ሲንግል ማም (አሳዛኝና አስተማሪ ድራማ)ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 129

  • @MariamMariam-f8y
    @MariamMariam-f8y 10 หลายเดือนก่อน +41

    በጣም እያዘንሁ ነዉ ያየሁት እፉፉፉ ለሴት ባሏ ሲሞትባት በጣም ከባድ ጫና ነዉ ጥሎባት የሚሄደዉ የእኔም እናት እንደዚህ ነበረች አሁን የባሏ ቤተሰቦች በሆኖላቸዉ ቢገሏት እንኳ ደስ ይላቸዉ ነበር በመንገድ ሲያዮት ሸዉደዋት ነበር የሚሄዱ አሁን ያሁሉ አለፈ እኛም ደረስንላት ዳረችን አልሃምዱሊላህ እሷም ደህና ኑኖ እየኖረች ነዉ አልሃምዱሊላህ

    • @Rነኝሙሀጀሯ
      @Rነኝሙሀጀሯ 10 หลายเดือนก่อน +5

      _አልሀምዱሊላህ ሂወት ይቀጥላል እኔማ አባቴ ሙቶብኛልአሏህ ይዘንለት አባቴዋ በቻ አልሀምዱሊላህ_

    • @ZEHABUALIAli-qh5ry
      @ZEHABUALIAli-qh5ry 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም እናት እዴዚህነበረቺ

    • @seadahusin634
      @seadahusin634 10 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ እደኔናት ብቻአልሀምዱሊላ

    • @ChshVjzjh
      @ChshVjzjh 9 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ አልሀምዱሊላህ

  • @GenetGirma-o5k
    @GenetGirma-o5k 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወላሂ ግን ያልደረሰበት ለመፍረድ ይቸኩላል ልበል ያረብ ለተጨነቀች ነብስ ድረስላት

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 10 หลายเดือนก่อน +32

    አህለን ያጀመኣ እንኳን ለተከበረው ለ ረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ❤

    • @ZemzemisZewudu
      @ZemzemisZewudu 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ehetseid4377
      @ehetseid4377 10 หลายเดือนก่อน

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sneg2959
      @sneg2959 10 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን ያረብ

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l 10 หลายเดือนก่อน +15

    ውይይይ ሀብታሞች ኑጉዳችሁን እው። በጣም ተውኖታል እኮ እደት እደሚያረጋቸው ብዙ ትምርት አለው

    • @umerhussen9489
      @umerhussen9489 10 หลายเดือนก่อน

      ሀብታም ይህን ጉድ ቢያዩማ የማነው ንፍጣም አምጡልኝ ልኩን ነው የማሳየው አሁኑኑ አምጡልኝ ነው

    • @yruqeየሩቅተስፍmedia2
      @yruqeየሩቅተስፍmedia2 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ተውኖታል አዳድ ገብጋባ ሀብታሞች እደዚህ ናቸው እያላቸው የለንም የሚሉ ብዙ ናቸው ውይ

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 10 หลายเดือนก่อน +15

    አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙስሊም ሀይማኖት ተከታይ እሮመዳን ከሪም ፁመው ከሚጠቀሙት ያረገን በሰው ሀገር ለምንገኘውም በሙሉ አላህ ሁሉንም ያግዘን ስራውንም የመዳምንም ጩኸት ❤❤❤

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน

      Wealeykumselam werehmetulahi weberekatu Amin

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 10 หลายเดือนก่อน +3

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማማየ ግን እረመዳን ሙባረክ ነዉ የሚባለዉ እረመዳን ከሪም አይባልም ከሪም ማለት ቸር ማለትነዉ ቸሩ ደግሞ አላህጅ ወሩ አደለም እናም አስተካክይዉ

    • @samiraabdohoussein6953
      @samiraabdohoussein6953 10 หลายเดือนก่อน

      @@tube-zq8ot ሶህ

    • @HEYATN-hs7cu
      @HEYATN-hs7cu 10 หลายเดือนก่อน

      @@tube-zq8ot ጀዛከላ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 10 หลายเดือนก่อน +12

