ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እስተሳሰብሽ ደስ ይላል እንደሃበሻ negative ነገር ሰታወሪ ሰምቼሽ አላውቅም ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለጆችስ ትዳርሽ የተባረክ ይሁን መልካም በዐል❤️
ህወት እለት እለት ትፈትናለች እኛ እንኳን ቀለል እንበል እጂ ማሬ 🙏♥️🙏
❤
በጣም እወድሻለሁ በዚህ ዘመን እንዳንቺ ሁሉ ነገር የገባው ሰው ማግኛት መታደል ነው በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ታድለው
በትክክል
ኤልሲዬ የኔ ውብ❤ እንኳን አብሮ አደረሰን❤ አቀራረብሽ በጣም ያምራል ልጆቻችን ስላስለመድናቸው በሀል በመጣ ቁጥር ይጠብቃሉ ምንም መቅረት የለበትም ደስ ይላል ሰላም ፍቅር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ ውድድድድ ❤❤❤❤❤
ኤልስዬ እንኳ አብሮ አደረሰን እንዴት እንደ ምታምሪ አበባ መስለሻል ኤልሲ በጣም ባለሞያ ቅን የምታቅውን ይጠቅማል የምትለውን በቅነት የምታካፍል ምርጥ እህት ነች ዘመንሽ ይባረክ❤️😘
መልካም ፋሲካ የኔ ቆንጆ ኤልስዬ አንቺ እኮ ሁሌም ፋሲካ ነሽ ተባረኪ
ሰላም ሰላም ኤልሲ በጣም ደሰ የሚል ትብብር ነው ሁሉም ቢለምደው ጥሩ ነው
የአንበሶች እናት ጀግና ነሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤ እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ። ከቤትሽ ጀምሮ ሁሉም ነገርሽ እንከን አይወጣለትም👌ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነው enjoy የማደርገው ተምሬበታለሁም። በርቺ፣ ጎረምሶቹን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ🙏❤❤❤❤
Very valuable advice about thinking of others who are less fortunate than us!🙏🏿Very festive💗Thx sis.
Beautiful beautiful happy Easter to you too 🎉
ኤልሲ ቆንጆ እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው አደረሰሽ በጣም አምሮብሻል የሽቶው ስም ግን ገርሞኛል ክክክክክ
ኤልሲ እንኳን ከነመላው ቤተሰብሽ በሰላም አደረሳችሁ።
Yes the idea when everyone brings food I love it. We Ethiopians should do it like that
ዋው አምሮብሻል ኤሊሲ ግን ቡና ሰትቀዲይ አንገትሸና እጂሸ ቀና አርግው ጨረር ብሎ እንድቄዳ
ጀግና እኮ ነሽ ምኑም አይቀርብሽ ❤❤❤❤የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤲
ሁሌም ቅን አስተሳሰብ ነው ያለሽ በርቺ ውዴ!! በዓልን እንደዚህ ሲያከብሩት እንዴት ደስ እንደሚል እኮ። ዝንጥ ዝንጥንጥ በይ ሁሌም!! በድጋሚ መልካም በዓል❤
ኤልሲዬ እንኳን አደረሳችሁ ከነቤተሰቦችሽ ፤ ቆንጆ + ቅን = ውብ 😘😋
መልካም በአል ሁሉም ነገር ያምራል ኤልሲ
የኔ ቆንጆ አንች ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል❤👈 ላይክ ሼር
እንኳን አደረስሽ ጎበዝ ባለሞያ እንዳንቺ በሁሉም ጎበዝ ሴት ባልሆንም የቤት ፅዳት ሁሌም ያስደስተኛል
U r what positive energy means! Keep up the awesome job ❤
Cette et splendide 👍 merci bien à toi et tout ta Familles et les amis gros bisous 👍☺️
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
እልሲዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ታድለሽ
You are very classy, your house is clean, and big, you are very humble
OMG I ❤ the yellow flower 🌻 🏵Send me some ❤
Ohhhh spring here in Italy it’s flowers everywhere 🥰🥰
ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው በጉልበትም ሰው መርዳት እንደሚችል ብናውቅ ጥሩ ነው::
Everything is beyond perfect. Hapoy Fasika!!💅💅💅 ❤❤
እንኳን አደረሰሽ ውቧ ደስ የሚል ጊዜ እንደነበረሽ አልጠራጠርም።እኔም እንዳንችው ቤተሰቡን ሰብሰብ አድርገን ነው እንደዚሁ ያሳለፍነው ደስ ይል ነበር ኢትዮጲያ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የደከመኝ ደስ ይል ነበር በጣም ።ቤተሰብ መሀል ስለሆንኩኝ በጣም አመሰግነዋለሁ በዚህ በባዕድ ሀገር ።
እሺ ልእልት ኤልሲ በሑሉም አንደኛ ተባረኪ ❤️ መልካም ፋሲካ ።
Wow, it's nice Elsy. As always, enjoy. I wish you more blessings.
