን የራሴን ስወቅስበት የኖርኩበትን ሕይወት ነው ጥፋተኛ ነኝ እያልኩኝ እርሱን ስወቅስ ኖርኩኝ ከትዲር አጋሬ
ጋር የነበረ ችግር
ቃልም የለኝ
አይገርምም ትክክል የኔን ትዳር ነው የገለፆሽዉ ፍቅርዬ 😢ግን በሆነ ሰአት ተሸዉጄ ነበር ለምን ትዳር ስለሆነ እና ልጆች ስላሉን አሁን ግን በማንበብ ካገኘሁት ትምህርት በቃ ፍቅር የሚባል ነገር አይሰራም እራስን አጠንክሮ ልጆች በዛ መንገድ እንዳያድጉብኝ ስራ መስራት አለብኝ ብዬ እየሰራሁ እገኛለሁ👍በተለይ ሴቶች መንቃት አለብን ትዳር ሌላ ነዉ መሆን ሌላ ነው ሰዉ በኛ ጭንቅላት ገብቶ ሊያዘን አይገባም 👌
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስየሚል አስተምሮ ነው 👏👏👏
Feker wow የሚገርም ሀሳብ ነዉ ይዘሽ የመጣሽዉ ዛሬ። በተለይ በሀዘን ጊዜ አብረዉሽ በደስታሽና በስኬትሽ ጊዜ ግን አጠገብሽ የማይገኙ ያልሽዉ እዉነት ነዉ I wish if you have continu part 2 ሰፋ አድርገሽ ብታቀርቢዉ would be best.
Thank you
በተለየ በዉጩ አለም አሉ ብዙ።በቃ ሣይኮ ናቸዉ ማለት አንቺ እንዳልሽዉ ራሥ ወዳድነት ከመጠን ያለፈ።።።።።።።።(Blessed🙏🙏🙏)
ትዳሬ!!! ... እግዚአብሔር ይርዳኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
የባሌ ባህርይ ይኸው ነው😢
Ayzich yenem edesu know
@@Roman_Tadesse እህትዬ የእነዚህ ሰዎች ፀባይ እይቀየርም እራስሽን እንዳትጌጂ እሱን ለመቀየር እንዳትሪ ለማስረዳት ሳይሆን ለመረዳት እቅሙን እና የእውቀት ጥጉን ችሎታውን እና ስብእናውን ባለበት ተቀብለሽ ካልኖርሽ እቀይረዋለሁ ብለሽ እራስሽን እንዳታጪ በተገኘው እጋጣሚ እራስሽ ላይ እና ልጆችሽ ላይ እተኩሪ ብርቱ ሀያ ሶስት አመት ያልጣርኩት የለም ልክ እሱን ስረዳዉ ሁሉ ቅልል እለ ምክንያቱም ያልተሰጣቸውን መሆንም መሞከርም እይፈልጉም
Well said 1,000.000 % 🎉Soooooo true about Mr Narcissist behavior is a very difficult human being to deal with them
ፍቅር ❤ስሰማሽ ተገርሜ ነው ከዚ በፊት ይሄ ችግር ገጥሞኛል😢 ጓደኛዬ ጋር ካወራን በኃላ ሁሌም እኔ አላልኩሽም እያለ ይሸመጥጥ ነበር ከዛ ድምፁን ሪከርድ እስከማረግ ደርሼ ነበረ የሚገርምሽ አንዳንድ ጊዜ አይምሮዬን ያመመኝ ይመስለኝ ጀምሮ ነበር ለረጅም ጊዜ በተደጋጋሚ አንደዛ ነበር በዚው ምክንያት ተለያየን😢😢
ፍቅርዬ በጣም ጎበዝ ነሽ በረቺልኝ የኔ እህት።
ትክክልነሽ እራሱ በድሎኝ ገፍቶኝ አሁን በድዬው እደሆነ ያስመስላል እራሴን እድጠራጠር አረገኝ የሰማሁት ያየሁት ሁሉ እድጠራጠር አረገኝ
በጣም አስተማሪ ነው። እግዚአብሄር ይባርክሽ።
(20_:40)እጄን ባፌ ጭኘ ነው ዛሬ ያዳመጥኩሽ ፍቅርየ በጣም አመሰናለሁ በቀጣይ ከንዴነዚህ አይነት ወንዶችጋ እንዴት መቀጠል ይቻላል መለያየትስ እንዴት በሰላም መለየት ይቻላል ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች በተግባራቸው ተስፋ ቆርጠሽ መለየትን ምርጫሽ ስታዴርጊ እርምጃቸው ስድብና ብትር ነው።ናርሲስትንነት በዎንዶች ሲሆን ይከብዳል ብየ አስባለሁ ሜንታሊ ብቻ ሳይሆን አካላዊ ጉዳትም ስለሚያዴርሱ
Betekekel 👍