    ጎበዝ በርቺ እኛ የሙስሊም ፍልም ማየት እንፍልጋለን

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน +1

      ሽኩረን

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 10 หลายเดือนก่อน

      እራስሽን ወክለሽ አዉሪ ምንለማለት ፈልገሽነዉ

  • @MunaHasen-h4q
    @MunaHasen-h4q 10 หลายเดือนก่อน +2

    Masha allah sofia deramawechu betam astemari nachew beteleyem single mam drama andit set balwa simot yalewn chana yastemral

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ በጣም አስተማሬ ነው በረቱ እንኳን አደረስን ለተከብረው ውር ለረመዳን

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሱቡሀን አለህ ዉለሂ ኡነት ኡነት የመሰለኝ ነው የጨረስኩት የሰዚነል

  • @MunaHasen-h4q
    @MunaHasen-h4q 10 หลายเดือนก่อน +2

    Masha allah sofia yeh drama betam astemari nw beteleym balwa yemotebat set mn yahel chana endalebat yastral

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሰላም አለይኩም ሰፊየ የኔ ዉድ ትወና አደኛ እኮነሽ ❤ የኡመተል ሙሀመድ ረመዳን ሙባረክ እኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩሙሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አለይና ወአለይክ ሀኑ እንዴት ነሽ?

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 10 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ማንተዛዘንበት ሀብት ግን ሲያስጠላ ባአላህ ውይ ሀብት

  • @Majed-z1k
    @Majed-z1k 10 หลายเดือนก่อน +14

    መነዉ እንደኔ ሀቢባን ሚወደት❤❤❤❤

  • @Selmantube-rt7rm
    @Selmantube-rt7rm 10 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የሚያሳዝን አስተማሪ ድራማ ነው ቀጣዩን አፍጥኑት

  • @ጀምቲዮብ
    @ጀምቲዮብ 10 หลายเดือนก่อน +11

    እህኔ የኔን ህይወት አስታወስሽኝ እኔ ባለቤቴን ሲሞትብኝ ኑሮ ሲከብደኝ 3 ልጆቸን ትቸ አረብ አገር ተሰደድኩ አሁን ልጆቸ በጣም ናፍቀውኛል አልመለስ ምን ይዠ አይይይ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያሰብሽውን አሳክቶ በቶሎ ያገናኝሽ ውዴ

    • @emukalid25
      @emukalid25 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልጄ በዘጠኝ ወሩ ጥዬ መጥቼ ዘንድሮ ኬጅ ሊመረቅ ነው አስመርቅሀለሁ ብዬ ቃል ገብቼ ግን አልቻልኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሰሉሁም ነገር 💔😭

    • @aliabate9033
      @aliabate9033 10 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ በርቺ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 10 หลายเดือนก่อน

      በርችውደ ደህና ይሁኑልን እጅ ኢሻ አላህ እንገናኛለን እዛሁነሽ ሢታረዙ ከምታይ ይሻልሻል የኔውድ

    • @HikmaMuhammed-vk8ty
      @HikmaMuhammed-vk8ty 10 หลายเดือนก่อน

      የኔው አብሽሪ. አላህ ከልጆችሽ በሰላም ያገናኝሽ. ሁላችንም ነው ምን ይዤ ልግባ. የምንለው

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 8 หลายเดือนก่อน

    ሀሳብና ጭንቀት ያዘኝ እህቴ ሁሉ ነገር በሰራተኛ ከሀያ አመት በላይ ከባሏጋር ሰትኖር የጨወ ዋጋ አታቅም ሰምንት ልጆች ወልዴወ ባለፈወ ሞተ አላህ ይርሃመወ ዴግነቱ አንዱ ልጁ ዴርሶላታል ያባቱን ሰራ ተተካበት በርግጥ በጣም ብዙ ሀብት አለወ ግን እህቴ መውጫ መግባውን አታውቅም የምትለብሰወ ልብሰኳን በሂወቷ ገዝታ አታቅም አላህ ይርሃመወ ያአላህ አሁን እሷ አሳዘነችኝ

  • @رحيم-ب7ظ
    @رحيم-ب7ظ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሱበሀንአላህ ያማል እንኳንሙቶ ተለያይተን ስንኖር የገጠሙኝ አጋጣሚዎችአሉ💔💔💔💔💔