ኤልሲ🏆ቆንጆ🌹እንኩዋን ለፋሲካው በዓል አደረሳችሁ! በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ
እንኳን አደረሰሽ ቅመም ነገር እኮ ነሽ💚💛♥☑
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
ዋው ኤልሲ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ፡❤ በአላችን እኮ እንዴት እንደሚያምር እኮ ፡ ከሀገሬ ከወጣሁ 3 አመቴ ነው ፡ በአል ሲመጣ ይከፋል ግን የቻልኩትን አደርጋለሁ ፡ እኔ በአል ሰው ስለምወድ ፡ ዝግጅት ምጀምረው ከሳምንት ነው ፡ ከ3ልጅ ጋር አስቢው ድካሙን ሁሉንም ምሰራው እራሴው ነኝ እቤት ፡ እንዳልሽ አንዳንዴ እንተጋገዛለን ግን ፡ እንዳይቸገሩ እንዳይቀሩብኝ ስል ኑ ብቻ ነው ምለው ፡ በአልም ያለ ሰው ይደብራል ፡ ስንጨርሰም ምግቡን ወጡን ሁሉ ነው ምንካፈለው 😂 ፡ግን አቤት ድካም ያለው በተለይ ሰኞ ስራ ባይገባ🙈 ለጥ ነበር ብቻ ደስ ይላል ከሀገር ልጅ ጋር 🎉❤
Baccarat rogue 540!! My favorite can’t wear anything else! Ewnetim‘yekebetu elet mot aygegnim’😂 wagaw gin siyansew new!! Abet beal akebaber siyamrebesh!!
ሰላም ኤልሲ የክርስቶስ ሰላም ከአንች ጋር ይሁን እማ በእውነት እኔ ና ሁለት ጎደኛ ነበሩኝ እና ሁለም ሀሳባችን በአልን እንደዚህ ልነሳልፊ እንመካከር ነበር አንም እግዚአብሔር ይፋቀዲልኝ ግን አሁን አንዷ ጎደኛያ ጋር ተጣላን አንድ አመት ከአሚሰት ወሮ በእውነት በጣም ነው የምወዳት ግን እሷ ለእኔ ምንም ናት አሰር አመት ቀላል አይደለም ነበር ግን አሁንም እግዚአብሔር የልቧን ሁሉ መሻት ይፈፀምላት ኤልሲ ፍቅር መልካም በአል ወድ እህቴ❤❤❤❤❤በእውነት በጣም ከልበ ወድድድድድድድድድየእኔልኑ❤❤❤❤❤
Ayzosh. Egzeabeher yestarkachu.
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ🤗በሽቶው ምንም የቀበጡለት የለም በጣም የምወደው ሽቶ ነው አወ በጣም ውድ ነው MFK baccarat rouge extrait ነው ያሳየሽን ካልተሳሳትኩ .You deserv it.❤
Well done elsi you give me energy when I see you especially when I don't have mad
ዋውውውው እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ተባረኪልኝ በጣም የኔ ውድ ኤልሱዬ ❤❤❤❤❤❤
በስመአም እዴት ደስ ይላል ❤❤❤ የፍቅር እመቤት ሰው መውደድሽን እዴት እደምወድልሽ
ኤልሲ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤❤❤🙏🙏🙏
Elsiye wedede new yemarigish tebarikilgn
በጣም ውብ ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን አክባሪሽ ነኝ ውቤት ኤልሲ
ኤልሲ ሁሉም ያምራል ያመት ሰዉ ይበለን❤
Tebareki Elsiye ❤
እንኳን አደረሠሽ ኤልስዬ የሽቶን ስም ማወቅ እንፈልጋለን ኤልስዬ አደራ
እንኳን አብሮ አደረሰን የሚያምር በአል ነበረ💚💛💛❤❤❗🌷🌹🌺
ፅዳትሽ በቂ ነው በጣም የምወድሽ ኤልሳዬ
you are blessed. May God lesses you even more.
