ለፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በብሔራዊ ቤተመንግሥት የተደረላቸው ደማቅ አቀባበል Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    የኢትዮጵያን ከፍታ አየንአብቹ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልነረ🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistsentayehu780
    @tigistsentayehu780 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ! 💚💛❤️

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አብያችን ሺ አመት ንገስልን 🤙🤙 አዲስን ልክ እንደ ፓሪስ እንጠብቃለን አብያችን ለወሬያሞች እና ምቀኛ ዎች ጆሮኅን ጥጥ አርገው 🤙🤙

  • @BirukWajebo
    @BirukWajebo 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አብቹ የኛ ውዱ መሪያችን እናከብርሃለን እንወድሃለን በርታ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Great achievement of Ethiopia's wise diplomacy! Your Excellency, PM Dr. Abiy Ahmed, thank you for your great leadership of this great country. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @seait840
    @seait840 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ድንቅ ድንቅ አብቹ አባብያ ንጉስ አብቹ እድሜህ ይርዘም እንደማቱሳላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @nolabeyene9543
    @nolabeyene9543 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእውነት ነው የምላችሁ ዶክተር አብይን አለማድነቅ መሃይምነት ነው ረጅም እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ እንዲሁም ከእንተ ጋር ለሚሰሩት በሙሉ ቃላት የለኝም አገራችንን ውብ አርገህ ስለጠበክልን Merci beaucoup je suis fière d'être Éthiopien. Voilà c'est ça la venir de Ethiopie merci Macron de visiter le plus beau est le plus ancien pays de Afrique le Ethiopie.

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ❤GOD BLESS ALL 🙌 🙏 ❤ Thank you France for being a good friend.

  • @seait840
    @seait840 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    Thank you Mr Macron Long live Ethiopia & France 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤️ ️🇲🇫 🇲🇫 🇲🇫

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጠ/ሚ አብይ እውነት የምትስራውን ስራ ሳያደንቁ ማለፍ ብዝነት ነው በእድሜዬ ደርግና ህውሀትን አይቼያለው አዳቸውም እንዲህ አስደማሚ ስራ አልስሩም እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @TsegayeYirefshewa
    @TsegayeYirefshewa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድንቅ ነው

  • @DebochTeja
    @DebochTeja 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የሀገሪቱን ቀደምት ታላቅነት ለመመለስ ይህ ወጣት መሪ ሌት ተቀን እየደከመ ነው አኛ ደግሞ በበሬ ወለደ ወሬ አይምሯችን ተይዞ እና ተመርዞ ሁለት እግሩን ይዘን አላራምድ እያልን ልንጥለው ከጥፋት ሀይሎች ጋር ቆመን ሀገር ለማፍረስ እንተባበራለን ኢትዮጵያውያን እንቃ ከመሪያችን ጎን እንቁም ኢትዬጵያና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ!!!!!❤❤❤❤❤

  • @kingsol-gy5ns
    @kingsol-gy5ns 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የዘር ፖለቲካን ከሰሩ ማድረቅ የሰዎች ለሰዎች መተሳሰብን እንደግፍ

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Our country he have history more than any country God bless amazing Ethiopia

  • @rebka5068
    @rebka5068 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይተን የማናውቃቸውን የሀገር ቅርስ ያሳየን ክብራችን ከፈ ያደረ ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገራችን ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር እናመስግናለን ብሎም ለዝህ ድንቅ ስራ የተባበራችሁት የሀገርችን ሙሁሮችንም እናመስግናችሁለን ሀገራችንን አከበራችሁት ክበሩልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር

  • @kirubelassegid1177
    @kirubelassegid1177 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Respect

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አብይ አገር አፍራስሹ ያልከው ስውዬ ስላም ነህ እንዴት ነህ ቤተስቦች ይደውላሉ ግን 😂😂😂

    • @FerewKefle
      @FerewKefle 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንዱ እኔ ነበር፣ ታርሜያለው-🙏😍