በጣም ልክ ነሽ
ጉዳዩ ሰፊ ስለሆነ በስፋት ሌሎች ቪዲዮዎችን መስራቴ አይቀርም ስለ ናርሲሲስቶች... ጠብቁኝ😊
የእቴን ሀሳብ እደግፈዋለሁ እንዴ ከነዚህ ሰዋች ጋር መኖር ይቻላ ል? ይለወጣሉ ማለቴ የሚሻሻል ባህሪ ነው? ይህንን ሀሳብ በሰፉው ስሪልን🙏🙏🙏
@@fikeryibeltal Thankyou . Beteley tedar west lalen men madreg aleben 😢
@@fikeryibeltalእባክሽ ፍቅር እንዴት እናምልጥ በነዚህ ባህሪ ስር ላለን ሰዎች
ዎው የውነት ገልፀሽዎል የኔ ባል ይሄ ነው የገለፃሽው የውነት ትችያለሽ
ይገርማል 2 አመቴን በእዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ነበር ያሳለፍኩት እግዚአብሔር ሳይፈቅድልኝ ልታገስ እያልኩ ሊያጠፋኝ ነበር አሁንም ከሀገር እርቄ እመጣልሻለሁ እገልሻለሁ እያለ ይዝትብኛል 😢
እግዚአብሔር የመረጠልን እስኪመጣ ብቻን መሆን በስንት ጣዕሙ😂
አመሰግናለሁ ፍቅርዬ ተባረኪ እመቤቴ ትቅረብሽ❤
አሜን❤🙏🏽
እኛ ሴቶች ነን እየተጎዳን ያለን እባካችሁ በተለይ ያልወለዳችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ የምታገቡትን ሰው በደንብ እወቁ
በትክክል ውዶ
This is very important and very educational please 🙏 keep up your excellent and exceptional teaching skills God bless you 🙏
Especially the covert narcissist which is very difficult to figure out quickly.
እውነት ነው እህት ይህነ ገር ሰው መገዘብ አለበት ሊነቃ ይገባል ህዝቡ አባገነን ከራሰ ወዳድ ከሆኑ ሰውን ከሚንቁ ሰወች ጥንቃቄ እዲደረግ ሰለምታደርጊው ድቅ ነሸ።
በጣም ተገርምያለሁ ተባረክ!!
ፍቅርዬ እጅግ እድርጌ እመስግንሀለሁ ተባረኪ የኔ ውድ እየተደነቅኩ የሰማሁት ትምህርት ነው ገንዘብ በሀያ እመት ልብ በእርባ እመት ይላል የሀገራችን ሰው ተንገብግባ ተቃጥዬ ሀያ እመታትን እልፌ ነው እሁን በቅርብ እጣርቼ የደረስኩበት እንቺ ደግሞ በሚደንቅ እብራራሽው ሁለት ልጆችን እድርሻለሁ ያለፈው ትግል ግን ......እይወራም እስቢው ሀያ እመት ከዚህ እይነት ሰው ጋር ያልሽው ሁሉ ቤቴ እለ ያየሁት ለውጥ ይቅርታን እፍ እንደማዘጊያ ይጠቀመዋል ለውጥ የለም ይቅርታ ግን መሬት ወድቆ ነገሩ የከረረ ከመሰለው ያለቅሳል ይቅርታ ኡኡ ይላል ነገ ግን ያው ነው ሌላው ሁሉ በቃ እስደናቂ ጥናት ነው
ፍቅር እኔ በራሴ እሁን እሁን ልጆቼም በማደጋቸው ነገሬችን በደንብ ተረድተዋል ለእኔ በጣም ያዝናሉ ብዙ ነገሬን ባጣም በእነሱ ጌታ ክሶኛል ይህ Anti social ባህርይ boundary ይፈልጋል ያለሁት በሱ ነው ሁሉ ሲገባኝ እራሴ ላይ መስራት ጀመርኩ ግን የብዙዎች ችግር በመሆኑ እንዴት መኖር እንዳለብን እባክሽን የመፍትሄ ጥናቶችን ብታቀርቢልን ለብዙዎቻችን ስለሚጠቅም በተረፈ ብርቱ የሆነው ጌታ ይርዳሽ በሰላም ልጃችሁን ለማቀፍ ያብቃሽ ተባረኩ ለበረከት ሁኑ እወድሻለሁ
የኔ እናት ምን እየ ነገር ያልደርሰበት ሰው የለም እኮ ዋናው ነገር ልጆችሸ እንኳን ደርሱልሸ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሸ ከዚህ በኋላ ሁሉ ነገር እየቀለለ ነው የሚሒደው አይዞሸ በርች