ሁሉም ነገር ልዩ ነው ኤልሲ
Wow Elsy siamer Enkuan aderesesh/sacha.Amen Amen Amen 🙏
በፉሲካ እንደ አዲስ አመት ግደይ አበባ🤔 ስታምሪ ደሞ
Lovely woman enkuwan aderesen . Stay blessed
እኔም አልችልም እንጀራ ለገብርሔል ግን ቂጣም ቢሆን እጋገራለሁ
አትጨነቂ ጤፉም አንዴ ብርድ አንዴ ሙቀቱ ከአገሩ መውጣቱ ጭምር ስለሚከፍው ያው ጤፍ ሆኖ አንዴ ደህና ሆኖ ሌላ ቀን ይመጣበታል እህትዬ አትጨነቂ ✌️ 😮😳🤭
@@nunubelete8142 😂😘🙏
@@nunubelete8142 😂😂😂😂
😅😅😅😅ጤፍም እንደሰው ይከፋዋል 😆😆በጣም ደስ የሚል አገላለፅ🙏♥️🙏
ኤልሲ እንኩዋን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው
So beautiful Elsiye Enkuwan le Gietachinina Medhanitachin le Eyesus Kiristos Ye Tinsaei beal beselamina be tiena ke nemelawu bietesebishina guwadegnochish aderesesh betam arif tebareku
Melkam beal Else! It's a joy to watch this and am inspired. Xx
የኔ ቆንጆ ኤልስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ዋው ኤልሲ እንቁጣጣሽ መሰልሽ እኮ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ኤልሲዪ🙏
lovely to see you together ❤Elesya you are beautiful inside out side sister happy easter to all of youl🙏❤
በርችልን!
እሺ ውዴ 🙏♥️🙏
So beautiful Elsiyee enquan aderesesh!!!
Waww anchi konjo serashi hulu konjo😍
Happy Eastern Queen with all of your beautiful family ❤❤❤
Hi Happy Easter were do you buy the cooker buna mafliya please thank you.
ኤል ስዬ በጣም ደስ ይላል፣ስርዓትሽ ተባረኪ የትንሳኤው አምላክ ይባርክሽ
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
መልካ ም አመትባል ቆንጆ ነው!የኤክትክ የቡና ምድጃሽን የት እደምትግኝ ብትጠቁሚኝ ድስ ይለኛል
Wow elsye mechem leu neber tebarki yenwed ❤❤❤❤❤❤happy holiday mydear elsye ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen enkuan abero aderesen yene konjo Elsy🙏🙏🙏❤❤❤
Baccarat rouge 540 ለብቻው ቪድዮ የሚያስፈልገው ነው 😊
Enkuan aderesachu ❤ Elsye melkam beal betam yamral akerarebesh tutto bello❤yemechesh
Is it Adey Abeba or Fasica konjio sewedesh eko my beautiful Ethiopian women ❤
ጊቢሽ የኛን ሰፈር ያክላል 🤣🤣🤣ውብ በአል አከባበር 🙏🏽
Wow Elise
ኧንኴን አደረሰሽ ግን በኒ ድግሱ የኔ አልፈልግም በሰላም አይሉሙ አእንኴን ባህሬን አልጣሌኩ ተባረኪ,!
Oh Elsi endet endemwedsh ene degemo germen hager new yemnorew endet endshwedshge meknyatum ethiopia mesloge des belogen be adey abeba yedemeqe yehagere behal mesloge neber gen betam des yelal egezabher abzeto yebarkesh ehete elsi balemuya nesh❤💐 sewed
Elsi, enkwan aderesh! Yegbena mafiya becha keyet magnet echlalhu pls??
ኤልሲ ጎበዝ
Try the Rough 540 also good last long perfume
Bellissima Elsye, tu sei la primavera di persona che Dio benedica la tua famiglia💖 complimenti bellissimo tuo figlio assomiglia al mio🌻🌻🌻
Happy Easter
አይናችንን በመስቀሉ ከፍ ከፍ ❤
I wish you are my neighbor!
