แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @yosef_welde_hawareyat

ความคิดเห็น • 21

  • @EleniTeshome-t1e
    @EleniTeshome-t1e 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወዲማችን
    ለሁላችንም ልቦናችንን ወዴ መልካም መገዲ ይምራን አምላካችንአዴበታችንን
    ለመልካም ነገርያቅናልን 🙏🙏🙏

  • @RaheedhDajan
    @RaheedhDajan 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር የሰላም አምላክ ነው እሱ ይማረን❤

  • @BemnetBemnetወለተአማኑኤል
    @BemnetBemnetወለተአማኑኤል นาทีที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelamanuel
    @kirubelamanuel ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልህ

  • @GgFf-n4c
    @GgFf-n4c ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀለ ህዎት የሴመልን ወንድም እኛንም መስተዋል ያድለን🎉🎉🎉

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘፈን ለመተው ዘማውን ሳይለት በማድረግ ሱወዛወዙ ማየት መተውይቻላላል

  • @سندالراشد
    @سندالراشد 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜችን ቃለሂትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑሮሎን ❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ወንደማችን

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ እየተሰቃየሁበት ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን❤🎉

  • @kasayekasayemeseret
    @kasayekasayemeseret 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቴሌግራም ሊክ ካለህ

  • @SaraAbera-pj6ox
    @SaraAbera-pj6ox 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SaraAbera-pj6ox
    @SaraAbera-pj6ox 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መድሀኒያለም ያውጣን

  • @dfghtyui4174
    @dfghtyui4174 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃልይውት ይስማልን 🙏🙏🙏

  • @AyenewSinishaw
    @AyenewSinishaw 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    yosef endet neh enem bezih menfes efetenalehu yehasab hatiyat lelaw chigre new mn ladrg

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤Egzeabehere yemasgen ❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ የተቸገርኩት አባቴ እና ወንድሜ እየተገናኛኝ ተቸገርኩ በህልሜ በፀም ታደክመው ሰውነት በጣም አየቀሳው አቃተኝ ደግሞ አሁን ወደ ሀገር ልገባነው ሰው ምን ይሉኛል ብይ ፈራሁ

    • @mehretmekonn6756
      @mehretmekonn6756 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      እህቴ ከነሱ የመጣ የዝሙት መንፈስነዉ እነሱን መስሎ የሚታይሽ ወይ ወንድ እንድጠይ ወንድምሽንም ሆነ አባትሽ እንድጠይ የዝሙት መንፈስ ከናት ካባቴየመጣህ ታስር እያልሽ ቀጥቅጪዉ በመቁጠሪያ ስገጂ እንዲያቆምልሽ እንዲያስርልሽ በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቂ ሱባኤ ስጨርሽ አጣድፊዉ በመቁጠሪያ ሰዉነቴንም የምታከሳ እያልሽ በግብሩ እየጠራሽ ተቃወሚ

    • @eihSauaidiKhlid
      @eihSauaidiKhlid 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mehretmekonn6756 እሽ