ውዴ ምን ቢደረግ ነው እንዲ አይነት ባህሪ ካለው ሰው ጋር ትዳር ውስጥ ያለን ሰዎች ቢያንስ ሰላም ለማግኘት የምንችለው ችግሩ ከባድ ነው ያልሽው በሙሉ ልክ ነው ግን ክብደቱ ቃላት አይገልፀውም ልጆች መበተን ስለሌለባቸው እና ትዳራችንም ቢስተካከል ብለን በመመኘት እድሜያችንን ጨረስን ምን
እዉነት ነው አንችም ትክክል ዲፊኔሽን ሰጥተሸዋል
እናመሠግናለን ጥሩ ግንዛቤ ነው
Amezing 😮. Is not only one point. The ALL point u mantion, there is in MY husband karakter. 🤔, i mean ALL point. Its scaring. Help !!!! What to do? How i can Keep going in this marriage ? 🤔😖😔
Plz come with part 2 🙏🏽
በዘር የሚመጣ አይመስለኝም . ገና ልጅ እያሉ የተበደሉ ነሳቸው
By the way I commented Doctor Ramani abouse this narcissist concept
I learn alot from her Lectures on TH-cam..thank you I love your chanel ተባረኪ❤❤❤
Many researches stated that
Genetics plays a great role ፈጥሬ አላወራሁም😊...I am a professional my self. Plus like I said having a narcissistic trait doesn't necessary mean having Narcissistic personality disorder . NPD is a spectrum .
Thank you for the feedback
Thank you for your advice❤❤❤
ወይ ጉድ 😢
ልዮ ሴት እኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሠሽ. ❤
ኣንድም ነገር ኣልተሳሳትሽም ይገርማል
የኔ ቆንጆ ለተጠቀመበት ምክርሽ ገቢ ነው
ሁሉም አለበት 😢እንዴት ብዬ ልዉጣ
Fkrrrr konjo am from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷You’re expecting, Congratulations
Thank you my dear❤🙏🏽
Wawww kebzu hasab gelagelshign Egziabher ystesh amesegneshalew ❤
ፍቅር ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ 🥰🥰🥰
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ❤
tebareki yene konjo... betam new yegeremegn...eyalefkubet yale tarik new
yene teyake? be hekemena yedenal?
Emaberaen. Tebarkshe
ፍቅራችን እንኳን ዴና መጣሽ እስኪ ላዳምጥ
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ❤
1000% thankyou ….❤
All true!❤
Thank you!
የጨለማ ውስጥ ብረሃን
Enat bemesriabet narsist sewoj kalas enhet handl madreg yijilal?
ይቅታ የማለት ችግር አለባቸው የተባለው እኔ ጋር ያለ ችግር ነው በእውቀት አርመዋለው
በየጊዜው ለምትሰጠን አስተያየት እናመሰግናለን ወንድማችን🙏 ራስን መመልከት ጉብዝና ነው። በርታልን!