Happy Ethiopia Easter ❤ Everting is perfect
Yene konjo hulum teru new edeme Tena yeseteshe ken betesebshe elsi tebatekiiiiii
Amen enkan abro aderesen Elsu
Maison Francis baccarat I love love this perfume small so good
ግን እንደ እኔ የከፋው አለ በአመትበአል 😢ብቻ ተመስገን🙏😊
አይዞሽ የማያልፉ የሚመስሉጊዜያቶች ያልፋሉ❤❤❤
@@reflexted251 አመሰግናለሁ ውድ
Happy Easter 🐣 ❤
Thank you share your talent
ኤልስዬ እንደው ፈንዲሻን ሰራው ባትያትስ 😂😂😂😂ውይ ግን ታድላችሁ በቃ እንዲህ ነው አመት በአል ማክበር አንድ ቤት ሁሉንም ከምንሞላ እረ ሌላም ሌላም ሼር ያደምቃል ።
በጣም የሞራል መልካም በዓል
እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ውድ ❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ኤልሲ 😘😘😘
ኤልሲ 1ኛ ነሽ🎉 SMARTER
እንካን አደረሰሽ ኤልሴዬ የኔ ባለሞያ
Alesiya betam new emetemechgn emetakerebachew negeroch beteley sele webete
Betam tamralachihu endim alen endi elsiye ..habsha baha bemakebreshi betam dess belognal betam telyalshi tebarekilgni
እዴ በጣም በአመት በአመት አገሬ እንሄዳለን ልጆቼ በደብ ያውቃሉ 🙏♥️🙏
መልካም በአል ኤልሲዬ
ኤልሲ እንካን አደረሰን
happy ester elsiy i love your smile and you are so cute
እስተሳሰብሽ ደስ ይላል እንደሃበሻ negative ነገር ሰታወሪ ሰምቼሽ አላውቅም ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለጆችስ ትዳርሽ የተባረክ ይሁን መልካም በዐል❤️
ህወት እለት እለት ትፈትናለች እኛ እንኳን ቀለል እንበል እጂ ማሬ 🙏♥️🙏
❤
በጣም እወድሻለሁ በዚህ ዘመን እንዳንቺ ሁሉ ነገር የገባው ሰው ማግኛት መታደል ነው በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ታድለው
በትክክል
ኤልሲዬ የኔ ውብ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤
አቀራረብሽ በጣም ያምራል
ልጆቻችን ስላስለመድናቸው በሀል በመጣ ቁጥር ይጠብቃሉ ምንም መቅረት የለበትም ደስ ይላል ሰላም ፍቅር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ ውድድድድ ❤❤❤❤❤
ኤልስዬ እንኳ አብሮ አደረሰን እንዴት እንደ ምታምሪ አበባ መስለሻል ኤልሲ በጣም ባለሞያ ቅን የምታቅውን ይጠቅማል የምትለውን በቅነት የምታካፍል ምርጥ እህት ነች ዘመንሽ ይባረክ❤️😘
መልካም ፋሲካ የኔ ቆንጆ ኤልስዬ አንቺ እኮ ሁሌም ፋሲካ ነሽ ተባረኪ
ሰላም ሰላም ኤልሲ በጣም ደሰ የሚል ትብብር ነው ሁሉም ቢለምደው ጥሩ ነው
የአንበሶች እናት ጀግና ነሽ እኮ የኔ ቆንጆ❤ እንኳን ለብርሀነ ትንሣኤው አደረሳችሁ። ከቤትሽ ጀምሮ ሁሉም ነገርሽ እንከን አይወጣለትም👌ያንቺን ፕሮግራም በጣም ነው enjoy የማደርገው ተምሬበታለሁም። በርቺ፣ ጎረምሶቹን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ🙏❤❤❤❤
Very valuable advice about thinking of others who are less fortunate than us!🙏🏿
Very festive💗
Thx sis.