  • @Tsolom
    @Tsolom 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እና ጓደኞቹ በዛ በጫጨ ጭንቅላታቸው ጫካ ገብተው አስራ ሰባት አመት አገርን እና የአገርን ኢኮኖሚ ሲያደሙ ቆይተው ኢትዮጵያ ያስራሰባት አመት ታሪክ እንዳላት በድፍረት ለመናገር ይሞክሩ ነበር። ነገርግን የአለም ህዝብ ኢትዮጵያ ምንያህል አቅም እንዳላት ስለሚያውቁ እነሱ ለመናገር በሚሞክሩት ንግግር አለም በእነሱ ይሸማቀቅ ነበር። ነገርግን ጭንቅላት ያለው መሪ ደግሞ በገሀድ ታሪክን ከሚያውቁ መሪዎች ጋር በመሆን የአገሪቱን ከፍታ የበለጠ እንዲታይ እና የበለጠ መስዕብን አንጸባረቀበት።

    • @FerewKefle
      @FerewKefle 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምክንያቱም ፈረንሳይ በአለም ፓለቲካ የራሷ እቋም ያላት ሀገር ስለሆነች የኢትዮጵያን መሪዎች ተግዳሮት ጠንቅቃ ትረዳለች👍

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalabeAsratea
    @KalabeAsratea 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    Germawento it's a blessing to see the hope for our spirit to rise up again...

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Welcome 🎉🎉❤

  • @اسيا-26
    @اسيا-26 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    🤍🤍🤍🤍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌🫶🫶🫶

  • @TofikHamza
    @TofikHamza 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተደረገላቸው

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ማድረግ አይቻልም ፤ እያየነው ማመስገን ብቻ ነው ።

  • @FerewKefle
    @FerewKefle 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ሳስበው😊 አብቹ የረሳን ይመስለኛል ፣ ምን ተአምር ያሳየን ይሆን፣ ማለቴ በቀጣዩ 5 ዓመታት ❤

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የተረጋጋ እውነትን የተመረኮዘ ፣ ከስድብ ከሽሙጥ የፀዳ ETV ከትርኪሚሪኪ ዩቱዩበርስ ምርጫዬ ነው።

  • @SofiyeMekonn
    @SofiyeMekonn 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፍትህ ለፍኖ 🌸ፍትህ ለህዝባችን

  • @Assad-h6w
    @Assad-h6w 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማኑኤል ምክሩ ብሎ ያነበበው ጋዜጠኛ ተባረረ እንዴ

  • @aliassalihe9928
    @aliassalihe9928 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ethiopia shall soon stretch out her hand unto God. Paslm 68:31
    God please ethiopia and ethiopian people and our beloved pm dr abey ahemd
    When God wanna bless a nation he rises a wise leader and man of God

  • @bute5158
    @bute5158 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Yehagere keresen endehe mayete endate dese yelale

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bienvenue an Éthiopie président Macro merci les Éthiopiens pour votre accueil 🇪🇹🇫🇷

  • @hibrechengere9595
    @hibrechengere9595 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @senaitsalam2562
    @senaitsalam2562 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nuradinshifa851-c5l
    @Nuradinshifa851-c5l 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ba tikikli akorahani abiyi ambasa yaga mariyachin

  • @zj2164
    @zj2164 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ሰው ግብረሰዶም ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ። የሰባ አንድ አመት ጾታ የቀየረ ሽማግሌ አግብቶ የምኖር ሰው ነው። የአገርቱ ሕዝብ የፈረንሳይ ሕዝብ ያውቃሉ። በYT ና በFB የአለም ሕዝብ የሰማ ታሪክ ነው። ይህ አብይ እግዚአብሔር ይቀጣል። ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ።

  • @ErIHageri
    @ErIHageri 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    NEO COLONIA 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Italy is going to Eritrea anta makor adgi

  • @zj2164
    @zj2164 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዝህ ላይ ምስኪን አፍርካ እያሰቃየ ነው። እነ ቡርኪና ፋሶ በቀኝ ግዛት የተገዙትን ከአገራቸው ስያባርሩ ለመበቀል እየሞከረ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ንቃ።

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Who cares.?

  • @MGETHIOPIA
    @MGETHIOPIA 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ
    @ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