I have had an ex husband who is a Narcissist for 2 1/2 years. Alhamdulillah he is gone for good
ወይ ጉድ 😢 እኔግራየተጋባሁበትን ነገርሽኝ። 😢 4ልጃችይዤተሰቃየዉ ማምለጥ እንኴ አልቻልኩም ከጠላት ጋር ያለዉ ይመስለኛል በተለይ ክደቱ አሁንማ አራሴን ላጠፉ ነዉ ሰዉ እንኴ አያም ነኝም ገንዘቡንወደሀገር ያሸሾሻል መላበላበሉኝእናትየሆናቾዉ😢
ለምን ብለሽ ነዉ እራስሽን ታጠፊለሽ ጠንካራ መህን ነዉ ያለብሽ ዱአ አድርጊ ፈጣሪ ለሁሉም ነገር መልስ አለዉ ፅናት ይኑርሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊቸዋለሽ ሁሉም ነገር ያልፍና በልጆችሽ ይካስሽ እህቴ
ራስሽን የምታጠፊው ምን በወጣሽ? ስራ በተቻለሽ መጠን ስሪ የኔ እህት... ሌላው ሁነኛ ሰዎች አጠገብሽ ካሉ ጉዳዩን አስረድተሽ መፍትሔ የምታገኝበትን ነገር ፈልጉ። የምትኖሪበት አገር ፕሮፌሽናል አማካሪ ካለ ስለ ጉዳዩ አማክሪ። ግን እባክሽ ራስሽን ለመጉዳት እንዳታስቢ... ነገም ሌላ ቀን ነው። እኔ አሁን የመውለጃ ወሬ ስለገባ የማማከር አገልግሎት እየሰጠሁ አይደለም እንጂ በስልክም ቢሆን እናወራ ነበር።
መተዉ እያለ ለምን እንደዚህ ታስቢያለሽ ለምን መለያየት ካልቻልሽም አጠገብሽ ሆኖም መተዉ ዪቻላል ተይዉ
@@fikeryibeltal አላህ በሰላም ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ
ግን እነዚ ሰዎች ይኤ በሽታ እንዳለባቸው ያውቃሉ ወይም በሽታ እንደሆነ ያውቁታል??
Thanks Fikir, ✌🏽. Wow you nailed it. 👏🏾 Ran ran ran .... my people.
Awo empath yehonu sewochin naw mifiligut.... ruheru , azagne yehonu misikin sewochin naw kerebew .... mechawetubet. They are devil himself 😢😢
Thank you my dear❤
All what you said perfectly work for Ethiopian prime minster
😂😂
Thank you so much for sharing ❤❤❤❤
You are so welcome
Fiqirya yene asteway yene gud new yetenagerishu ena wey ayhed wey aymexa hiwete eyetamese new yelew mewicha beri xefitugni 😢😢
😍😍😍
All are the best, thank you fikir.
But among of the lists criteria number "5" is unique and still now hiden not know it's sense correctely.
🎉❤❤❤
Thank You dear🙏
ይኸው በዚህ ሁሉ ችግር 20 አመት ላብድ ነው
Tselot .... egezehaber berehan yametalinal
ሞኝ አትሁኚ ከምታብጂ ተለያይተሽ ኑሪ ። የተፈጠርሽዉ ብቻሽን የምትሞችዉም ብቻሽን ነዉ።በርትተሽ ግን እራስሽን ቻይ ፀልይ …እ/ር ለያንዳንዳችን ግድ ይለዋል!
your presented very well, but somehow you make it biased on male based example, and please come up with alternative solutions which will help how to leave with NPD person., blessed
Ok so Please tell me how to fix relationship with narcissist.
Intresant
betam new yemigeremewe ene kagebawe 17amet molaghe gen chigeru hulu slebete gen meeyet demo akitoghl lije selale gen kebade new kesugar kemenore eyaleku lesea geye wede sedet ewetale seminet amete mulu besedet kesu lemeleyet beye becha men yeshaleghal are aabe secgeghe pless fekireye
Thank you so much
I got relief after long time marriage.
Glad to here that !
😮wow
I’m a victim you are telling me about my story 😢😢😢😢
I am sorry dear. Hope everything turns out well for you now. I know how traumatizing it could be.
@@fikeryibeltal I’m broken in to pieces 😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
enamesgenslen wede ehitachign deresobegn syechewalew
Betam yemigerem yenen heyewot tarek new yetenagereshew he's always blame me for everything. He's toxic and narcissist
I am sorry dear! Don't let your situation consume you. Stay strong 💪
እኔአንደኛተጠቂነኝ
የዚህ ነገር ተጠቂዎች በጣም እየተጎዳን ነው መፍትሄው ምንድን ነው
ከነዚህ ሰዎችጋር በትዳር ለሚኖሩ ሰዎች ምን ትመክሪያለሽ" ዲፊንስ " በተለይ በብዛት ወንዶችላይ ይስተዋላል እናመሰግናለን
100℅ እውነት
Weyneee gltshiwal amlake hoy😢
ፍቕር ኣመሰግንሻለው ተሎ መልስነው የምትሰጪ። ለኔ ብርታታ ነሽ ሲደክመኝ እንካን ያንቺነው የሚሰማ ረጂም ግዜ ሁኖብኛል ።ሁሉ የምትቺ ሰው ነሽ ጤናና እድመ ይስጥሽ!!!! ምክር ፈሊጌ በምንድነው ግን የሚያገኝሽ ?