Beautiful beautiful happy Easter to you too 🎉
ኤልሲ ቆንጆ እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው አደረሰሽ በጣም አምሮብሻል የሽቶው ስም ግን ገርሞኛል ክክክክክ
ኤልሲ እንኳን ከነመላው ቤተሰብሽ በሰላም አደረሳችሁ።
Yes the idea when everyone brings food I love it. We Ethiopians should do it like that
ዋው አምሮብሻል ኤሊሲ ግን ቡና ሰትቀዲይ አንገትሸና እጂሸ ቀና አርግው ጨረር ብሎ እንድቄዳ
ጀግና እኮ ነሽ ምኑም አይቀርብሽ ❤❤❤❤የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤲
ሁሌም ቅን አስተሳሰብ ነው ያለሽ በርቺ ውዴ!! በዓልን እንደዚህ ሲያከብሩት እንዴት ደስ እንደሚል እኮ። ዝንጥ ዝንጥንጥ በይ ሁሌም!! በድጋሚ መልካም በዓል❤
ኤልሲዬ እንኳን አደረሳችሁ ከነቤተሰቦችሽ ፤ ቆንጆ + ቅን = ውብ 😘😋
መልካም በአል ሁሉም ነገር ያምራል ኤልሲ
የኔ ቆንጆ አንች ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል❤👈 ላይክ ሼር
እንኳን አደረስሽ ጎበዝ ባለሞያ እንዳንቺ በሁሉም ጎበዝ ሴት ባልሆንም የቤት ፅዳት ሁሌም ያስደስተኛል
U r what positive energy means! Keep up the awesome job ❤
Cette et splendide 👍 merci bien à toi et tout ta Familles et les amis gros bisous 👍☺️
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
እልሲዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል ታድለሽ
You are very classy, your house is clean, and big, you are very humble
OMG I ❤ the yellow flower 🌻 🏵
Send me some ❤
Ohhhh spring here in Italy it’s flowers everywhere 🥰🥰
ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው በጉልበትም ሰው መርዳት እንደሚችል ብናውቅ ጥሩ ነው::
Everything is beyond perfect. Hapoy Fasika!!💅💅💅 ❤❤
እንኳን አደረሰሽ ውቧ ደስ የሚል ጊዜ እንደነበረሽ አልጠራጠርም።እኔም እንዳንችው ቤተሰቡን ሰብሰብ አድርገን ነው እንደዚሁ ያሳለፍነው ደስ ይል ነበር ኢትዮጲያ ያለሁ እስኪመስለኝ ነው የደከመኝ ደስ ይል ነበር በጣም ።ቤተሰብ መሀል ስለሆንኩኝ በጣም አመሰግነዋለሁ በዚህ በባዕድ ሀገር ።
እሺ ልእልት ኤልሲ በሑሉም አንደኛ ተባረኪ ❤️ መልካም ፋሲካ ።
Wow, it's nice Elsy. As always, enjoy. I wish you more blessings.
ኤልሲ🏆ቆንጆ🌹እንኩዋን ለፋሲካው በዓል አደረሳችሁ! በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ
እንኳን አደረሰሽ ቅመም ነገር እኮ ነሽ💚💛♥☑
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏♥️🙏
ዋው ኤልሲ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ፡❤ በአላችን እኮ እንዴት እንደሚያምር እኮ ፡
ከሀገሬ ከወጣሁ 3 አመቴ ነው ፡ በአል ሲመጣ ይከፋል ግን የቻልኩትን አደርጋለሁ ፡ እኔ በአል ሰው ስለምወድ ፡ ዝግጅት ምጀምረው ከሳምንት ነው ፡ ከ3ልጅ ጋር አስቢው ድካሙን ሁሉንም ምሰራው እራሴው ነኝ እቤት ፡ እንዳልሽ አንዳንዴ እንተጋገዛለን ግን ፡ እንዳይቸገሩ እንዳይቀሩብኝ ስል ኑ ብቻ ነው ምለው ፡ በአልም ያለ ሰው ይደብራል ፡ ስንጨርሰም ምግቡን ወጡን ሁሉ ነው ምንካፈለው 😂 ፡ግን አቤት ድካም ያለው በተለይ ሰኞ ስራ ባይገባ🙈 ለጥ ነበር ብቻ ደስ ይላል ከሀገር ልጅ ጋር 🎉❤
Baccarat rogue 540!! My favorite can’t wear anything else! Ewnetim‘yekebetu elet mot aygegnim’😂 wagaw gin siyansew new!! Abet beal akebaber siyamrebesh!!