  • @ChshVjzjh
    @ChshVjzjh 9 หลายเดือนก่อน

    ያአላህ አይይይ ሀብታም በገንዘባቸው እኮ ነው እሚራቀቁት እኛን አላህ ይጠብቀን ያረብ ❤❤❤

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያረቢ ይቺን ልጂ ሥወዳት❤❤❤❤

  • @semiraSemu-yw7vm
    @semiraSemu-yw7vm 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ❤

  • @semiraSemu-yw7vm
    @semiraSemu-yw7vm 9 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላ

  • @hananahmed1660
    @hananahmed1660 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንዲህ አይነት ወንድም ገደል ይግባ😢😢

  • @NajatHussien
    @NajatHussien 10 หลายเดือนก่อน +3

    Allha ke sew eje kesew fit etbken ya Allha yakerim Allha erezken 😢

  • @JamieaJamiea
    @JamieaJamiea 10 หลายเดือนก่อน +4

    bertulm❤

  • @KalideHajii
    @KalideHajii 10 หลายเดือนก่อน +1

    ماشاء اللہ

  • @AbdelbirrKedir
    @AbdelbirrKedir 10 หลายเดือนก่อน +1

    አላህንየምፈረመውጨየረጋወል

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ እረ ተይ በምራትና በጀዛ በጥፊ ያስመታሺኝ ይበቃኛል እንዳው እሚያሳዝን ነገር ነው የምሰሪው

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም የማሳዝን ድራማ ነው ኡፉፉፉፉፉ ማጣት አይኑ ይጥፋ ወላሂ😢

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 10 หลายเดือนก่อน

      አይኑይጥፍእህቴዋ

  • @MrsKaren-cm9if
    @MrsKaren-cm9if 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ❤❤❤❤

  • @Keiryagerba
    @Keiryagerba 6 หลายเดือนก่อน

    ባቆማቹበት ቀጥሉ ባረከሏሁ ፊኩም❤

  • @hayatmuhammed4066
    @hayatmuhammed4066 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔከርታታ😢😢

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 8 หลายเดือนก่อน

    አላህ አደራህን አግቶ ማጣትን አተ ያዘንኝ ያአላህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 8 หลายเดือนก่อน

    እኛንም እናቴ ያሳዴገችን በዬቲምነት ነወ ውይ ሰኔት ሰቃይ አሳልፈናል ያአባት ወንዲምማ በላኮ ነወ እኛን አሰቃይቶናል በተለይ ገጠር ባሏ የሞተባት ውይ ሰቃዬ

  • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
    @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቀጣይ❤

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቀጥሉበት

  • @sarkasarka7568
    @sarkasarka7568 3 หลายเดือนก่อน

    ወይሠውየውግን😢❤❤❤

  • @Ayekil
    @Ayekil 10 หลายเดือนก่อน +2

    በረች

  • @SAmu-wh2lp
    @SAmu-wh2lp 10 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱልን ❤❤❤

  • @ራቢአቲዩብ-ኈ5ጰ
    @ራቢአቲዩብ-ኈ5ጰ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህ

  • @ZaharaTube
    @ZaharaTube 10 หลายเดือนก่อน +3

    አይእንግዲህ ቀለም ሚዲያ እያናደድከኝነው እውነት እውነትነውየመሠለኝ😢😢😢😢

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሀብታም ሲስቅ ሲያምርበት አላህየ ኧረ አክብረን ያረብ 😢

  • @ALLIUssen
    @ALLIUssen 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣሀሪፍነዉቀጥሉወዳቼ❤❤❤❤❤❤love

  • @tofikmezid
    @tofikmezid 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀ❤❤❤❤

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 10 หลายเดือนก่อน

    😢 ሶፊዬ ወደኃላ መለሺኝ ግን ያልፋል 😢 አላህ ሶብሩን ይስጠን

  • @Majed-z1k
    @Majed-z1k 10 หลายเดือนก่อน +1

    አራ ኢልየስ እንዲ ክፎ ኦነክ አራ አየምርብክም❤❤❤❤

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 9 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ጅብሪል ፊትህም ለክፋት ይሆናል ማለት ነው

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabibeFerja
    @HabibeFerja 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ❤❤❤❤❤

    • @HabibeFerja
      @HabibeFerja 10 หลายเดือนก่อน

      🖐️🖐️🖐️🖐️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያረብ😢😢😢😢

  • @saraarega6235
    @saraarega6235 10 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ማጣት😢😢😢