እባክሽ ይህንን ጥያቄ መልሺልኝ Narcissistic የሆኑ ሰዎች አብረው ተጋብተው መኖር ይችላሉ በፍቅር ደረጃስ በጣም የዚን መልስ በጉጉት ነው የምጠብቀው ❤
bezu agbetew yeminoru alu gin betam kebad nachew abusive behari alachew batekalay rasishin honesh menor atchiyim
በጣም ከባድ ነው ...ብዙ Abuse ይኖርበታል
Qimem Yehonish Lij. Fiker Selam Lanchii KeNeBetesebish
አመሰግናለሁ ቃለአብ🙏
ፍቅር ባለቤቴን ያገባሁት ልጅ ሀኜ ነው እሱ ከ10_12 ዓመት ይበልጠኛል የተናገርሽው ይሄ የባሌ ባህሪ ነው ግን እኔ ልጅነቴ እያበቃ ሲሄድ ከሱ ጋር ተግባብቼ መኖር በጣም ቀላል እንደሆነ ገባኝ24 ዓመት በትዳር ኖረናል። እባክሽ ልጆች ከሚበተኑ እንዴት ከነሱ ጋር አብሮ መኖር እንደሚቻል ብታስተምሪ
yenem chegere esu new
Kene experience meredadat enichelalen .... kebad naw betam gin .... lijochen asadege .... ahun wedemeleyayetu eyederesiku naw .... passive aggression alebachew ... lemerezu hulu yechelalu. Emayematu , begelits mayesadebu kehone .... be'merez hulu ayemelesum .... tetinikiku .....
እንደፈለጉ ሲሆኑ ዝም ብለህ ማየት ነው ።
Bale NPD himem tetek new endet new esun kezi hemem medan yemichalewu NPD milekitochu hulum yetayibetal ane tesekayewu mekeyer aychilem woye miladerg please melishelegn techenikalewu
ፍቅር ፍቅር የሆንሽ ልጅ የልቤን ነው የነገርሽኝ።
አመሰግናለሁ ❤
ere ene sbeza bechegna negn kesra balderboch wech guwadegna yelgnm.nuroye kesra wde bet hone mn ladrg dbert west negn
Hi Fikir, How are you now? Have you delivered your baby 🎉
I have some problems i need to discuss with you, but i don't know the comfortable time for you
Inbox me on telegram 0919800810
ፍቅር ፍቅር የሆንሽ ልጅ
አመሰግናለሁ❤
አሉሉሉሉ
ሰላም ፍቅር ... እባክሽን ላማክርሽ እፈልጋለዉ ለቻናልሽ አዲስ ነኝ ግን ፕሊስ ላገኝሽ ምችልበትን መንገድ ንገሪኝ ፕሊስ
አሁን የመውለጃ ወሬ ስለገባ የማማከር አገልግሎት እየሰጠው አይደለም። ቶሎ ግን ቢያንስ በስልክ ከእናንተ ጋር አገልግሎት የምሰጥበትን መንገድ ለማመቻቸት እሞክራለሁ🙏
@@fikeryibeltal በሰላም ዉለጅ እማ ... ክበሪልኝ አመሰግናለዉ💕
ተጨማሪ ደግሞ ያስቀመጥሽውን እቃ ቦታውን ይቀይሩብሽና እንዴ እንዴት እዚህ መጣ ስትል ያምሻልንዴ በፊትም እዚሁ ነበር ይላሉ
ቆይ ዛሬ ጠበጠብሽን😂
😂ሁሉንም ሰው አይደለም😊
Ene ezi hiwet west negn
Hi how are you doing today
I am great! Thank you for asking🙏
How do you do?
አዛሽሁ እጅ አሣብሸጥሩነው
ይቺ መሃል መሃል የምትስቂው ሳቂታሽ ስወዳት?
ስለናርሲስቶች የሠጠሽዉ ትምህርት በጣምጠቃሚ ቢሆንም ለያንዳንዱ ቁጥር የሠጠሽዉ ማብራሪያ እረዘመ
በግል ቴሌግራም የለሽም ፍቅር የምር ላማክርሽ ፈልጋለሁ
Telegram 0919800810 inbox me
እኔ ሚስቴ አበዳዷ ያስቀናኛል ሌላ ሰው ጋር አትሄድም
Fiqirya yene asteway yene gud new yetenagerishu ena wey ayhed wey aymexa hiwete eyetamese new yelew mewicha beri xefitugni 😢😢