ሰላም ኤልሲ የክርስቶስ ሰላም ከአንች ጋር ይሁን እማ በእውነት እኔ ና ሁለት ጎደኛ ነበሩኝ እና ሁለም ሀሳባችን በአልን እንደዚህ ልነሳልፊ እንመካከር ነበር አንም እግዚአብሔር ይፋቀዲልኝ ግን አሁን አንዷ ጎደኛያ ጋር ተጣላን አንድ አመት ከአሚሰት ወሮ በእውነት በጣም ነው የምወዳት ግን እሷ ለእኔ ምንም ናት አሰር አመት ቀላል አይደለም ነበር ግን አሁንም እግዚአብሔር የልቧን ሁሉ መሻት ይፈፀምላት
ኤልሲ ፍቅር መልካም በአል ወድ እህቴ❤❤❤❤❤በእውነት በጣም ከልበ ወድድድድድድድድድየእኔልኑ❤❤❤❤❤
Ayzosh. Egzeabeher yestarkachu.
እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጆ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ🤗በሽቶው ምንም የቀበጡለት የለም በጣም የምወደው ሽቶ ነው አወ በጣም ውድ ነው MFK baccarat rouge extrait ነው ያሳየሽን ካልተሳሳትኩ .You deserv it.❤
Well done elsi you give me energy when I see you especially when I don't have mad
ዋውውውው እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ተባረኪልኝ በጣም የኔ ውድ ኤልሱዬ ❤❤❤❤❤❤
በስመአም እዴት ደስ ይላል ❤❤❤ የፍቅር እመቤት ሰው መውደድሽን እዴት እደምወድልሽ
ኤልሲ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤❤❤🙏🙏🙏
Elsiye wedede new yemarigish tebarikilgn
በጣም ውብ ነሽ እንኳን አብሮ አደረሰን አክባሪሽ ነኝ ውቤት ኤልሲ
ኤልሲ ሁሉም ያምራል ያመት ሰዉ ይበለን❤
Tebareki Elsiye ❤
እንኳን አደረሠሽ ኤልስዬ የሽቶን ስም ማወቅ እንፈልጋለን ኤልስዬ አደራ
እንኳን አብሮ አደረሰን የሚያምር በአል ነበረ💚💛💛❤❤❗🌷🌹🌺
ፅዳትሽ በቂ ነው በጣም የምወድሽ ኤልሳዬ
you are blessed. May God lesses you even more.
ሁሉም ነገር ልዩ ነው ኤልሲ
Wow Elsy siamer
Enkuan aderesesh/sacha.
Amen Amen Amen 🙏
በፉሲካ እንደ አዲስ አመት ግደይ አበባ🤔 ስታምሪ ደሞ
Lovely woman enkuwan aderesen . Stay blessed
እኔም አልችልም እንጀራ ለገብርሔል ግን ቂጣም ቢሆን እጋገራለሁ
አትጨነቂ ጤፉም አንዴ ብርድ አንዴ ሙቀቱ ከአገሩ መውጣቱ ጭምር ስለሚከፍው ያው ጤፍ ሆኖ አንዴ ደህና ሆኖ ሌላ ቀን ይመጣበታል እህትዬ አትጨነቂ ✌️ 😮😳🤭
@@nunubelete8142 😂😘🙏
@@nunubelete8142 😂😂😂😂
😅😅😅😅ጤፍም እንደሰው ይከፋዋል 😆😆በጣም ደስ የሚል አገላለፅ🙏♥️🙏
ኤልሲ እንኩዋን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው
So beautiful Elsiye Enkuwan le Gietachinina Medhanitachin le Eyesus Kiristos Ye Tinsaei beal beselamina be tiena ke nemelawu bietesebishina guwadegnochish aderesesh betam arif tebareku
Melkam beal Else! It's a joy to watch this and am inspired. Xx
የኔ ቆንጆ ኤልስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ዋው ኤልሲ እንቁጣጣሽ መሰልሽ እኮ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
እንኳን አደረሰሽ ኤልሲዪ🙏
lovely to see you together ❤Elesya you are beautiful inside out side sister happy easter to all of youl🙏❤
በርችልን!
እሺ ውዴ 🙏♥️🙏
So beautiful Elsiyee enquan aderesesh!!!
Waww anchi konjo serashi hulu konjo😍
Happy Eastern Queen with all of your beautiful family ❤❤❤
Hi Happy Easter were do you buy the cooker buna mafliya please thank you.
ኤል ስዬ በጣም ደስ ይላል፣ስርዓትሽ ተባረኪ የትንሳኤው አምላክ ይባርክሽ
አሜን ውዴ 🙏♥️🙏
መልካ ም አመትባል ቆንጆ ነው!
የኤክትክ የቡና ምድጃሽን የት እደምትግኝ ብትጠቁሚኝ ድስ ይለኛል