  • @sofiayabedela5075
    @sofiayabedela5075 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይማጣትእናሞትአንደነውጥሩትምህርተነው

  • @AhmedAli-br4ou
    @AhmedAli-br4ou 10 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ ጂብሪል ክፉ ሆነህ አትስራ 😢ሶፊየ በርቱ እረዘም አድርጉት 😊

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 10 หลายเดือนก่อน

      ክፉብቻ ለማሥተማሪያመሠራቱን ድራማ መሆኑንእያወኩ ግን ጭካኔዉ 💔

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሰላምአለይኩም ረመዳን ሙባረክ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน

      Wealeykumuselam werehmetulahi weberekatu Alehyna wealeyk

  • @ALLIUssen
    @ALLIUssen 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠዉየዉየሠውፍጡነዉግንላላላላላላላላአይመስለኝም

  • @SemayeJemal
    @SemayeJemal 10 หลายเดือนก่อน

    Ere mn aynet sew new kemuslim chrash kewendmu beteseb astagfirelah leazim

  • @idriss948
    @idriss948 10 หลายเดือนก่อน +4

    Ketay

  • @rrogiaa9248
    @rrogiaa9248 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤✅✅✅✅👍👍👍👍👍

  • @Selmantube-rt7rm
    @Selmantube-rt7rm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zkassawtube3078
    @zkassawtube3078 10 หลายเดือนก่อน +1

    የባል ወንድም ተብየዉ ክፉ😊

    • @ChshVjzjh
      @ChshVjzjh 9 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ በጣም

  • @aishayoutube2037
    @aishayoutube2037 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ZeyenebaShemsedin-hw6so
    @ZeyenebaShemsedin-hw6so 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ሀብታም መሆን

    • @AdamIbraahiim
      @AdamIbraahiim 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @LalaaAli-l9b
    @LalaaAli-l9b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ ፍፍፍፍ

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @ZEHABUALIAli-qh5ry
    @ZEHABUALIAli-qh5ry 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰተያየቱ😂😂😂

  • @Zed-w3t
    @Zed-w3t 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፉፉፉፉ😢

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አለቀስኩ ማጣት ክፋ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋል

  • @ayantuargo2499
    @ayantuargo2499 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢

  • @SadaDawed
    @SadaDawed 10 หลายเดือนก่อน +1

    Sisaznnu ljich

  • @እሙሰይድ-ሰ7ጠ
    @እሙሰይድ-ሰ7ጠ 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ልጁን የት ነው የማቀው

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  10 หลายเดือนก่อน

      ቀለም ሚዲያ

    • @yyyyynvjv4657
      @yyyyynvjv4657 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሳህ 🌷🍫ሶፊ ደርበብ የምትይወ ነገር አሏህ ከሙስባ ሁላችንንም ይጠብቀን

  • @InfinixSmart6-v1p
    @InfinixSmart6-v1p 9 หลายเดือนก่อน

    የምር ክፍል ሁለት ይላልጅ አደለም ምክንያቱም እቤት እንግባ ተባብለው ሂደው የትገቡ😂😂ሌላይቀጥላሉደ

    • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
      @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy 9 หลายเดือนก่อน

      ይህ ኮ ከሁለት አመት በፊት ነው ይቀጥላል ይኸኛው

  • @NebilNebil-lq3rr
    @NebilNebil-lq3rr 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከይቅርታ ጋ በዚህ ልክ የሚጮህ ጫማ አትልበሽ ማማዬ

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ
    @ሩቂያቢንትአሊወሄነትየገጉ 10 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @medumuhe5973
    @medumuhe5973 10 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @uadh7751
    @uadh7751 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mamabkaseadm6644
    @mamabkaseadm6644 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @RbabahShokor
    @RbabahShokor 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehetseid4377
    @ehetseid4377 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢.ማጣትውይይይ

  • @MarthaUae
    @MarthaUae 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

    • @ALLIUssen
      @ALLIUssen 10 หลายเดือนก่อน

      ታምምሬለሽዋዉኔካብካልሆነ

  • @AshinaAhmed-o1z
    @AshinaAhmed-o1z 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